Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 16431
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ማን ማንን ወለደ! መን ንመን ወለደ!

Post by Axumezana » 01 Jan 2025, 19:00

በአባ ኢስቲፋኖስ ላይ የተሰራው የሽዋ ግፍ ፥ በቱሩክና፥ አረብ የታጠቀውን ግራኝ አህመድን አስነስቶ ሸዋን ወደ ጎንደር አፈለሰ ሚካኤል ሱሁልንም ወለደ፥ ሚካኤል ሱሁልም አፄ ዮውሃንስን( ካሳ ምርጫን ወለደ)፥ ካሳ ምርጫም ግብጽን አሸነፈ ፥ ቀዳማይ ወያነን( ሃይለማርያምን)ወለደ፥ ቀዳማይ ወያነም ወያነና ኢሳያስ አፈወርቂን ወለደ፥ ወያነም OPDOን( አባ ዱላን) ወለደ፥ አባይንም ገደቦ ግብጽን አንበረከከ፥ አባ ዱላም አብይን( PPን) ወለደ፥ ኢሳያስም ወንድሙን ወያነን ከድቶ አብይን ተከላክሎ አሳደገ፥ ቱርክና አረብም፥አብይን አስታጠቁ፥ አብይም ከአያቱ ( ወይን) ጋር ታርቆ አሳዳጊውን ኢሳያስን በላ፤ ብርሃነ መስቀልም( ወደ ፊት የሚገለጥ)፥ ስርወ መንግስቱን ወደ አክሱም፥ ይመልስ፥ ዘንድና፥ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንን ያድስ ዘንድ በዳዊት፥ ሙሴና የጳውሎስ መንፈስ ተቀብቶ የአባ እስቲፋኖስንና የአክሱማዊውን የየመን ንጉስ አብርሃ ጅምር ይጨርስ ዘንድ ተወለደ፥ ደብረ ሊባኖስ ተኮፉሶ ቤተክርስትያንዋንና፥ ኢትዮጵያን አደንዝዞ ይግዛ የነበረውን ዘንዶ ጥሎ፥ምድሪቷንና ቤተክርስትያኗን፥ ለሚቀጥለው የእግዚአብሔር ስራ አዘጋጀ፥ ቤተክርስትያንዋም ከሁለት ተከፍላ በነውጥና በምጥ ላይ ነች።

በኢሳያስ የደረሰበት ክህደት በዘራችሁ አይድረስ!
ከቱርክና አረብ ጋር መወዳጀት አስፈላጊ ቢሆንም በጥንቃቄ መሆን አለበት

viewtopic.php?f=2&t=355278#p1528801
https://www.google.com/url?sa=t&source= ... NgxRc8Zi1o

Axumezana
Senior Member
Posts: 16431
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ማን ማንን ወለደ! መን ንመን ወለደ!

Post by Axumezana » 02 Jan 2025, 07:17

Axumezana wrote:
01 Jan 2025, 19:00

Meleket
Member
Posts: 4045
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ማን ማንን ወለደ! መን ንመን ወለደ!

Post by Meleket » 02 Jan 2025, 08:10

ወዳጃችን Axumezana እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረስዎ በማለት በቀጥታ ወደ ጥሑፍዎ ይዘት እንሄዳለን።
የሸዋ ግፍ በማለት ጥሁፍዎን ጀምረዋል፡ ነገር ግን ኣስቀድሞ ኣኵሱምን ወደ ሮሃና ሸዋ ያፈለሰውስ ማን በማን ላይ የሰራው ግፍ ነው? አልተብራራም!
አጤ ዮሃንስስ (ካሳ መርጫስ) በማን ላይ የሰሩት ግፍ ነው፡ በመሓዲስቶች ኣንገታቸው እንዲቀላ የዳረጋቸው አልተብራራም።
ወያኔ በኤርትራውያን ላይ የሰራው ግፍ፡ የወያኔዎቹን ያዲስ አበባ መንግስት ወደ መቀሌ እንዳፈለሰው፡ ከዚያም ወያኔ በሰሜን ዕዝ ላይ የፈጸመው ግፍ፡ ወያኔን ከሁለት እንደከፈለውም አልተገለጸም።
ቀዳማይ ወያኔ በ1943 (እ.ኤ.አ) መጨረሻ ተከስቶ፡ እንዴት አድርጎ ነው ‘ላቅመ ኣዳም’ ሳይደርስ፡ በ2 ዓመት በመንፈቅ ውስጥ ብረዚደንታችንን በ12 ዓመት ውስጥም ነፍስኄር ጠቅላይ መለስን ዬሚወልደው? ከማንስ ነው የወለዳቸው? አልተብራራም።
አብይ ኣባቱ ኣባዱላ ነው ተብሎ ተገልጾ ሲያበቃ፡ በምን አማርኛ ነው አባቱ በህይወት እያሉ ኢሳያስ አሳደገው ተብሎ የተገለጸው? አባቱ እያለ በማደጎ ተሰጠ ለማለት ነው ወይስ የወያኔው ውልደት የተባለው አባ ዱላ፡ አብዪን በማሳደግ ምንም ሚና ኣልነበረውም ለማለት? መቼም ኣባ ዱላ ለወያኔ በሻዕብያ በኩል ለማደጎ እንደተሰጠም አልገለጻችሁትም።
የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን በዳዊት በሙሴና በጳውሎስ መንፈስ እንደምትንቀሳቀስ ሲገለጽ ምነው፡ ሌላው ትልቁ ቢቀር ቢያንስ ቢያንስ የኤልያስ መንፈስስ ለምን ተረሳ ቢባል መልስዎት ምንድን ነው።
ቤተክርስትያኗ ከሁለት ተከፍላ በነውጥ እና በምጥ ላይ ነችም ተባለ። የትኞቹ ናቸው ሁለት የተባሉት ክፍሎች አልተብራራም? እግረመንገድዎን ግን የማርቆስ ወንጌልን ምዕራፍ 3:24-25 እንዲያነቡ ጋብዘን፤ መስቀሉ ሲቀርብ ደግሞ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረስዎ እንልዎታለን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

Post by Axumezana » 02 Jan 2025, 08:20

viewtopic.php?f=2&t=355883

Icon አምላኪዎች የሚከተሉትን ይመልከቱ

(1) ኦሪት ዘፀኣት ምእራፍ 20

1 እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ።
2 ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ።
3 ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
4 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
5 አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
6 ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
8 የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ።

(2) John 4:24
God is Spirit, and those who worship Him must worship in spirit and truth.

Misraq
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ማን ማንን ወለደ! መን ንመን ወለደ!

Post by Misraq » 02 Jan 2025, 08:55

ወያኔ የውለደው ኦሕዴድም 1 ሚልዬን ትግሬዋይ አጨደ። ቅሪቱም ተንበርክኮ የጋላ ቁላ ጠቢ ሆነ። ይህን thread የከፈተው axumqizenawim የጋዲሳ ሚስት የብልፅግና ወንጌል አማኝ ሆኖ ቂጡን ይጠቀጠቅና ግብረሰዶማዊ ሆነ።

Dama
Member
Posts: 3435
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ማን ማንን ወለደ! መን ንመን ወለደ!

Post by Dama » 02 Jan 2025, 09:35

Axumezana wrote:
01 Jan 2025, 19:00
በአባ ኢስቲፋኖስ ላይ የተሰራው የሽዋ ግፍ ፥ በቱሩክና፥ አረብ የታጠቀውን ግራኝ አህመድን አስነስቶ ሸዋን ወደ ጎንደር አፈለሰ ሚካኤል ሱሁልንም ወለደ፥ ሚካኤል ሱሁልም አፄ ዮውሃንስን( ካሳ ምርጫን ወለደ)፥ ካሳ ምርጫም ግብጽን አሸነፈ ፥ ቀዳማይ ወያነን( ሃይለማርያምን)ወለደ፥ ቀዳማይ ወያነም ወያነና ኢሳያስ አፈወርቂን ወለደ፥ ወያነም OPDOን( አባ ዱላን) ወለደ፥ አባይንም ገደቦ ግብጽን አንበረከከ፥ አባ ዱላም አብይን( PPን) ወለደ፥ ኢሳያስም ወንድሙን ወያነን ከድቶ አብይን ተከላክሎ አሳደገ፥ ቱርክና አረብም፥አብይን አስታጠቁ፥ አብይም ከአያቱ ( ወይን) ጋር ታርቆ አሳዳጊውን ኢሳያስን በላ፤ ብርሃነ መስቀልም( ወደ ፊት የሚገለጥ)፥ ስርወ መንግስቱን ወደ አክሱም፥ ይመልስ፥ ዘንድና፥ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንን ያድስ ዘንድ በዳዊት፥ ሙሴና የጳውሎስ መንፈስ ተቀብቶ የአባ እስቲፋኖስንና የአክሱማዊውን የየመን ንጉስ አብርሃ ጅምር ይጨርስ ዘንድ ተወለደ፥ ደብረ ሊባኖስ ተኮፉሶ ቤተክርስትያንዋንና፥ ኢትዮጵያን አደንዝዞ ይግዛ የነበረውን ዘንዶ ጥሎ፥ምድሪቷንና ቤተክርስትያኗን፥ ለሚቀጥለው የእግዚአብሔር ስራ አዘጋጀ፥ ቤተክርስትያንዋም ከሁለት ተከፍላ በነውጥና በምጥ ላይ ነች።

በኢሳያስ የደረሰበት ክህደት በዘራችሁ አይድረስ!
ከቱርክና አረብ ጋር መወዳጀት አስፈላጊ ቢሆንም በጥንቃቄ መሆን አለበት

viewtopic.php?f=2&t=355278#p1528801
https://www.google.com/url?sa=t&source= ... NgxRc8Zi1o
Racist=supremacist on false claim

Axumezana
Senior Member
Posts: 16431
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ማን ማንን ወለደ! መን ንመን ወለደ!

Post by Axumezana » 02 Jan 2025, 11:18

ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 4፤ 20-24

20 አባቶቻችን በዚህ ተራራ ሰገዱ፤ እናንተም፡— ሰው ሊሰግድበት የሚገባው ስፍራ በኢየሩሳሌም ነው ትላላችሁ፡ አለችው።
21 ኢየሱስም እንዲህ አላት፡— አንቺ ሴት፥ እመኚኝ፥ በዚህ ተራራ ወይም በኢየሩሳሌም ለአብ የማትሰግዱበት ጊዜ ይመጣል።
22 እናንተስ ለማታውቁት ትሰግዳላችሁ፤ እኛ መዳን ከአይሁድ ነውና ለምናውቀው እንሰግዳለን።
23 ነገር ግን በእውነት የሚሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል አሁንም ሆኖአል፤ አብ ሊሰግዱለት እንደ እነዚህ ያሉትን ይሻልና፤
24 እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።

Odie
Member
Posts: 2922
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ማን ማንን ወለደ! መን ንመን ወለደ!

Post by Odie » 02 Jan 2025, 11:20

Misraq wrote:
02 Jan 2025, 08:55
ወያኔ የውለደው ኦሕዴድም 1 ሚልዬን ትግሬዋይ አጨደ። ቅሪቱም ተንበርክኮ የጋላ ቁላ ጠቢ ሆነ። ይህን thread የከፈተው axumqizenawim የጋዲሳ ሚስት የብልፅግና ወንጌል አማኝ ሆኖ ቂጡን ይጠቀጠቅና ግብረሰዶማዊ ሆነ።
የአብዮትና የኦፒዲኦ ፍርፋሪ ለቃሚ ሆነ!
ድንጋይም በጫንቃው ተሽክሞ ዘወትር ስጋጅ ሆነ::
የካድሬ/ባርያ ነገር ያው ጌታ ሲቀየር ቋንቋ መቀያየር ነው!

Axumezana
Senior Member
Posts: 16431
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ማን ማንን ወለደ! መን ንመን ወለደ!

Post by Axumezana » 04 Feb 2025, 23:53

Axumezana wrote:
01 Jan 2025, 19:00
በአባ ኢስቲፋኖስ ላይ የተሰራው የሽዋ ግፍ ፥ በቱሩክና፥ አረብ የታጠቀውን ግራኝ አህመድን አስነስቶ ሸዋን ወደ ጎንደር አፈለሰ ሚካኤል ሱሁልንም ወለደ፥ ሚካኤል ሱሁልም አፄ ዮውሃንስን( ካሳ ምርጫን ወለደ)፥ ካሳ ምርጫም ግብጽን አሸነፈ ፥ ቀዳማይ ወያነን( ሃይለማርያምን)ወለደ፥ ቀዳማይ ወያነም ወያነና ኢሳያስ አፈወርቂን ወለደ፥ ወያነም OPDOን( አባ ዱላን) ወለደ፥ አባይንም ገደቦ ግብጽን አንበረከከ፥ አባ ዱላም አብይን( PPን) ወለደ፥ ኢሳያስም ወንድሙን ወያነን ከድቶ አብይን ተከላክሎ አሳደገ፥ ቱርክና አረብም፥አብይን አስታጠቁ፥ አብይም ከአያቱ ( ወይን) ጋር ታርቆ አሳዳጊውን ኢሳያስን በላ፤ ብርሃነ መስቀልም( ወደ ፊት የሚገለጥ)፥ ስርወ መንግስቱን ወደ አክሱም፥ ይመልስ፥ ዘንድና፥ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንን ያድስ ዘንድ በዳዊት፥ ሙሴና የጳውሎስ መንፈስ ተቀብቶ የአባ እስቲፋኖስንና የአክሱማዊውን የየመን ንጉስ አብርሃ ጅምር ይጨርስ ዘንድ ተወለደ፥ ደብረ ሊባኖስ ተኮፉሶ ቤተክርስትያንዋንና፥ ኢትዮጵያን አደንዝዞ ይግዛ የነበረውን ዘንዶ ጥሎ፥ምድሪቷንና ቤተክርስትያኗን፥ ለሚቀጥለው የእግዚአብሔር ስራ አዘጋጀ፥ ቤተክርስትያንዋም ከሁለት ተከፍላ በነውጥና በምጥ ላይ ነች።

በኢሳያስ የደረሰበት ክህደት በዘራችሁ አይድረስ!
ከቱርክና አረብ ጋር መወዳጀት አስፈላጊ ቢሆንም በጥንቃቄ መሆን አለበት

https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 8#p1528801
https://www.google.com/url?sa=t&source= ... NgxRc8Zi1o

Meleket
Member
Posts: 4045
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ማን ማንን ወለደ! መን ንመን ወለደ!

Post by Meleket » 05 Feb 2025, 03:16

Meleket wrote:
02 Jan 2025, 08:10

Post Reply