Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14834
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስተርነት ወደ ቱሪዝም እና አስጎብኝ ወኪልነት። በዘራችሁ አይድረስ - ቁል ቁል ከመውረድ ይሰውራችሁ። Form Bull a dog to Chihuahua

Post by Abere » 01 Jan 2025, 14:31

ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስተርነት ወደ ቱሪዝም እና አስጎብኝ ወኪልነት። በዘራችሁ አይድረስ - ቁል ቁል ከመውረድ ይሰውራችሁ። His transformation is From a Bull Dog to Chihuahua

Taye is the Chihuahua of Abiy Ahmed.

ሆድ ዕቃ - የክብር የቀንና የሌሊት ያህል ይለያያሉ።

ስም ከሥብ ይሸታል። ስብ የበላ ሰገራ ሁኖ ይሸታል። ለክብሩ እና ለስሙ የቆመ ስሙ ከመቃብር በላይ ይኖራል። ባለ ሆድ ዕቃ ታዬ ለክብርነት ሳይሆን ለሎሌነት ካባ አድርገው ቢለብሱት እሺ የውስጥ ሱሪ (ፓንት) ቢያደርጉት እሺ፤ ፎጣ አድርገው ቢጠርጉበት እሽ ነው - ሆዱ እስከ ሞላ ድረስ ሁሉን ያደርጋል።
ከጀርመን ቡል ውሻ ወደ ሳሎን ችዋዋ ደረጃ የሚወርድ

kebena05
Member
Posts: 3122
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስተርነት ወደ ቱሪዝም እና አስጎብኝ ወኪልነት። በዘራችሁ አይድረስ - ቁል ቁል ከመውረድ ይሰውራችሁ። Form Bull a dog to Chihuahua

Post by kebena05 » 01 Jan 2025, 18:07

ከንባታው የቀድሞ የደርግ ወታደርና የሻዕቢያ ሙርከኛው

አንተን ደግሞ "የቀድሞ ሙርከኞች ሰብሳቢ ኮሚቴ" አድርጎ እንጭጩ እንዲሾምህ ማመልከቻ አስገባ።

Abere wrote:
01 Jan 2025, 14:31
ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስተርነት ወደ ቱሪዝም እና አስጎብኝ ወኪልነት። በዘራችሁ አይድረስ - ቁል ቁል ከመውረድ ይሰውራችሁ። His transformation is From a Bull Dog to Chihuahua

Taye is the Chihuahua of Abiy Ahmed.

ሆድ ዕቃ - የክብር የቀንና የሌሊት ያህል ይለያያሉ።

ስም ከሥብ ይሸታል። ስብ የበላ ሰገራ ሁኖ ይሸታል። ለክብሩ እና ለስሙ የቆመ ስሙ ከመቃብር በላይ ይኖራል። ባለ ሆድ ዕቃ ታዬ ለክብርነት ሳይሆን ለሎሌነት ካባ አድርገው ቢለብሱት እሺ የውስጥ ሱሪ (ፓንት) ቢያደርጉት እሺ፤ ፎጣ አድርገው ቢጠርጉበት እሽ ነው - ሆዱ እስከ ሞላ ድረስ ሁሉን ያደርጋል።
ከጀርመን ቡል ውሻ ወደ ሳሎን ችዋዋ ደረጃ የሚወርድ

Axumezana
Senior Member
Posts: 18452
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስተርነት ወደ ቱሪዝም እና አስጎብኝ ወኪልነት። በዘራችሁ አይድረስ - ቁል ቁል ከመውረድ ይሰውራችሁ። Form Bull a dog to Chihuahua

Post by Axumezana » 01 Jan 2025, 18:30

ታዬ አጽቀ ሥላሴ ማለት እድር ባይ ነው። ለእርሱ ፕረዚደንትነት ሲበዛበት ነው!

Ascari kebena05,

We are coming!

Selam/
Senior Member
Posts: 16996
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስተርነት ወደ ቱሪዝም እና አስጎብኝ ወኪልነት። በዘራችሁ አይድረስ - ቁል ቁል ከመውረድ ይሰውራችሁ። Form Bull a dog to Chihuahua

Post by Selam/ » 01 Jan 2025, 18:37

እኔ የታዬ አጽቀ ሥላሴ በየቀኑ ማጠር ነው የሚገርመኝ። ከሣህለ ወርቅም ሊያንስ እኮ ነው።

ለካርተር ለቅሶ ለመድረስ ሲመጣ በሊሞዚን ይሁን በአውቶብስ እንደሚጓዝ ጭልፊቱ ይነግረናል።

Right
Member
Posts: 4294
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስተርነት ወደ ቱሪዝም እና አስጎብኝ ወኪልነት። በዘራችሁ አይድረስ - ቁል ቁል ከመውረድ ይሰውራችሁ። Form Bull a dog to Chihuahua

Post by Right » 01 Jan 2025, 19:41

ጭልፊቱ Posted the following earlier today.

ጭልፊቱ Is hopelessly compromised and knocked out.
If you want a proof how money can cripple opportunists then ጭልፊቱ is a very good proof.

Affable
Member
Posts: 638
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስተርነት ወደ ቱሪዝም እና አስጎብኝ ወኪልነት። በዘራችሁ አይድረስ - ቁል ቁል ከመውረድ ይሰውራችሁ። Form Bull a dog to Chihuahua

Post by Affable » 01 Jan 2025, 20:09

I wonder why this even is an issue. He is the president of Ethiopia. His addressing foreign visitors of the palace shouldn’t be a surprise. More than any other Ethiopian politicians, he is capable of communicating using the English language. He used to work in United Nations representing Ethiopia, so he has had plenty of experience using the language.
Second, more than any other federal office, the office of the Ethiopian president seems less political. That is a wise choice of his choosing to speak.
Just imagine for a second what the outcry would be if Adanech Abebe, the mayor of Addis, was chosen to address the visitors.
If anybody assumes, or operates believing what the government does always is anti-Ethiopia, reactionary and downright treasonous, unknowingly perhaps he is serving the interest of the government he is opposing.
It is wise to assume a government one hates to death is not necessarily always wrong.
Last edited by Affable on 01 Jan 2025, 20:12, edited 1 time in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 16996
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስተርነት ወደ ቱሪዝም እና አስጎብኝ ወኪልነት። በዘራችሁ አይድረስ - ቁል ቁል ከመውረድ ይሰውራችሁ። Form Bull a dog to Chihuahua

Post by Selam/ » 01 Jan 2025, 20:11

”ወጣ ወጣና እንደ ሸንበቆ ፣ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ” እንደተባለው በ 2024 በገዛ ፈቃዳቸው ከእኔ ከሰላም የእይታ ማማ ላይ ወርደው ወደ ዝቃጭ ቆሻሻ ውስጥ የተደፈቁት በዋነኛነት ጭልፊቱና የሻዕቢያ ቀላዋጮች ናቸው። የባሰ እንደፍቃቸዋለን።

Right wrote:
01 Jan 2025, 19:41
ጭልፊቱ Posted the following earlier today.

ጭልፊቱ Is hopelessly compromised and knocked out.
If you want a proof how money can cripple opportunists then ጭልፊቱ is a very good proof.

Abere
Senior Member
Posts: 14834
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስተርነት ወደ ቱሪዝም እና አስጎብኝ ወኪልነት። በዘራችሁ አይድረስ - ቁል ቁል ከመውረድ ይሰውራችሁ። Form Bull a dog to Chihuahua

Post by Abere » 01 Jan 2025, 21:11

kebena.x05የቀንድ ከብት,
ዶ/ር አበረ ከተራ ሽፍታ ሻዕብያ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም። ሻዕብያ ለበርካታ አሥርት አመታት ሲዋጋ እኮ በደርግ እየተማረከ ተማርኮ እንደ በግ እየተነዳ ነበር። የሻዕብያ ወንድነት በወያኔ ጫንቃ ላይ ነው። ሻዕብያ ዘረጦ የአረብ ተላላኪ እንጅ በሌላ መልኩ አይታወቅም። ወያኔ ኢትዮጵያን ባይዋጋ፤ ወያኔ ኤርትራዊ ሁኖ ለኤርትራ ባርነት ደም ባያፈስ ሻዕብያ የ3ቀን ውጊያ በቂዋ ነው። ዳግማዊ ቀይ ኮከብ ሲመጣ ተዘጋጁ - ቀዳማዊ ቀይ ኮከብን ወያኔ አክሽፎላችኋል። የደርግ ወታደር በርካታ ልጆች አስመራ በመውለዳቸው የአስካሪ በሽታን ለመቋቋም የሚያስችል ምርጥ ዘር ለግሶላችኋል - ምንም እንኳን ኤርትራን dismiss አድርጎ ባዶ ቢያስቀራትም :lol:

kebena05 wrote:
01 Jan 2025, 18:07
ከንባታው የቀድሞ የደርግ ወታደርና የሻዕቢያ ሙርከኛው

አንተን ደግሞ "የቀድሞ ሙርከኞች ሰብሳቢ ኮሚቴ" አድርጎ እንጭጩ እንዲሾምህ ማመልከቻ አስገባ።

Abere
Senior Member
Posts: 14834
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስተርነት ወደ ቱሪዝም እና አስጎብኝ ወኪልነት። በዘራችሁ አይድረስ - ቁል ቁል ከመውረድ ይሰውራችሁ። Form Bull a dog to Chihuahua

Post by Abere » 01 Jan 2025, 21:26

ርዕሰ ጉዳዩ በትክክል አልገባህም ወይም አውቀህ ማስመሰል ትፈልጋለህ።

በእውነት አቶ ታዬ አጽቀ ሥላሴ ፕሬዚዳንት ነው ብለህ ታምናለህ? ኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ኑሯት ያውቃል እንደ? እኔ እስከማውቀ ምንም እኳን ወታደራዊ ዐጼ በጉልበቱ ቢሆንም የመጀመሪያው እስከ አሁን ድረስም የመጨረሻው መንግስቱ ሃይለማርያም ብቻ ነው። የፕረዚዳንትነት ክብር፤ ስልጣን (ጉልበት)፤ ማዘዝ (መጠረዝ) የነበረው። ከዚያ ወድህ ጥይት የሌለው ባዶ ክላሽ ( የሳሎን ውሻ የሆነ ነገር ነው ያለው)። ታዬ የሳሎን ማድመቂያን ድንክየ ውሻ ነው።

Affable wrote:
01 Jan 2025, 20:09
I wonder why this even is an issue. He is the president of Ethiopia. His addressing foreign visitors of the palace shouldn’t be a surprise. More than any other Ethiopian politicians, he is capable of communicating using the English language. He used to work in United Nations representing Ethiopia, so he has had plenty of experience using the language.
Second, more than any other federal office, the office of the Ethiopian president seems less political. That is a wise choice of his choosing to speak.
Just imagine for a second what the outcry would be if Adanech Abebe, the mayor of Addis, was chosen to address the visitors.
If anybody assumes, or operates believing what the government does always is anti-Ethiopia, reactionary and downright treasonous, unknowingly perhaps he is serving the interest of the government he is opposing.
It is wise to assume a government one hates to death is not necessarily always wrong.

Affable
Member
Posts: 638
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስተርነት ወደ ቱሪዝም እና አስጎብኝ ወኪልነት። በዘራችሁ አይድረስ - ቁል ቁል ከመውረድ ይሰውራችሁ። Form Bull a dog to Chihuahua

Post by Affable » 01 Jan 2025, 21:44

Abere, you live on ER non-stop still you have no idea what a president means in parliamentary system. If you are interested in Ethiopian politics, at least you should know the basics how the parliamentary system operates.
The power belongs to the prime minister. The president in parliamentary system is not associated with parliament. He is the head of state without real political power.
Your comparison of Mengistu Hailemariam with the current Ethiopian president shows how little you know about Ethiopian politics. It is incomparable. Even it is hard to compare the power of Mengistu with Abiy let alone Taye.
Have you heard about the president of Israel. Yes, there is a president. You do not hear about him that much because he cannot wield political power. That power belongs to the prime minister of Israel.

Horus
Senior Member+
Posts: 40154
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስተርነት ወደ ቱሪዝም እና አስጎብኝ ወኪልነት። በዘራችሁ አይድረስ - ቁል ቁል ከመውረድ ይሰውራችሁ። Form Bull a dog to Chihuahua

Post by Horus » 01 Jan 2025, 23:01

Affable wrote:
01 Jan 2025, 20:09
I wonder why this even is an issue. He is the president of Ethiopia. His addressing foreign visitors of the palace shouldn’t be a surprise. More than any other Ethiopian politicians, he is capable of communicating using the English language. He used to work in United Nations representing Ethiopia, so he has had plenty of experience using the language.
Second, more than any other federal office, the office of the Ethiopian president seems less political. That is a wise choice of his choosing to speak.
Just imagine for a second what the outcry would be if Adanech Abebe, the mayor of Addis, was chosen to address the visitors.
If anybody assumes, or operates believing what the government does always is anti-Ethiopia, reactionary and downright treasonous, unknowingly perhaps he is serving the interest of the government he is opposing.
It is wise to assume a government one hates to death is not necessarily always wrong.
Exactly. የተማረና የሚያስብ ይግደለኝ! ኢትትዮጵያን የሚጠሉ ግን ሁል ግዜ አገራችን እንድትዋረድ ነው ምኞታቸው! አጽቀስላሴ እኔ ሳውቀው እንኳ 3 አመት አያልፍም! ግን መላ ብልጽግናን አስቀምጦ ንጉሰ ነገስቱ እያለ ኢትዮጵያዊነትን ሲያለማምዳቸው እንደ ማየት ምን ደስ የሚል ነገር አለ? እዚህ ፎረም ላይ ቱስ ቱስ የሚሉትን ዘመናዊ ተገንጣዮችንም እንዲሁ አስቀምጦ ኢትዮጵያዊነትን ቢያለማምዳቸው!አገር እየጠሉ "ነጻ" ሊያወጡን ሚለፋደዱትን አላዋቂ ሳሚዎችን ቅንጣት ዊዝደም ቢሰጥል!! ኢትዮጵያን ሳትወድ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ምትጨማለቅ ከንቱ ሕይወት ሁላ !!! ንጉሰ ነገስቱ አንድ ግዙፍ የኢትዮጵያ ታሪክ ነው!!! ያ ቡፋ ወናፍ ጃዋር የምትሉት የዛሬ ጀግናና አጋራቹ የቴዲ አፍሮን ጥቁር ሰው እንዳይዘፈም መላ ቄሮን ያሳደመ ቱልቱላ ነው አሁን አድዋ ሙዚየም ለመጎብኘት የሚጋጋጠው!!!! ግዜ ሁሉን ያሳያል!!! ንጉሰ ነገስቱ ገና ልክ እንደ ምኒልክ ሃውልትና ሙዚየም ይሰራለታል!! አንዱ ታሪካችን፣ አንዱ የታላቋ ኢትዮጵያ ታሪክ ስለሆነ!!! የቆሻሻው ወያኔ አይዲዮሎጂ ቀስ በቀስ ሞቶ ሲቀበርና አዲሶቹ ወያኔዎች ካሮጌው ጋር አንድ ሲሆኑ :lol: :lol: :lol:

Right
Member
Posts: 4294
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስተርነት ወደ ቱሪዝም እና አስጎብኝ ወኪልነት። በዘራችሁ አይድረስ - ቁል ቁል ከመውረድ ይሰውራችሁ። Form Bull a dog to Chihuahua

Post by Right » 02 Jan 2025, 00:04

Horse,
You are blabbering garbage. You can’t love Ethiopia when you allied yourself with the very ugly clown who is destroying Ethiopia. If you believe in corridor development, one of a very effective money laundering and corruption tools of modern day scammers and tie that with loving Ethiopia then you need to visit a mental hospital. But we know that you are doing this deliberately for your own disgusting agenda and self interest.
MOLACHA LEBA.
ወጣ ወጣና እንደ ሸንበቆ ፣ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ

Selam/
Senior Member
Posts: 16996
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስተርነት ወደ ቱሪዝም እና አስጎብኝ ወኪልነት። በዘራችሁ አይድረስ - ቁል ቁል ከመውረድ ይሰውራችሁ። Form Bull a dog to Chihuahua

Post by Selam/ » 02 Jan 2025, 06:15

ጭልፊቱ
ኢትዮጵያ ማለት ህዝብ ነው - ልጆች፣ እናቶች አባቶች - ፒፒ ወይንም ዓፄው ወይንም አስፋልቱና መብራቱ አይደለም። የህዝቡን ህመም ደብቆ ስለ መብራትና ግዑዝ ህንፃ መሸብረቅ ብቻ የሚያወራ ወራዳና ሞላጫ ካድሬ ነው። ሌላ ምንም መጠሪያ የለውም። በተለይ እናትን የሚሰድብ የተረገመ ነው። አጭበርባሪ!

Horus wrote:
01 Jan 2025, 23:01

ኢትዮጵያን ሳትወድ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ምትጨማለቅ ከንቱ ሕይወት ሁላ

Abere
Senior Member
Posts: 14834
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስተርነት ወደ ቱሪዝም እና አስጎብኝ ወኪልነት። በዘራችሁ አይድረስ - ቁል ቁል ከመውረድ ይሰውራችሁ። Form Bull a dog to Chihuahua

Post by Abere » 02 Jan 2025, 10:24

Affable,

First you try to doge the truth by implicating ER. I guess ER by far better than PP-OLF controlled forum of EBC and its spawned dejected/rejected propaganda outlets such as Fana. Everyone regardless of his/her stand gets equal chance to express his/her opinion. The problem is PP-OLF and TPLF cadres are the most retarded ones that avoids facing truth and avoids getting sprinkled with wisdom and knowledge. Do not make excuse for being deliberately wrong by supporting PP-OLF ethnic apartheid cr@p.

To me any one supporting the Woyane/OLF illegal-constitution and system an obvious retard. I very well know what the Woyane/Dedebit political system and governance structure since the time it was deployed to cripple Ethiopia. And very well know the best practices around the globe. The Woyane/PP-OLF system is an out of the box and a wrong fit to serve the interest of the very few thugs. In reality it is unconventional and is inhumane. The stunt and cheer as if it reflects the will of the broad mass is entirely obvious. Ethiopia for the last 34 years never has a government and constitution.

Let me tell you even Ato Taye Atseke Selassie himself from the bottom his her believes he is not a real president ( he will never say it, until he is booted out). Taye is a dummy and the tool through which Abiy Ahmed is speaking.

The socio-demographic and the long political history of Ethiopia is fit for a presidential system - a leader elected or got the most nation-wide vote of citizens not a thugs. Ethiopia needs a political and governance system that fist its history.

It is foolish to believe Taye is not part of the political system while Abiy Ahmed (PP-OLF) is speaking in him and doing using him to advance Orommuma agenda. Yes, Taye is a tool. To me anyone supporting Abiy Ahmed's (OLF) agenda and action is the most retarded soul. I pray for the salvation of that retarded soul

Affable wrote:
01 Jan 2025, 21:44
Abere, you live on ER non-stop still you have no idea what a president means in parliamentary system. If you are interested in Ethiopian politics, at least you should know the basics how the parliamentary system operates.
The power belongs to the prime minister. The president in parliamentary system is not associated with parliament. He is the head of state without real political power.
Your comparison of Mengistu Hailemariam with the current Ethiopian president shows how little you know about Ethiopian politics. It is incomparable. Even it is hard to compare the power of Mengistu with Abiy let alone Taye.
Have you heard about the president of Israel. Yes, there is a president. You do not hear about him that much because he cannot wield political power. That power belongs to the prime minister of Israel.

Dama
Member+
Posts: 6416
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስተርነት ወደ ቱሪዝም እና አስጎብኝ ወኪልነት። በዘራችሁ አይድረስ - ቁል ቁል ከመውረድ ይሰውራችሁ። Form Bull a dog to Chihuahua

Post by Dama » 02 Jan 2025, 11:41

Horus wrote:
01 Jan 2025, 23:01
Affable wrote:
01 Jan 2025, 20:09
I wonder why this even is an issue. He is the president of Ethiopia. His addressing foreign visitors of the palace shouldn’t be a surprise. More than any other Ethiopian politicians, he is capable of communicating using the English language. He used to work in United Nations representing Ethiopia, so he has had plenty of experience using the language.
Second, more than any other federal office, the office of the Ethiopian president seems less political. That is a wise choice of his choosing to speak.
Just imagine for a second what the outcry would be if Adanech Abebe, the mayor of Addis, was chosen to address the visitors.
If anybody assumes, or operates believing what the government does always is anti-Ethiopia, reactionary and downright treasonous, unknowingly perhaps he is serving the interest of the government he is opposing.
It is wise to assume a government one hates to death is not necessarily always wrong.
Exactly. የተማረና የሚያስብ ይግደለኝ! ኢትትዮጵያን የሚጠሉ ግን ሁል ግዜ አገራችን እንድትዋረድ ነው ምኞታቸው! አጽቀስላሴ እኔ ሳውቀው እንኳ 3 አመት አያልፍም! ግን መላ ብልጽግናን አስቀምጦ ንጉሰ ነገስቱ እያለ ኢትዮጵያዊነትን ሲያለማምዳቸው እንደ ማየት ምን ደስ የሚል ነገር አለ? እዚህ ፎረም ላይ ቱስ ቱስ የሚሉትን ዘመናዊ ተገንጣዮችንም እንዲሁ አስቀምጦ ኢትዮጵያዊነትን ቢያለማምዳቸው!አገር እየጠሉ "ነጻ" ሊያወጡን ሚለፋደዱትን አላዋቂ ሳሚዎችን ቅንጣት ዊዝደም ቢሰጥል!! ኢትዮጵያን ሳትወድ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ምትጨማለቅ ከንቱ ሕይወት ሁላ !!! ንጉሰ ነገስቱ አንድ ግዙፍ የኢትዮጵያ ታሪክ ነው!!! ያ ቡፋ ወናፍ ጃዋር የምትሉት የዛሬ ጀግናና አጋራቹ የቴዲ አፍሮን ጥቁር ሰው እንዳይዘፈም መላ ቄሮን ያሳደመ ቱልቱላ ነው አሁን አድዋ ሙዚየም ለመጎብኘት የሚጋጋጠው!!!! ግዜ ሁሉን ያሳያል!!! ንጉሰ ነገስቱ ገና ልክ እንደ ምኒልክ ሃውልትና ሙዚየም ይሰራለታል!! አንዱ ታሪካችን፣ አንዱ የታላቋ ኢትዮጵያ ታሪክ ስለሆነ!!! የቆሻሻው ወያኔ አይዲዮሎጂ ቀስ በቀስ ሞቶ ሲቀበርና አዲሶቹ ወያኔዎች ካሮጌው ጋር አንድ ሲሆኑ :lol: :lol: :lol:
Most on this forum consider you uneducated, ignorant, unwise, short-sighted who lacks convincing details other than resorting spewing thuggish emotional outbursts.
Abere has a point. Least the president, all high ranking gov officials have influence on national policies of war and peace, poverty reduction and educational spread and excellence. It's not lost on Abere that the President does not make a final decision. But he has and should have enormous influence to persuade the PM to seek compromises and bring peace in Amara and Oromo. Don't you remember Sahle-work's lamentation just before she left the Presidency saying that despite her best efforts, the wars could not be stopped?
Because, you're ignorant, because you lack the skill of interpretation, because you lack hindsight, I have to spoon-feed you this obvious line of Abere.

kebena05
Member
Posts: 3122
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስተርነት ወደ ቱሪዝም እና አስጎብኝ ወኪልነት። በዘራችሁ አይድረስ - ቁል ቁል ከመውረድ ይሰውራችሁ። Form Bull a dog to Chihuahua

Post by kebena05 » 02 Jan 2025, 20:09

እበቴ ከንባታው ሙርከኛው
ለመሆኑ ዶክትሬትህን ያገኘኸው ከሰባተኛ ክፍል እንደጨረስክነው እንደ የአራት ኪሎ ጨቅላው መሪህ?

የሻእቢያ ምንነቱን አንተ ቅዘናም ሙርከኛ በደንብ ታውቀዋለህ፤ ያ ያፈሳም መከላከያህ አዛዥም እንዳንተ የሻዕቢያ ሙርከኛ ጠንቅቆ ያውቀዋል።

ለመሆኑ ማእረግህ ምን ነበር ? መቸም የከንባታ ተብታባ ወታደር ከምክትል የአስር አለቃ አልፎ አያውቅም :lol: :lol:

Abere wrote:
01 Jan 2025, 21:11
kebena.x05የቀንድ ከብት,
ዶ/ር አበረ ከተራ ሽፍታ ሻዕብያ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም። ሻዕብያ ለበርካታ አሥርት አመታት ሲዋጋ እኮ በደርግ እየተማረከ ተማርኮ እንደ በግ እየተነዳ ነበር። የሻዕብያ ወንድነት በወያኔ ጫንቃ ላይ ነው። ሻዕብያ ዘረጦ የአረብ ተላላኪ እንጅ በሌላ መልኩ አይታወቅም። ወያኔ ኢትዮጵያን ባይዋጋ፤ ወያኔ ኤርትራዊ ሁኖ ለኤርትራ ባርነት ደም ባያፈስ ሻዕብያ የ3ቀን ውጊያ በቂዋ ነው። ዳግማዊ ቀይ ኮከብ ሲመጣ ተዘጋጁ - ቀዳማዊ ቀይ ኮከብን ወያኔ አክሽፎላችኋል። የደርግ ወታደር በርካታ ልጆች አስመራ በመውለዳቸው የአስካሪ በሽታን ለመቋቋም የሚያስችል ምርጥ ዘር ለግሶላችኋል - ምንም እንኳን ኤርትራን dismiss አድርጎ ባዶ ቢያስቀራትም :lol:

kebena05 wrote:
01 Jan 2025, 18:07
ከንባታው የቀድሞ የደርግ ወታደርና የሻዕቢያ ሙርከኛው

አንተን ደግሞ "የቀድሞ ሙርከኞች ሰብሳቢ ኮሚቴ" አድርጎ እንጭጩ እንዲሾምህ ማመልከቻ አስገባ።

Abere
Senior Member
Posts: 14834
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስተርነት ወደ ቱሪዝም እና አስጎብኝ ወኪልነት። በዘራችሁ አይድረስ - ቁል ቁል ከመውረድ ይሰውራችሁ። Form Bull a dog to Chihuahua

Post by Abere » 03 Jan 2025, 15:30

ጫት የሚያመርት አካባቢ ሰዎች ይመስሉኝ ነበር ዕብደት የሚበዛባቸው ለምሳሌ ሀረር አወዳይ። ቁልቋል አምራች ኤርትራዎችም በቁልቋል መርቅነው እብድ ይሆናሉ - ግሩም ነው።

ቁልቋል ያሳበዳቸው ዕብዶች kebena05 እና Togwajale ምስክር ናቸው።

ቀበና አንበጣ በቀረጨጨው አፏ የአንበጣ አረፋ እየደፈቀች የከምባታ ጠምበል እባክህ ሳመኝ እያለች ብትለምነው እምቢ ስላላት ከምባታን ትሳደባለች። ናይጀሪያ ፉፉ እያጎረሰ ያላትምሽ ብሎ እንደ ፎጣ የወረወራት አጥንታም። :mrgreen:

kebena05 wrote:
02 Jan 2025, 20:09

Post Reply