Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 16996
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አደፍርስና የአብይ ሲዳማ!

Post by Selam/ » 01 Jan 2025, 12:32

ቁሬማ ወያኔ - ራስህን በፈቃደኝነት ወደ ዓይጠ መጎጥነት መመሰልህን አክብሬ መጠሪያህን አስተካክያለሁ። ግን አንተ እንደ ሸለምጥማጥ የመሹሎክሎክና የመገለባበጥ ሱስ ስላለብህ ስሜነህ ባይፈርስም የመጠሪያ ስሙ እንዲሰባበር ይፈልጋል ማለት አይደለም።

የሰውዬውን የጋዜጠኝነት ሙያ ከመመርመር ይልቅ ከየትኛው ጎጥ እንደመጣ የሚያስጨንቃቸው ሰዎች በጣም ይገርሙኛል። በራሱ ፈቃድ ስሙ ላይ የጎጥ ማንጠልጠያ እስካልጨመረበት ድረስ፣ ለእኔ ስሜነህ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ነው። አለቀ!

Axumezana
Senior Member
Posts: 18452
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አደፍርስና የአብይ ሲዳማ!

Post by Axumezana » 01 Jan 2025, 17:30

Honey Badger ,
Happy New Year and promise to yourself not to be insultive for 2025!

Selam/
Senior Member
Posts: 16996
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አደፍርስና የአብይ ሲዳማ!

Post by Selam/ » 01 Jan 2025, 18:08

እሺ ከኢ-ሰዋዊ ዓይጠ-መጎጦች በስተቀር!
Axumezana wrote:
01 Jan 2025, 17:30
Honey Badger ,
Happy New Year and promise to yourself not to be insultive for 2025!

Post Reply