Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!
ጃዋር መሃመድ የተባለን የፖለቲካ ቡፋ ላንዴም ለሁሌም ገድላ የቀበረች አስገራሚ ጋዜጠኛ ሴት!!!
Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!
አንተ ጉራጌ $60,000 ዶላር ከብልፅግና ተቀብላ ነው እንደዚህ የምታወራው በነፃ አይደለም ::
Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!
አጋሜ Thomas
እሱ ደደብ ነው ባክህ፣፡የሴራ ፖለቲካ አይገባውም። የኮሪደሩን ልማት ነጮቹ ለምን እየገነቡት ነው ብሎ እንኳን አያስብም።
አብይ ከሞተ ቦሀላ ስሙን በመልካም የሚያነሳ ብሔር አይኖርም። ግልፅ ነው፣ አብይም ያውቀዋል። የመለስን ስም በመልካምነት ደፍሮ የሚያነሳ ሰው በምድር ላይ አታገኝም ለመሰደብ እና ለመጋለጥ ካልፈለገ በስተቀር።፡አብይም እንደዛው።
ይህ በሆነበት ሁኔታ እና በ11ኛው ሰአት ላይ ሆኖ በዘረኞች ቋንቋ የአማራ የሆነችን አዲስ አበባ ከተማ አብይ ትርልዮን ብር አውጥቶ አይገነባም ነበር ገንዘቡ የራሱ ቢሆን እንኳን ማለት ነው። በጦርነት እንደተሸነፈ እያወቀ ብር ያሸሻል እንጂ እንቨስት አያደርግም። እውነቱ የኮርደር ልማቱ ብር የሚከፈለው ነጮቹ በአቋቋሙት የቁጥጥር ወይም auditor ክፍል ነው። ወይ ፍንክች እያሉ ነው ነጮቹ።
Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!
የሲሲ ተላላኪ፣ የሻቢያ አሽቃባጭ፣ የቡፋ ጃዋር ተስፈኛ ፋይዳቢስ ሁላ !! ቤቲ ታፈሰ የጃዋርን እሬሳ በርህ ላይ ቁጭ አድርጋልሃለች! አብረህ ተግማማ
Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!
ማየት ማመን አለ Horus ፈረንጆቹ የኮሪደር ልማቱን ሲይጧጥፋት።
According to the ferenjis you are already their bit'ch, that is what they are telling you by spending billions purifying the city. The corridor limat means they are paying for the hotel room
You stupid slave
According to the ferenjis you are already their bit'ch, that is what they are telling you by spending billions purifying the city. The corridor limat means they are paying for the hotel room
You stupid slave
Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!
አንተ ቅሻሻ ወያኔ! ያንተ ጸሃይ ከጠለቀች ሰነበተኮ!
Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10454
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!
Why sre Ethiopians giving this Jawar foreigner and Egypt asset ti destroy Ethiopia, why are they giving him high profile by discussing him all over? He is sent by foreigners to destroy Ethiopia. He is Jihadist, trained in Afganistan by foreigners. Jawar wants Mame Mame who is in Egypt to be president of Ethiopia. What a joke! He was also in Israel.
He is also supported by the old guards, liberation fronts and Eprp. It is time to remove these old guards such types who are loyal to foreigners than their own country away from any type of Ethiopias societies, the sooner the better
He is also supported by the old guards, liberation fronts and Eprp. It is time to remove these old guards such types who are loyal to foreigners than their own country away from any type of Ethiopias societies, the sooner the better
Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!
ሁለቱን መፅሐፎቿን ሸጣ ያላገኘችውን ገንዘብ አሁን ጃዋርን ሰድባ $60,000 USD( 7, 665,402.00 ብር) አገኘች ::
ከእራሷ ጋር እየተጣላች ያለችው ቤተልሄም ታፈሰ !
ቤቲ'ና ጃዋር ምን'ና ምን ናቸው
ጋዜጠኛ ቤተልሄም ታፈሰ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጃዋር ጉዳይ ምን ሆና ከእራሷ ጋር በዚህ ልትጋጭ እንደቻለች አላውቅም።
የቤቲን የመጀመሪያ መፅሃፏን ያነበበ ሰው ልጅቷ ጃዋርን ከማድነቅ አልፋ ወደ ማምለክ ደረጃ ደርሳ እንደነበረ ይረዳል !
ቤቲ በመጀመሪያ መፅሃፏ ላይ በኢትዮጲያ ውስጥ በእውቀት'ና በእራስ መተማመን አልፎም በንግግር ጃዋር ላይ የሚደርስ ፖለቲከኛ በሀገሪቷ አንድም ሰው እንደሌለ ትናገራለች።
ከሁሉም በተለየ ጃዋር መሀመድን ለመጀመሪያ ጊዜ ቃለመጠየቅ ለማድረግ ልትሄድ ስትል እንዴት እንደተንቀጠቀጠች ፣ ምን ያህል ሊትር ላብ እንደወረዳት ፣ ገና ከሰላምታው ጀምሮ በእሱ ብቃት መዘረሯን ትገልፃለች።
ሌላው ቀርቶ እሱ ፊት ለመቅረብ ጸጉሯን እንዴት እንደምትሰራ ፣ ምን ለብሳ እንደምትሄድ መምረጡ ጥያቄዎቿን ከማውጣት እኩል ከብዶት ተጨንቃ እንደነበረ እራሷ ላይ ትመሰክራለች።
ቤቲ ታፈሰ በመጀመሪያ መፅሃፏ ገፅ 122 ላይ 'ከጃዋር በማደርጋቸው ቃለመጠየቆች ሁሉጊዜ በእኔ አሸናፊነት ፣ በዝረራ ብንለያይ በስራዬ ውስጥ እንደ ትልቅ ሽልማት እቆጥረው ነበር። ቢሆንም አልቻልኩም። ስለዚህም ነው ጃዋርን 'የፖለቲካ ሳይንቲስት...' ነው የምለው....' ብላ አድናቆቷን አስፍራለች።
ከዛም አልፎ 'ተከብቤያለሁ...' ብሎ አመፅ ከተነሳ በኋላ ወደ ቤቱ ስታመራ ፣ ጃዋር እንዴት ባለስልጣኖችን አናግሮ ችግሩን እንዲፈታ በሀገር ሽማግሌዎች ሲለመን እንደነበር ፊልም በሚመስል ሁኔታ ትተረካለች። የሰውየው አቅም የዛን ያህል በመሆኑ እንደተገረመች'ና እንደተደነቀችም ትናገራለች !
ገፅ 120 ላይም ሀገሪቷ ላይ አሉ የተባሉ የክልል ባለስልጣናት ሳይቀሩ ጃዋር ቤት ድረስ መጥተው እንደሚያምክሩት ምስክርነቷን ትሰጣለች።
ቃል በቃልም 'አንዳንዴም ጨለማን ተገን አድርገው እሱ ዘንድ የሚሄዱ የመንግስት ባለስልጣናትም እንዳሉ አውቃለሁ። ተደብቀው'ና ፈራ ተባ እያሉ እርሱን ለማናገር ይሄዳሉ። ያምዳጣል ፣ ይመክራል። ትቢተኛ አይደለም።' ብላም ምስክረነቷን አስፍራለች !
እዛው መፅሃፍ ላይ ጃዋርን የሚተቹት ሰዎች እንዲሁ ሳያውቁት እንደሆነ ስትሞግታቸው'ና የእሷን እይታ ስታስቀምጥ ቤቲ ምን ትላለች....
'እንግዲህ በእኔ ዕይታ ቀዩ ወጣት የምናስበውን ያህል አጥፊና ችኩል ሳይሆን ፣ የነጠረ ዕውቀትና ችሎታ ያለው ፈጣንና ቀና ሰው ነው...'
በነገራችን ላይ ቤቲ አንድ አይነት ገጠመኞቿን ሁለቱ መፃፏቿ ላይ በተለያየ መንገድ ፅፋቸዋለች። በመጀመሪያው መፅሃፏ ጃዋርን ያደነቀችበት ድርጊት ፣ በሁለተኛው ላይ 'እሱ እኮ እንዲህ ያደረገ ነው...' ብላ ልትወቅሰው ስትሞክር ትታያለች። ለዛ ነው የቤቲ ፀብ ከጃዋር ሳይሆን ከእራሷ የሆነው። አሁን አሁን በተለያዩ ሚዲያዎች ስለእሱ የምታወራቸው ነገሮች ትላንት እራሷ ከመሰከረችው ጋር የሚጋጭ ነው። ይሄ ደግሞ ታኣማኒነት አሳጥቷታል !
በሁለተኛው መፅሃፏ ላይ ጃዋር የእሷ አይነት ሴት ምርጫው እንዳልሆነ በመናገሩ እንደተበሳጨችበት ትገልፃለች። ድንገት ቤቱ ሄዳ ከአዲሱ ፍቅረኛው ጋር ያደርጋቸው የነበረው ነገር ያበሳጫት እንደነበረም ፅፋለች።
በሚያስቅ ሁኔታ 'ቤቱ ስንሄድ ለኛ ሻዬ ይቅረብላችሁ የማይለን ጃዋር ለአዲሱ ሚስቱ አምስት ሊትር በሚይዝ ባልዲ ማር ተሸክሞ መጥቶ ፊት ለፊታችን ተቀምጦ ሲያያጎርሳት ነበር....' ትላለች። እንግዲህ ስለጃዋር የምታስተውሰው የዚህ አይነት ድርጊቱ ላይ ከሆነ። የልጅቷ ችግር የቱ ጋር እንዳለ ግልጽ ነው
የአሁኗ ከራሷ የተጣላችው ቤቴልሄም ታፈሰ 'ጃዋር ድሮም ተፅኖ መፍጠር እንደማይችል አውቃለሁ። የፖለቲካ እውቀቱም ደካማ ነው...' ብትልም ፣ ጉዳያችንን የድሮዋ ቤቲ እዛው የመጀመሪው መፅሃፏ ላይ ስለጃዋር ምስክርነቷን ሰጥታ በዘጋችበት ቃል እንጠቀልለዋለን። ቤቲ ምን አለች ?
'ጃዋር ለኢትዮጲያ ፖለቲካ ድምቀትና ክስተት ነው !'
ሙስተጃብ ነኝ
ኢቲዮ ጆርናል

ከብልፅግና ክፍያ በፊት እንዲህ ብላ ነበር ስለ ጃዋር
Please wait, video is loading...
Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!
She was a Jawar admirer and she still is.
Another ATTATURK FOR THE MOLACHA LEBA.
Another ATTATURK FOR THE MOLACHA LEBA.
Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!
ስምን መላዕክት ያወጡታል ይባላል።
ጩሉሌንና ጭልፊቱን ምንም የሚለያያቸው ነገር የለም፣ ሁለቱም የብልፅግናና የጃዋር ዕጢዎች ናቸው።