Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Meleket
Member
Posts: 4773
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!

Post by Meleket » 26 Dec 2024, 04:14

ከመንደፈራ ነዋ!

ኣዬ እታለም እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች የቀጠናችንን ታሪክ ብናጠና ለምን ያቅለሸልሽሻል? ይሄው ያንቺ መንታ ልብም ምን እያለ እንደሚመታ ለመስማት በቅተንበታል። ኣሰብ ኣሰብ! “እቲ ወዲ ምድሪባሕሪ’ከ?” ነው ቁምነገሩ። ስለ ትክክለኛው ግዜ መድረስም አንድ ሁለት ለማለት ዳድቶሻል። መቼም ትክክለኛው ጊዜ ደርሶ ፍንፍኔ እየተዋበች፡ ትክክለኛው ግዜ ደርሶ ወረሞዎቹ ኢትዮጵያን እያስተዳደሯት እንደሆነ ለማዬት በቅተናል። ትክክለኛው ግዜ ደርሶም ኣንቺ ስለ የባንዳዎች ታሪክና ያርበኞችን ፍጻሜ እዬተረክሽ ነው። ነገር ግን ከጉራጌ ማህበረሰብ የፈለቁ ጀግኖችን በተመለከተ ወዳጃችን Horus የሚለው ነው ይበልጥ ተሰሚነት የሚኖረው። አንቺ “ራሱ” ላይ ብቻ ስታተኩሪ እሱ ግን “እጁም እግሩም ላይ” ማለትም የቤተሰባቸውን ሁኔታም ቁልጭ አድርጎ ገለጸለን።

እና ምን ለማለት መሰለሽ ትግሮቹ እንደሚሉት “በዓድዋ ጦርነት ማግስት” የአጤ ምኒልክ ሰራዊት ትግራይ ውስጥ ብዙ ግፎችን ሰርቶ ነበር፡ ታዲያ ይህን ስፍር ቁጥር የሌለው በደል ያዩ የትግራይ ሰዎች ከጣልያን ጋር በመወገን የአጤ ምኒልክን ሰራዊትና ምትኮቻቸውን ቢጋፈጡ ቢያሯሩጡ ይዘውም ለፍርድ ቢያቀርቡ ሌላ ኣይምሰልሽ ትክክለኛው ግዜ ደርሶ ስለነበረ ነው። የዓለሙ የሰላም የኖቤል ተሸላሚው ወረሞው ወጣት ጠቅላዪ ምኒስትራችሁ ዶ/ር ዓብይ ኣሕመድ ዓሊም ትክክለኛው ግዜ ስለደረሰ ነው እየጠቀለሏችሁ ያሉት ለማለት ነው።

ራስ ደስታ ዳምጠው ዕድል ኣላደረጉም ተማርከው ጣልያን ሃገር ድረስ ኣልሄዱም፡ ኣንቺ የምታደናንቂያቸው ራስ መንገሻ ከነኣባታቸው ራስ ስዩም መንገሻ ከነ መላ ቤተሰባቸው በጣልያኖች ተማርከው ጣልያን ሃገር በግዞት ተቀምጠው እንደነበር ደግሞ ቢጠቀስ ኣይከፋሽም። ራስ ስዩም መንገሻን የማረኩት ርህሩህ ባንዶች ነበሩ ማለት ነው ኣይደል? እኛን የሚገርመን ግን አይጠመጎጦችን አንበሳ ለማለት መዳዳትሽ ነው። viewtopic.php?f=2&t=304008&start=40

Selam/ wrote:
24 Dec 2024, 12:42
የመንደፈራው አጭቤ - ዛሬ ደግሞ ከየት መጣህ?

ጭልፊቱ ሆረስንና ዝልግልጉ አክሱምን ማንሳትህ ግሩም ነው ምክንያቱም የሦስቱን ዕርጉም ካድሬዎች አሟልተህ ስላስቀመጥካቸው፥ ኦነግ-ፒፒ፣ ሕወሓትና ሻዕቢያ።

ወደ ባንዳነት ታሪክ ስንመለስ፣ ይኸንን ርዕስ ያመጣሁት የአባቶታቸው ቀጣፊነት እስከአሁን አልለቃቸው ብሎ ጥቅም ባገኙበት ሁሉ ኢትዮጵያን ስለሚያቆስሉት የትግራይ የባንዳ ልጆች ለማስታወስ እንጂ፣ ባንዳዎች ከአማራም፣ ከኦሮሞም፣ ከትግሬም የተውጣጡ እንደነበሩ አጥቼው አይደለም።

ግን ይኸ ርዕስ ለሻዕቢያ ካድሬ ጉዳዩ ሊሆን አይገባም። ስለ አስካሪ ባንዳነትና ስለ ዕፉኝት ልጆቻቸው እዚህ ለመፃፍ ደግሞ ፍላጎቱ የለኝም። ቢኖረኝም መጀመሪያም መጨረሻም የሌለው ቦርቃቃ ርዕስ ነው የሚሆነው።

እኔ በዕርጉሙ አቶ ዓብዮት ዘመን ስለ ኢትዮጵያውያኖች ዕልቂት እንጂ ስለ አሰብ እያወራሁ ራሴንም ህዝቤንም ማታለል አልፈልግም። ትክክለኛው ጊዜ ሲደርስ ግን ወደ ባለቤቱ መመለሱ እንደማይቀር አረጋግጥልሃለሁ።

Meleket wrote:
24 Dec 2024, 10:08
መቼም የቀጠናችንን ታሪክ ማወቁ ኣይከፋንም። በጣም ዬሚገርም ታሪክ ነው። ለፋሽስት ያደሩ የጦብያ ልጆች ለነጻነት ይጋደሉ የነበሩትን የገዛ ሃገራቸው ዜጎችን ይቀዝፉ ነበር ማለት ነውን? በጣም ይገርማል። እታችን Selam/ ይህን ተዳፍኖ የኖረ ብርቅ ታሪክ ጠሃይ ላይ በማውጣትሽ ከልብ እናመሰግንሻለን።

ቁምነገሩ ያለው ደግሞ የመረጃው የጉራጌ “ሊቅ” Horus እንዲሁም የመረጃው የትግሮቹ “ሊቅ” Axumezana ስለዚህ ጉዳይ ምን እንደሚሉ በይፋ አለመግለጣቸው ላይ ነው። ምክንያቱም ለርካሽ ቦተሊካዊ ጥቅም ሲሉ “ልባቸው ዓሰብ ዓሰብ” በማለት እዬቃዥች ስለሆነ ኣይተው እንዳላዩ በመሆናቸው ነው።
Horus wrote:
24 Dec 2024, 00:29
...
Axumezana wrote:
14 Nov 2021, 12:53
...
Selam/ wrote:
24 Dec 2024, 06:46

“የአቶ ስብሃት ነጋ አጎት/ የእናቱ ታላቅ ወንድም—- ደጃዝማች ተክሉ መሸሻ በኢጣልያን ወረራ ዘመን በደቡብ ኢትዮጵያ የኢጣልያ ባንዳ ጦር አዛዥ ሆኖ ጣልያን በደቡብ ኢትዮጵያ የተሰለፈውን የኢትዮጵያ ጦር በታንክ በመድፍ ከአውሮፕላን በሚወርድ ቦንብና የመርዝ ጭስ አጥቅቶ ድል ካደረገ በኋላ የደቡብ ኢትዮጵያ ጦር አዛዥ የነበሩት ራስ ደስታ ዳምጠው ቆስለው ከጦር ሜዳ በማፈግፈግ በጉራጌ አካባቢ አካባቢ መስቃ ከተባለው ሥፍራ ተኝተው በስቃይ ላይ እያሉ ደጃዝማች ተክሉ እግር በግር ተከታትሎ ቁስለኛውን በመያዝ ከግንድ ጋር አስሮ በጭካኔ ደብድቦ ከገደላቸው በኋላ ራሳቸውን ረግጦ በመቆም ፎተግራፍ በመነሳት ለጣልያኑ ጌታው ግዳይ ያቀረበ ከሃዲ ባንዳ ነበር፡፡”

Source: http://en.todocoleccion.net/magazine-il ... ~x26574186

Meleket
Member
Posts: 4773
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!

Post by Meleket » 26 Dec 2024, 04:44

ወንድማችን Horus

በትጋት የፈለቅክበትን ይበልጥ የምታውቀውን ማኅበረሰብ ጀግኖች ታሪክ በማቆየትና ለአዲሱ ትውልድ በመተረክ ኣኩሪ ገድላቸው ከዘመን ዘመን ይሻገር ዘንድ የምታደርገው ጥረትህን እናደንቃለን፡ እኛ የዓሰብ ባለቤቶች ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

Horus wrote:
24 Dec 2024, 22:06
Meleket,
እኔ እዚህ ፎረም ላይ ብዙ ብዙ ግዜ ስለ መስቆዎቹ የኢትዮጵያ አባቶች የአድዋው መስዋዕት ደ/ች ዳምጠው ከተማ፤ የእሱ ልጅ ታላቁ አርበኛ ራስ ደስታ ዳምጠ ፣ እና የእሱ ልጅ የመጨረሻው የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ሪር አድሚራላ ልጅ እስክንድ ደስታ ዳምጠው ከተማ ብዙ ፖስት አድርጊያለሁ ። አይደለም ስለነሱ የጄ/ል መንግስቱ ነዋይ ፍቅረኛ ስለ ነበረችው ልዕልት ሂሩት ደስታ የእስክንድር ታላቅ እህት ሁሉ ፖስት አድርጊያለሁ!

ዛሬ ላይ የሲሲና የሻቢያ ተላላኪ ልክስክስ ሁላ ስማቸውን ቢያነሱ ብርቅ አይደለም! የትግሬ ባንዳዎች አይደለም ጀግኖቻችንን ለጣሊያ አሳልፈው መስጠት ኢትዮጵያን ለዚህ ሁሉ መከራ አብቅተዋል። ለዚህ ደሞ ዋጋቸውን እየገኙ ነው። Debt is paid! You pay it now or you pay it later!!!

ይህው የመስቃኗ ትግስት

Selam/
Senior Member
Posts: 16863
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!

Post by Selam/ » 26 Dec 2024, 09:52

የመንደፈራው አጭቤ - የቅልውጥናና የተላላኪነት የዘር ዕርግማን ስላለብህ የማያገባህ ጉዳይ ውስጥ ገብተህ ትፈተፍታለህ። ይኸ ርዕስ በዋነኛነት ስለ ወያኔ የባንዳ ልጆች ነው። ዘለህ ገብተህ፣ በግድ የእኔንም የአስካሪ ወገኖቼን አትርሱብኝ ከሆነ የምትለው፣ እሺ አንረሳህም ግን ለጊዜው ሌላዎቹን ኪንታሮቶች እያፈረጥን ስለሆነ ሳትቅለበለብ ተራህን ጠብቅ።
Meleket wrote:
26 Dec 2024, 04:14
ከመንደፈራ ነዋ!

ኣዬ እታለም እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች የቀጠናችንን ታሪክ ብናጠና ለምን ያቅለሸልሽሻል? ይሄው ያንቺ መንታ ልብም ምን እያለ እንደሚመታ ለመስማት በቅተንበታል። ኣሰብ ኣሰብ! “እቲ ወዲ ምድሪባሕሪ’ከ?” ነው ቁምነገሩ። ስለ ትክክለኛው ግዜ መድረስም አንድ ሁለት ለማለት ዳድቶሻል። መቼም ትክክለኛው ጊዜ ደርሶ ፍንፍኔ እየተዋበች፡ ትክክለኛው ግዜ ደርሶ ወረሞዎቹ ኢትዮጵያን እያስተዳደሯት እንደሆነ ለማዬት በቅተናል። ትክክለኛው ግዜ ደርሶም ኣንቺ ስለ የባንዳዎች ታሪክና ያርበኞችን ፍጻሜ እዬተረክሽ ነው። ነገር ግን ከጉራጌ ማህበረሰብ የፈለቁ ጀግኖችን በተመለከተ ወዳጃችን Horus የሚለው ነው ይበልጥ ተሰሚነት የሚኖረው። አንቺ “ራሱ” ላይ ብቻ ስታተኩሪ እሱ ግን “እጁም እግሩም ላይ” ማለትም የቤተሰባቸውን ሁኔታም ቁልጭ አድርጎ ገለጸለን።

እና ምን ለማለት መሰለሽ ትግሮቹ እንደሚሉት “በዓድዋ ጦርነት ማግስት” የአጤ ምኒልክ ሰራዊት ትግራይ ውስጥ ብዙ ግፎችን ሰርቶ ነበር፡ ታዲያ ይህን ስፍር ቁጥር የሌለው በደል ያዩ የትግራይ ሰዎች ከጣልያን ጋር በመወገን የአጤ ምኒልክን ሰራዊትና ምትኮቻቸውን ቢጋፈጡ ቢያሯሩጡ ይዘውም ለፍርድ ቢያቀርቡ ሌላ ኣይምሰልሽ ትክክለኛው ግዜ ደርሶ ስለነበረ ነው። የዓለሙ የሰላም የኖቤል ተሸላሚው ወረሞው ወጣት ጠቅላዪ ምኒስትራችሁ ዶ/ር ዓብይ ኣሕመድ ዓሊም ትክክለኛው ግዜ ስለደረሰ ነው እየጠቀለሏችሁ ያሉት ለማለት ነው።

ራስ ደስታ ዳምጠው ዕድል ኣላደረጉም ተማርከው ጣልያን ሃገር ድረስ ኣልሄዱም፡ ኣንቺ የምታደናንቂያቸው ራስ መንገሻ ከነኣባታቸው ራስ ስዩም መንገሻ ከነ መላ ቤተሰባቸው በጣልያኖች ተማርከው ጣልያን ሃገር በግዞት ተቀምጠው እንደነበር ደግሞ ቢጠቀስ ኣይከፋሽም። ራስ ስዩም መንገሻን የማረኩት ርህሩህ ባንዶች ነበሩ ማለት ነው ኣይደል? እኛን የሚገርመን ግን አይጠመጎጦችን አንበሳ ለማለት መዳዳትሽ ነው። viewtopic.php?f=2&t=304008&start=40

Selam/ wrote:
24 Dec 2024, 12:42
የመንደፈራው አጭቤ - ዛሬ ደግሞ ከየት መጣህ?

ጭልፊቱ ሆረስንና ዝልግልጉ አክሱምን ማንሳትህ ግሩም ነው ምክንያቱም የሦስቱን ዕርጉም ካድሬዎች አሟልተህ ስላስቀመጥካቸው፥ ኦነግ-ፒፒ፣ ሕወሓትና ሻዕቢያ።

ወደ ባንዳነት ታሪክ ስንመለስ፣ ይኸንን ርዕስ ያመጣሁት የአባቶታቸው ቀጣፊነት እስከአሁን አልለቃቸው ብሎ ጥቅም ባገኙበት ሁሉ ኢትዮጵያን ስለሚያቆስሉት የትግራይ የባንዳ ልጆች ለማስታወስ እንጂ፣ ባንዳዎች ከአማራም፣ ከኦሮሞም፣ ከትግሬም የተውጣጡ እንደነበሩ አጥቼው አይደለም።

ግን ይኸ ርዕስ ለሻዕቢያ ካድሬ ጉዳዩ ሊሆን አይገባም። ስለ አስካሪ ባንዳነትና ስለ ዕፉኝት ልጆቻቸው እዚህ ለመፃፍ ደግሞ ፍላጎቱ የለኝም። ቢኖረኝም መጀመሪያም መጨረሻም የሌለው ቦርቃቃ ርዕስ ነው የሚሆነው።

እኔ በዕርጉሙ አቶ ዓብዮት ዘመን ስለ ኢትዮጵያውያኖች ዕልቂት እንጂ ስለ አሰብ እያወራሁ ራሴንም ህዝቤንም ማታለል አልፈልግም። ትክክለኛው ጊዜ ሲደርስ ግን ወደ ባለቤቱ መመለሱ እንደማይቀር አረጋግጥልሃለሁ።

Meleket wrote:
24 Dec 2024, 10:08
መቼም የቀጠናችንን ታሪክ ማወቁ ኣይከፋንም። በጣም ዬሚገርም ታሪክ ነው። ለፋሽስት ያደሩ የጦብያ ልጆች ለነጻነት ይጋደሉ የነበሩትን የገዛ ሃገራቸው ዜጎችን ይቀዝፉ ነበር ማለት ነውን? በጣም ይገርማል። እታችን Selam/ ይህን ተዳፍኖ የኖረ ብርቅ ታሪክ ጠሃይ ላይ በማውጣትሽ ከልብ እናመሰግንሻለን።

ቁምነገሩ ያለው ደግሞ የመረጃው የጉራጌ “ሊቅ” Horus እንዲሁም የመረጃው የትግሮቹ “ሊቅ” Axumezana ስለዚህ ጉዳይ ምን እንደሚሉ በይፋ አለመግለጣቸው ላይ ነው። ምክንያቱም ለርካሽ ቦተሊካዊ ጥቅም ሲሉ “ልባቸው ዓሰብ ዓሰብ” በማለት እዬቃዥች ስለሆነ ኣይተው እንዳላዩ በመሆናቸው ነው።
Horus wrote:
24 Dec 2024, 00:29
...
Axumezana wrote:
14 Nov 2021, 12:53
...
Selam/ wrote:
24 Dec 2024, 06:46

“የአቶ ስብሃት ነጋ አጎት/ የእናቱ ታላቅ ወንድም—- ደጃዝማች ተክሉ መሸሻ በኢጣልያን ወረራ ዘመን በደቡብ ኢትዮጵያ የኢጣልያ ባንዳ ጦር አዛዥ ሆኖ ጣልያን በደቡብ ኢትዮጵያ የተሰለፈውን የኢትዮጵያ ጦር በታንክ በመድፍ ከአውሮፕላን በሚወርድ ቦንብና የመርዝ ጭስ አጥቅቶ ድል ካደረገ በኋላ የደቡብ ኢትዮጵያ ጦር አዛዥ የነበሩት ራስ ደስታ ዳምጠው ቆስለው ከጦር ሜዳ በማፈግፈግ በጉራጌ አካባቢ አካባቢ መስቃ ከተባለው ሥፍራ ተኝተው በስቃይ ላይ እያሉ ደጃዝማች ተክሉ እግር በግር ተከታትሎ ቁስለኛውን በመያዝ ከግንድ ጋር አስሮ በጭካኔ ደብድቦ ከገደላቸው በኋላ ራሳቸውን ረግጦ በመቆም ፎተግራፍ በመነሳት ለጣልያኑ ጌታው ግዳይ ያቀረበ ከሃዲ ባንዳ ነበር፡፡”

Source: http://en.todocoleccion.net/magazine-il ... ~x26574186

Meleket
Member
Posts: 4773
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!

Post by Meleket » 26 Dec 2024, 10:14

እታለም ምን ለማለት መሰለሽ፡ አንቺ ዬምታመጪው ታሪክ ትንሽ ወልገድገድ ስለሚል አንባቢ በንቃትና በጥበብ ይከታተለው ዘንድ ለማሳሰብ ነው። ከዚህ በፊት እኮ እንዲህ ብለሽ ነበር። ሰሜን ጠል በመሆንሽ ብቻ፡ አጤ ዮሃንስን ባልዋሉበት ከሰሻል። ይቅርታ ለማለቱም ኢትዮጵያዊ ድፍረቱና ትህትናው ኣልተገኘብሽም። ታዲያ ይህን ሃቅ እኛ የዓሰብ ባለቤቶች ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ብንገልጥ ለምን ቅር ይልሻል እቱ! በሰሜን ጠልነትሽ ምክንያት አጉል ክስና ተራ አሉባልታ ላይ ከመጠመድ ይልቅ ለምን የወሎ የረሃብ ሰለባዎችን ለመታደግ አትተጊም? እስቲ ደግሞ ትንሽ ተንጨርጨሪ!
Meleket wrote:
06 Sep 2024, 02:18
ርእስሽ ላይ ያስቀመጥሻቸው ልዑል መገሻሽም ወያኔሽም ይታዘቡሻል፡ አየሽ ከዚህ በፊት ኣይጦቹንም ኣይጠመጎጦቹንም እባቦቹንም ኣናላውሳቸውም ያልነው ለዚህ ነው! በመጪው ኣዲስ የግዕዝ ዓመተ ምሕረት ይህን የቆርጦ ቀጥልና የዋሾ ባህርይሽን እንደምታሻሽዪ ተስፋ እናደርጋለን።
Meleket wrote:
05 Sep 2024, 11:13
ግን ለምን ይዋሻል? የውሸት ትርክት ለምን አስፈለገ? ትውልድ ማወናበድ ለምን ኣስፈለገ? እንዴ ነዉር ኣይደለም እንዴ?
Assab had limited contact with the hinterland, and until the middle of the 19th century it was nothing more than a tiny Afar fishing village with a population of only 100 people and twenty huts. It gained considerable attention on 15 November 1869 when the port of Assab was bought by the Italian missionary Giuseppe Sapeto on behalf of the Rubattino Shipping Company.
https://en.wikipedia.org/wiki/Assab

Tekle Giyorgis II (Ge’ez: ተክለ ጊዮርጊስ, born Wagshum Gobeze (Amharic: ዋግሹም ጎበዜ), 1836 – 21 June 1873) was Emperor of Ethiopia from 1868 to 1871.

Portrait of Tekle Giyorgis II by Théophile Lefebvre [fr] early 1850s
Emperor of Ethiopia
Reign: 11 June 1868 – 11 July 1871
Proclamation: August 1868 (Soqota)
Predecessor: Tewodros II
Successor: Yohannes IV

https://en.wikipedia.org/wiki/Tekle_Giyorgis_II

Yohannes IV (Tigrinya: ዮሓንስ ፬ይ Rabaiy Yōḥānnes; horse name Abba Bezbiz also known as Kahśsai; born Lij Kahssai Mercha; 11 July 1837 – 10 March 1889)[1] was Emperor of Ethiopia from 1871 to his death in 1889 at the Battle of Gallabat, and king of Tigray from 1869 to 1871. During his reign he successfully defended Ethiopia against a large-scale Egyptian invasion.
Reign፦ 11 July 1871 – 10 March 1889
Coronation፦12 January 1872

https://en.wikipedia.org/wiki/Yohannes_IV

Selam/ wrote:
22 Jul 2024, 12:08

.. .. ..
በመቀጠል፣ ጆሴፕ ሳፔቶ አሰብን የገዛው በአፄ ዮሐንስ ዘመን ነው፤ .. .. ..
Roha wrote:
22 Jul 2024, 12:40
When it comes to factual evidence, no one can beat Selam.
Selam/ wrote:
22 Jul 2024, 12:08

በቅድሚያ፣ ትግራይን እገነጥላለሁ ሲል የነበረ የእንግዴ ልጅ፣ ዛሬ አበበ ቢቂላ እያለ ሲያንቋርር እንደማየት የሚቀፍ ነገር የለም።

በመቀጠል፣ ጆሴፕ ሳፔቶ አሰብን የገዛው በአፄ ዮሐንስ ዘመን ነው፤ መለስ ዜናዊ ደግሞ ለሻቢያ መልሶ የሸጠው የዛሬ ሰላሰ ዓመት ነው። ሻቢያና ወያኔ የአፍሪቃ ነቀርሳዎች ናቸው።

እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ ታሪኽ መልክ መልኩን ይይዝ ዘንድ የተቆለመመውን የማቃናት ታሪካዊ ግዴታችንን እየተወጣን መሆኑ ነው!

Selam/
Senior Member
Posts: 16863
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!

Post by Selam/ » 26 Dec 2024, 14:32

የመንደፈራው አጭቤ - በትኩሳት ተቅለብልበህ ትሞታለህ እንጂ፣ እኔ አሁን የአስካሪን እባጭ የማፍረጥ ፍላጎቱ የለኝም።

እከኩ አላስቆም አላስቀምጥ ካለህ፣ ፈሱን መቋጠር ሳይችል፣ አሰብን ለመቆጣጠር ንፍጡን የሚያዝረከርከውን አጎትህን አይጠ-መጎጡን ወይንም በየቦታው እንዳንተ የሚባዝነውን ጥንብ-አንሳው ጭልፊት እከኩልኝ ልከካችሁ በላቸው።

Meleket
Member
Posts: 4773
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!

Post by Meleket » 27 Dec 2024, 04:52

እንደ ፈጣን ሎተሪ ፍቀን እኮ መንታ ልብሽን ጸሓይ ላይ እንድታሰጪ ኣደረግንሽ እኮ እታለም። ምንነትሽን እኮ ዛሬ ሳይሆን ያኔ ነው ያወቅንሽ viewtopic.php?f=2&t=304008&start=40 ባለ መንታ ልቡን አይጠመጎጥ “ልዑል” ራስ መንገሻ ስዩምን አንበሳ ወያኔን አይጥ ያልሽ ለታ! ራስሽ እኮ እንደ ኣይጥ እየተሽለኮለኩ ነው ከደርግ ያመለጡት። አይጥ ያልሻቸው የትግራይ ልጆች ወያኖቹ ደግሞ ደርጉን አይጥ ያደረጉት ናቸው። ለምን ይዋሻል እታለም። ያንቺው ራስ በኤርትራውያን እርዳታ፡ በኤርትራዋ መንደፈራና ኣማድር አድርገው ነው በጀብሃ ታጋዮች እየተመሩ ሱዳን የገቡት ለማለት ያህል ነው። ቢያሳክክሽም ባያሳክክሽም ትኩሳት ቢለቅብሽም ባይለቅብሽም እንግዲህ ሓቁ ይህ ነው ብለናል የዓሰብ ባለቤቶች እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትን ጭምር።
Selam/ wrote:
26 Dec 2024, 14:32
የመንደፈራው አጭቤ - በትኩሳት ተቅለብልበህ ትሞታለህ እንጂ፣ እኔ አሁን የአስካሪን እባጭ የማፍረጥ ፍላጎቱ የለኝም።

እከኩ አላስቆም አላስቀምጥ ካለህ፣ ፈሱን መቋጠር ሳይችል፣ አሰብን ለመቆጣጠር ንፍጡን የሚያዝረከርከውን አጎትህን አይጠ-መጎጡን ወይንም በየቦታው እንዳንተ የሚባዝነውን ጥንብ-አንሳው ጭልፊት እከኩልኝ ልከካችሁ በላቸው።

Selam/
Senior Member
Posts: 16863
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!

Post by Selam/ » 27 Dec 2024, 07:12

የመንደፈራው አጭቤ - ኧረ እባክህ አትቅለብለብ፤ በስነ-ስርዓት ወረፋህን ጠብቅና የአስካሪ ዕባጭህ ጊዜው ሲደርስ ይፈርጥልሃል። እስከዚያው ጨው አድርግበት እንዲመዝምዝህ።

Meleket
Member
Posts: 4773
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!

Post by Meleket » 27 Dec 2024, 08:23

እታለም ደግሞ “ስለ ጨዉ ጉዳይ ምን እያሰባችሁ ነው?” ያሉትን አይጠመጎጥ አስታወስሽን! viewtopic.php?f=2&t=304008&start=40
Selam/ wrote:
27 Dec 2024, 07:12
የመንደፈራው አጭቤ - ኧረ እባክህ አትቅለብለብ፤ በስነ-ስርዓት ወረፋህን ጠብቅና የአስካሪ ዕባጭህ ጊዜው ሲደርስ ይፈርጥልሃል። እስከዚያው ጨው አድርግበት እንዲመዝምዝህ።

Meleket
Member
Posts: 4773
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!

Post by Meleket » 28 Aug 2025, 10:02

የኢትዮጵያ አንድነትና ኢጣሊያ በዶ/ር ተወልደ ትኩእ ስለ አቡነ ጴጥሮስና ራስ ደስታ ዳምጠው ፍጣሜ እንዲህም ይላል . . . https://debretsioneotc.org/YeEthiopia%20Andinet.pdf
“ስለ አቡነ ጴጥሮስ መረሸን ግራዚያኒ ጁላይ 29 ለቅኝ ግዛት ሚኒስቴር በላከው ቴሌግራም ከቀኑ 11 ሰዓት ተኩል መረሸናቸውና ሕዝቡ በጭብጨባ ፍርዱን እንደተቀበለው ገልጸዋል። በዚሁ ቀን Allegati 224 በላከው ሌላ ቴሌግራም አቡነ ጴጥሮስ በራስ ኃይሉ ተይዘው ወዲያዉኑ ለመንግሥት አስረክቧቸው ከደጃዝማች አበራና አስፋወሰን ተባባሪ መሆናቸውን ተከሰው አምነው ብዙ ሕዝብ በተሰበሰበበት መረሸናቸውን ገልጧል፡ . . . (ገጽ 499)”

“ ፌብሩዋሪ 22 ጀነራል ጋሪቦልዲ ከአዲስ አበባ ለተለያዩ የጦር ክፍሎች በላከው ቴሌግራም . . . የጉጀቲ ጦርነት ይመራ የነበረው በራስ ደስታ ነበረ፡ እሱ ግን አምልጦ ለመሸሽ ችሎ ነበር ሆኖም በጐበዙ ሻምበል ቱቺ የሚመሩ የደጃዝማች ተክሉ በትግራይ ባንዳዎች ተማርኮ ወዲያዉኑ በጥይት ተደብድቦ እንዲገደል ተደርገዋል። . . .

በዚሁ ቀን ሻምበል ቱቺ ዝርዝር ማብራሪያ ሲሰጥ ራስ ደስታ ወደሸሸበት ከእኔ ባንዳዎች በቂ ኃይል ልኬ ሙሉ ሌሊት ተጉዞው ራስ ደስታ ከ5 ሹሞች ሌሎች አርበኞች ይገኙበት ወደነበረ ምሑር ደርሰው ባንዳዎች ሌሊቱ መንደሩን ከብበው ከአጭር ውጊያ በኋላ ውጊያን በማቆም እጁን ለባንዳዎች ይሰጣል። በዚሁ ውጊያ ፊታውራሪ ካሣ፡ ባራምባራስ ተሰማ፡ ልጅ ረጋ ጸሓፊው ኤልያስና 20 አርበኞች ተገድለዋል። ሌሎች የራስ ደስታ ተከታዮች አርበኞች የቆሰሉ ወደ እኔ ድንኳን እየመጡ ይገኛሉ። ከእኔ ባንዳ ጉዳት ኣልደረሰም፡ 2 መትረየስና 40 ጠብ መንጃዎች ተማርከዋል። ከመረሸኑ በፊት ራስ ደስታ በደጃዝማች ተክሉ መሸሻ እንደተያዘ የሚል ጽሑፍ አስፈርሜያለሁ ብሏል።(ገጽ 544-545 )”

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10407
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!

Post by ethiopianunity » 28 Aug 2025, 10:44

The confused Horus, the same Banda government released sebhat Nega from capture, the Ethiopian soldier who was told to rescue Sebhat Nega was killed! Is there anyone Banda than the government you support? Plus, the same government allowed Sebhat to leave the country and he is now attacking Ethiopia through war. So you are supporting the same Banda pp Aby working with Shabia and Sebhat while killing the Ethiopian soldier!

You support a Banda who released Sebhat to go to America! To come back and attack Ethiopia with Shabia. If Sebhat is Banda working with Shabia, imagine who Isayas could be? They were hand picked by Italians, British and America in 60s and 70s

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10407
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!

Post by ethiopianunity » 28 Aug 2025, 11:02

Odie wrote:
24 Dec 2024, 11:32
Axumezana may come to tell us how hero that Tigrian was to arrest Ras Damtew, the unitarian and the world should learn heroism from Tigrians.

Dama will say Ras Damtew was a sell out Amhara slave who sold Gurage(sorry being blunt on you!) to Amhara!

ዳፍንታም truth (DDT) will say Ras Desta was non other than Shewa Oromo like balcha Safo.

These are the complexities of realities we face as a nation.

Spineless and confused generation without a drop of blood of heroism for a country. Still it is Amhara predominantly with a strong national heroism and valor standing for the flag and the Union!

Very well said! Yes, we are colonized today for sure by more bandas from every corners of Ethiopia through the same Banda popularizing this bandanet by Sebhat Nega. That is why Westerners are remotely controlling Ethiopia through these bandas because they realised that your own people being enemy within can be more deadly and effective without the West lifting a finger! Then they will not be accused of any will they do against Ethiopia since they have created the enemy within

Selam/
Senior Member
Posts: 16863
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!

Post by Selam/ » 28 Aug 2025, 11:12

መንደፈራው
ታዲያ በታሪክ ጸሐፊው በዶ/ር ተወልደ ትኩእ አባባል መሰረት “ቀይ ባህር” የሚለው ስያሜ ወደ ድሮው መጠሪያ ተለውጦ “የሃበሻ ባህር” ይባላ!

Meleket wrote:
28 Aug 2025, 10:02
የኢትዮጵያ አንድነትና ኢጣሊያ በዶ/ር ተወልደ ትኩእ ስለ አቡነ ጴጥሮስና ራስ ደስታ ዳምጠው ፍጣሜ እንዲህም ይላል . . . https://debretsioneotc.org/YeEthiopia%20Andinet.pdf
“ስለ አቡነ ጴጥሮስ መረሸን ግራዚያኒ ጁላይ 29 ለቅኝ ግዛት ሚኒስቴር በላከው ቴሌግራም ከቀኑ 11 ሰዓት ተኩል መረሸናቸውና ሕዝቡ በጭብጨባ ፍርዱን እንደተቀበለው ገልጸዋል። በዚሁ ቀን Allegati 224 በላከው ሌላ ቴሌግራም አቡነ ጴጥሮስ በራስ ኃይሉ ተይዘው ወዲያዉኑ ለመንግሥት አስረክቧቸው ከደጃዝማች አበራና አስፋወሰን ተባባሪ መሆናቸውን ተከሰው አምነው ብዙ ሕዝብ በተሰበሰበበት መረሸናቸውን ገልጧል፡ . . . (ገጽ 499)”

“ ፌብሩዋሪ 22 ጀነራል ጋሪቦልዲ ከአዲስ አበባ ለተለያዩ የጦር ክፍሎች በላከው ቴሌግራም . . . የጉጀቲ ጦርነት ይመራ የነበረው በራስ ደስታ ነበረ፡ እሱ ግን አምልጦ ለመሸሽ ችሎ ነበር ሆኖም በጐበዙ ሻምበል ቱቺ የሚመሩ የደጃዝማች ተክሉ በትግራይ ባንዳዎች ተማርኮ ወዲያዉኑ በጥይት ተደብድቦ እንዲገደል ተደርገዋል። . . .

በዚሁ ቀን ሻምበል ቱቺ ዝርዝር ማብራሪያ ሲሰጥ ራስ ደስታ ወደሸሸበት ከእኔ ባንዳዎች በቂ ኃይል ልኬ ሙሉ ሌሊት ተጉዞው ራስ ደስታ ከ5 ሹሞች ሌሎች አርበኞች ይገኙበት ወደነበረ ምሑር ደርሰው ባንዳዎች ሌሊቱ መንደሩን ከብበው ከአጭር ውጊያ በኋላ ውጊያን በማቆም እጁን ለባንዳዎች ይሰጣል። በዚሁ ውጊያ ፊታውራሪ ካሣ፡ ባራምባራስ ተሰማ፡ ልጅ ረጋ ጸሓፊው ኤልያስና 20 አርበኞች ተገድለዋል። ሌሎች የራስ ደስታ ተከታዮች አርበኞች የቆሰሉ ወደ እኔ ድንኳን እየመጡ ይገኛሉ። ከእኔ ባንዳ ጉዳት ኣልደረሰም፡ 2 መትረየስና 40 ጠብ መንጃዎች ተማርከዋል። ከመረሸኑ በፊት ራስ ደስታ በደጃዝማች ተክሉ መሸሻ እንደተያዘ የሚል ጽሑፍ አስፈርሜያለሁ ብሏል።(ገጽ 544-545 )”

Meleket
Member
Posts: 4773
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!

Post by Meleket » 28 Aug 2025, 11:30

Selam/አሁን ያለዉ ዓለም የሚያዉቀው ቀይ ባህርነቱን ነው። የትናንቱ ዓለም የሃበሻ ባህር ይለው ነበር። የሃበሻ ባህር ወሰንተኛ ሃገሮች “ቀይ ባህር” በሚለው ስያሜ ተስማምተዋል። ቀይ ባህር ደግሞ ግሩም ገላጭ ስምም ነው። ነገሩ ነው እንጂ ስም እኮ አያጣላንም እታለም፡ ታሪኩን ማወቁ ግን መልካም ነው።

አቡነ ጴጥሮስን ያስያዙት የጐጃሙ ራስ ኃይሉ ናቸው! ራስ ደስታ ዳምጠዉን ደግሞ የትግራዩ ደጃዝማች ተኽሉ፡ ይገርማል ያገራችን ሰዎች ሲተርቱ “ንገረብ ብሓኽላ” ይላሉ “እርስ በርስ ፍጅት” እንደማለት ነው! ያሳዝናል!

Selam/ wrote:
28 Aug 2025, 11:12
መንደፈራው
ታዲያ በታሪክ ጸሐፊው በዶ/ር ተወልደ ትኩእ አባባል መሰረት “ቀይ ባህር” የሚለው ስያሜ ወደ ድሮው መጠሪያ ተለውጦ “የሃበሻ ባህር” ይባላ!

Meleket wrote:
28 Aug 2025, 10:02
የኢትዮጵያ አንድነትና ኢጣሊያ በዶ/ር ተወልደ ትኩእ ስለ አቡነ ጴጥሮስና ራስ ደስታ ዳምጠው ፍጣሜ እንዲህም ይላል . . . https://debretsioneotc.org/YeEthiopia%20Andinet.pdf
“ስለ አቡነ ጴጥሮስ መረሸን ግራዚያኒ ጁላይ 29 ለቅኝ ግዛት ሚኒስቴር በላከው ቴሌግራም ከቀኑ 11 ሰዓት ተኩል መረሸናቸውና ሕዝቡ በጭብጨባ ፍርዱን እንደተቀበለው ገልጸዋል። በዚሁ ቀን Allegati 224 በላከው ሌላ ቴሌግራም አቡነ ጴጥሮስ በራስ ኃይሉ ተይዘው ወዲያዉኑ ለመንግሥት አስረክቧቸው ከደጃዝማች አበራና አስፋወሰን ተባባሪ መሆናቸውን ተከሰው አምነው ብዙ ሕዝብ በተሰበሰበበት መረሸናቸውን ገልጧል፡ . . . (ገጽ 499)”

“ ፌብሩዋሪ 22 ጀነራል ጋሪቦልዲ ከአዲስ አበባ ለተለያዩ የጦር ክፍሎች በላከው ቴሌግራም . . . የጉጀቲ ጦርነት ይመራ የነበረው በራስ ደስታ ነበረ፡ እሱ ግን አምልጦ ለመሸሽ ችሎ ነበር ሆኖም በጐበዙ ሻምበል ቱቺ የሚመሩ የደጃዝማች ተክሉ በትግራይ ባንዳዎች ተማርኮ ወዲያዉኑ በጥይት ተደብድቦ እንዲገደል ተደርገዋል። . . .

በዚሁ ቀን ሻምበል ቱቺ ዝርዝር ማብራሪያ ሲሰጥ ራስ ደስታ ወደሸሸበት ከእኔ ባንዳዎች በቂ ኃይል ልኬ ሙሉ ሌሊት ተጉዞው ራስ ደስታ ከ5 ሹሞች ሌሎች አርበኞች ይገኙበት ወደነበረ ምሑር ደርሰው ባንዳዎች ሌሊቱ መንደሩን ከብበው ከአጭር ውጊያ በኋላ ውጊያን በማቆም እጁን ለባንዳዎች ይሰጣል። በዚሁ ውጊያ ፊታውራሪ ካሣ፡ ባራምባራስ ተሰማ፡ ልጅ ረጋ ጸሓፊው ኤልያስና 20 አርበኞች ተገድለዋል። ሌሎች የራስ ደስታ ተከታዮች አርበኞች የቆሰሉ ወደ እኔ ድንኳን እየመጡ ይገኛሉ። ከእኔ ባንዳ ጉዳት ኣልደረሰም፡ 2 መትረየስና 40 ጠብ መንጃዎች ተማርከዋል። ከመረሸኑ በፊት ራስ ደስታ በደጃዝማች ተክሉ መሸሻ እንደተያዘ የሚል ጽሑፍ አስፈርሜያለሁ ብሏል።(ገጽ 544-545 )”

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10407
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!

Post by ethiopianunity » 28 Aug 2025, 22:45

Horus wrote:
24 Dec 2024, 22:20
Why are you posting about Kings and Ras Desta Dante's? You said you are against the kings and call them Keberte! That is why you joined Eprp. You are bi polar

Post Reply