አይ ሻእቢያ
በቃ የ e-Sawa ወይም ኤሌክትሮኒክ ሳዋ ካድሬዎቹ
አንዳች ነገር ስለ ኢትዮዽያና ኢትዮዽያውያን ሲነሳ
በተለይም መልካም ነገር ሲሆን
ኢትዮዽያውያን ሲግባቡ
አይናቸው ይቀላል
አንቀጥቅጤ ይጀምራቸዋል
አዙሮ ይጥላቸዋል....ምቀኝነት
..............
Abyssinialady ቮድካዋን አስቀምጣ ስክራ ትመጣለች
የሚስማማም የማይስማም ቅራቅምቦ ትለጥፋለች
ስለ ኢትዮዽያ ርሃብ አስመስሎ ወያኔ ገንዘብ የስበስበበትን 40 አመት እኛ ሳንስታውስ እንሱ ስለኛ ያስቲታውሳሉ::
የነርሱ ሽሮ እኮ እያረረ ነው ስለኛና ሶማሊያ ድስት የሚስገበገቡት
የእነርሱ ሽሮ እኮ አዛውንቱ ከጣዱት 30 አመት ሞልቶት አሯል::
ገና ከኛ ቅቤ እንጀራና ቡና ቀሽበው ወስደው ሊበሉና ሊያበሉ ይጉመጃሉ:: የጎመጁት ሲሳካ የጣዱት ሽሮም የጣዱትም አዛውንት ይከናወናሉ:: ዘመናቸው ያልቃል::
..............
ኤርትራዊ ወይም ሻእቢያ ማለት ዲሜንሽያ የያዘው አዛውንት ነው:: የትግሉን ዘመንጥርት አርጎ ያስታውሳል:: ዛሬ ምግብ አለመብላቱ አለመፀዳዳቱ ..ስንት ገንዘብ እንዳለው እንኳን ረስቷል:: የጥንቱን እያስታወስ ስለኢትዮዽያ ይራገማል!!
ቁጭ በሉ ብልፅግና/ኦሮሙማ እንደነገስ መርጦ ስለዛ ማልቀስ እንዳለበት ለኤሌክትሮኒክ ሳዋ ስራዊቱም ያስረዳ አይመስልም



