Odie and Selam: Nominated as Person of the Year. Rain or Shine They are True Ethiopians.

They are consistently against tribalism, they put Ethiopia before tribe. They stand against trash OLF, TPLF and Shabia trolls and their paid pig opportunists. When trash Woyane, OLF and Shabia go down, do not forget you going high.
Ethiopia shall triumph over the ash of Orommuma, Woyane and Shabia!!!!

Re: Odie and Selam: Nominated as Person of the Year. Rain or Shine They are True Ethiopians.
Abere,
I replace myself by yourself. You have received more attack than me from Egyptian sellouts. I was thinking you too.
We will stand firm. I think Right is a right guy too.
You and Selam are Ethiopian defenders. Kudos.
I wanted to mention Union ከምስራቅ ጋር ቢጋጭም በአቃፊነት ለአማራ ተቆርቋሪነትና ኢትዮዽያዊነት!!
ምስራቅ ከአንተና union ጋር ቢጋጭም በአማራ ተቆርቋሪነት ጠቅስነዋል
ብሄር ብሄርስቦች ወያኔ ያመጣው ስለሆነ አይመችም ተው ብለነዋል 
I replace myself by yourself. You have received more attack than me from Egyptian sellouts. I was thinking you too.
We will stand firm. I think Right is a right guy too.
You and Selam are Ethiopian defenders. Kudos.
I wanted to mention Union ከምስራቅ ጋር ቢጋጭም በአቃፊነት ለአማራ ተቆርቋሪነትና ኢትዮዽያዊነት!!
ምስራቅ ከአንተና union ጋር ቢጋጭም በአማራ ተቆርቋሪነት ጠቅስነዋል
Re: Odie and Selam: Nominated as Person of the Year. Rain or Shine They are True Ethiopians.
አበረ፣ ኦዲ፣ ራይት
በኢትዮጵያ የውስጥም የዉጭም ጉዳይ የማንደራደር፣ ሦስቱን የኢትዮጵያ ካንሰሮች በአንድዮሽና በአራትዮሽ ወጥረን የምናርበደብድ፣ አንዱን ጎጥ ከአንዱ የማናበላልጥ፣ ሃገር ማለት ህዝብ ማለት መሆኑን በደንብ የተረዳንና በብልጭልጭ የካድሬዎች የማዘናጊያ ድራማ የማንታለል፣ THIS is US!

Selam has her own qualities but her insultive & abrasive behaviour disqualify her from being representative of the respectful culture of Ethiopians. That is why I gave her the prefix of "Honey Badger".
Re: Odie and Selam: Nominated as Person of the Year. Rain or Shine They are True Ethiopians.
አንተ የምትፈገውን የማታውቅ ቅብዝብዝና የሚጥል በሽታ የሚያሰቃይህ ቁርንጭጭ ወያኔ ነህ። እኔን “ሃኒ ባጀር” ብለህ ሰይመኸኝ ስታበቃ፣ ዞር ብለህ እኔስ ከማን አንሳለሁ ብለህ ራሴ “ሃነ ባጀር” ነኝ ማለት ጀመርክ። ፖለቲካ ሰለቸኝ በሉ ደህና ሰንብቱ ብለህ ሄደህ ስታበቃ፣ የወሬ ድርቅ ሲመታህ ተመልሰህ ከተፍ አልክ። አቶ ዓብዮት በትግራይ ላይ ጄኖሳይድ ፈፀመ ብለህ ስታጓራ ከርመህ፣ ዛሬ ደግሞ እንደ ግመል ወደ አሰብ ወስዶ ውኃ እንዲያጠጣህ በእንፉቅቅህ ትለምነዋለህ።
ሰረሰር የሌለህ ዝልግልግ ነህ!
ሰረሰር የሌለህ ዝልግልግ ነህ!
Re: Odie and Selam: Nominated as Person of the Year. Rain or Shine They are True Ethiopians.
"...እኔስ ከማን አንሳለሁ ብለህ ራሴ “ሃነ ባጀር” ነኝ ማለት ጀመርክ። ፖለቲካ ሰለቸኝ በሉ ደህና ሰንብቱ ብለህ ሄደህ ስታበቃ፣ የወሬ ድርቅ ሲመታህ ተመልሰህ ከተፍ አልክ። አቶ ዓብዮት በትግራይ ላይ ጄኖሳይድ ፈፀመ ብለህ ስታጓራ ከርመህ፣ ዛሬ ደግሞ እንደ ግመል ወደ አሰብ ወስዶ ውኃ እንዲያጠጣህ በእንፉቅቅህ ትለምነዋለህ። "Selam/ wrote: ↑24 Dec 2024, 22:49አንተ የምትፈገውን የማታውቅ ቅብዝብዝና የሚጥል በሽታ የሚያሰቃይህ ቁርንጭጭ ወያኔ ነህ። እኔን “ሃኒ ባጀር” ብለህ ሰይመኸኝ ስታበቃ፣ ዞር ብለህ እኔስ ከማን አንሳለሁ ብለህ ራሴ “ሃነ ባጀር” ነኝ ማለት ጀመርክ። ፖለቲካ ሰለቸኝ በሉ ደህና ሰንብቱ ብለህ ሄደህ ስታበቃ፣ የወሬ ድርቅ ሲመታህ ተመልሰህ ከተፍ አልክ። አቶ ዓብዮት በትግራይ ላይ ጄኖሳይድ ፈፀመ ብለህ ስታጓራ ከርመህ፣ ዛሬ ደግሞ እንደ ግመል ወደ አሰብ ወስዶ ውኃ እንዲያጠጣህ በእንፉቅቅህ ትለምነዋለህ።
ሰረሰር የሌለህ ዝልግልግ ነህ!
Re: Odie and Selam: Nominated as Person of the Year. Rain or Shine They are True Ethiopians.
Honey Badger you better take my feed back seriously & positively!
Re: Odie and Selam: Nominated as Person of the Year. Rain or Shine They are True Ethiopians.
Honey Badger only a true friend gives a candid feed back!
Last edited by Axumezana on 25 Dec 2024, 01:25, edited 1 time in total.
Re: Odie and Selam: Nominated as Person of the Year. Rain or Shine They are True Ethiopians.
Selam, Abere and Odie,
That is right, true defenders of Ethiopia in the Sea of hostile and anti Ethiopian pests of this forum.
All the best.
That is right, true defenders of Ethiopia in the Sea of hostile and anti Ethiopian pests of this forum.
All the best.
Re: Odie and Selam: Nominated as Person of the Year. Rain or Shine They are True Ethiopians.
Axumezana,
“ኢትዮጵያ 1ኛ እናትህ ናት፣2ኛ ክብርህ ናት፣ 3ኛ ሚስትህ ናት፣ 4ኛ ልጅህ ናት፣ 5ኛ መቃብርህ ናት። የእናት ፍቅር፣የዘውድ ክብር፣ የሚስት ደግነት፣የልጅ ደስታ፣የመቃብር ከባድነት እንደዚህ መሆኑን እወቅ!"
ዋናው ቁም ነገር ሰላም የታላቁ ንጉስ የዐጼ ዮሐንስ አደራዊ ቃል ሳያዛንፍ ኢትዮጵያን የጠበቀውን አትኩረተ ህሌና እና የዕለት ከዕለት የኢትዮጵያዊነት ማተብ ነው። ሁላችን የአንድ ቤተሰብ ልጆች (እናት ኢትዮጵያ) ፍሬዎች ስለሆን እንደ ግለሰብ በመሪር ተግሳጽ ወይም መጥፎ ቃል ልንወራወር እንችላለን ሆኖም ግን እንደ አምላካዊ አስርቱ ትዕዛዝ "እናት እና አባትህን አክብር" እንደሚለው ኢትዮጵያን የሚረግም፤የሚሳደብ ብቻ ነው ለይቅርታ አስቸጋሪ የሚሆነው። በዚህ ረገድ ከብዙዎቹ የዚህ ዘመን የወያኔ ዘመን የትግራይ ክ/ሀገር ተወላጆች ከአንተ እስከ አሁን ባለመስመቴ ዋጋህን በበኩሌ ልነሳህ አልፈልግም። ጸሎቴ እና ምኞቴ በአዲሱ አመት የ ክቡር ገብረመድህን አርአያ ፈለግ እንድ ትከተል ነው።

Happy christmas and new year for you RIGHT
Godbless One and unified ethnically un-segregated Ethiopia!
ኢትዮዽያ ለዘለአለም ትኑር!
ጥላቶቿ ለዘላለም ይፈሩ!!
Re: Odie and Selam: Nominated as Person of the Year. Rain or Shine They are True Ethiopians.
I have no objections on this. Both honorable citizens showed character and intelligence.
Re: Odie and Selam: Nominated as Person of the Year. Rain or Shine They are True Ethiopians.
You may succeed with Amara help extincting 7bet Gurage to join dead language groups such as Gafat as an Amara enclave but you will never able to destroy the cultural and linguistic diversity of Ethiopia. No matter how many Gurages you sell, you will achieve only the dishonor of a laughing stock of Ethiopia.
Re: Odie and Selam: Nominated as Person of the Year. Rain or Shine They are True Ethiopians.
“ኢትዮጵያ 1ኛ እናትህ ናት፣2ኛ ክብርህ ናት፣ 3ኛ ሚስትህ ናት፣ 4ኛ ልጅህ ናት፣ 5ኛ መቃብርህ ናት። የእናት ፍቅር፣የዘውድ ክብር፣ የሚስት ደግነት፣የልጅ ደስታ፣የመቃብር ከባድነት እንደዚህ መሆኑን እወቅ!"
The wisdom of our ancestors!
ኢሳይያስ 58:12፤ ከዱሮ ዘመን የፈረሱት ስፍራዎች ይሠራሉ፥ የብዙ ትውልድም መሠረት ይታነጻል፤ አንተም፦ ሰባራውን ጠጋኝ፥ የመኖሪያ መንገድን አዳሽ፡ ትባላለህ።
The wisdom of our ancestors!
ኢሳይያስ 58:12፤ ከዱሮ ዘመን የፈረሱት ስፍራዎች ይሠራሉ፥ የብዙ ትውልድም መሠረት ይታነጻል፤ አንተም፦ ሰባራውን ጠጋኝ፥ የመኖሪያ መንገድን አዳሽ፡ ትባላለህ።
Re: Odie and Selam: Nominated as Person of the Year. Rain or Shine They are True Ethiopians.
We are still there!
We are alive!
አገር ከዘር በላይ ነው
We are alive!
አገር ከዘር በላይ ነው
Re: Odie and Selam: Nominated as Person of the Year. Rain or Shine They are True Ethiopians.
እኔ ዘፈን ስሚ አይደለሁም:: ቢሆንም ይህ የአገር ፍቅር ላላችሁ ሁሉ ማስታወሻ ይሁን!