ዓለም አቀፉ የእንስሳት መብት ተቆርቋሪ ድርጅት:-
ፒታ በተለይ ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ በማኅበራዊ ሚድያ ገፆቹ የኢትዮጵያ አየር መንገድን በመቃወም የተለያዩ ዘመቻዎች እያካሄደ ነው።
ፒታ ታኅሣሥ 18/2024 በድረ-ገፁ ባወጣው መግለጫ በዋሺንግተን ቢሮ ተቃውሞ ያሰማው "አየር መንገዱ [ማኩዌስ የተባሉ] ሊጠፉ የተቃረቡ የዝንጀሮ ዝርያዎችን ለቤተ-ሙከራ ጥቅም ላይ እንዲውሉ አጓጉዟል" በሚል መሆኑን አስታውቋል።ድርጅቱ እንደሚለው ሕገ-ወጥ የዝንጀሮ አዘዋዋሪዎች የኢትዮጵያ አየር መንገድን ተጠቅመው የተሸጡ የዝንጀሮ ዝርያዎችን አዘዋውረዋል።
ሕገ-ወጥ ነው የተባለ ዓለም አቀፍ የእንስሳት አዘዋዋሪ ድርጅት የዝንጀሮ ዝርያዎችን በአፍሪካ ግዙፉ አየር መንገድ አዘዋውሯል ተብሎ የቀረበበት ክስ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስም መጠቀሱን መግለጫው አመላክቷል።
https://www.bbc.com/amharic/articles/cvg9jdjnywzo
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12901
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ሕገ-ወጥ የዝንጀሮ አዘዋዋሪዎች የኢትዮጵያ አየር መንገድን ተጠቅመው የተሸጡ የዝንጀሮ ዝርያዎችን አዘዋውረዋል።
ከአማራ መብት አስከባሪነት ዛሎ ወደ ዝንጃሮ መብት አስከባሪነት የገበዉ የጀዊሳዉ ቡድን ጉዳይ!
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: ሕገ-ወጥ የዝንጀሮ አዘዋዋሪዎች የኢትዮጵያ አየር መንገድን ተጠቅመው የተሸጡ የዝንጀሮ ዝርያዎችን አዘዋውረዋል።
IT is BBC!! reporting not the Jewissa , Mr JanJaweed
I am not expecting you to know the difference, though. Under OPDO, everything and all things are for sale. Enjoy the bonanza while it lasts. The Jawissa is coming!! 
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12901
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ሕገ-ወጥ የዝንጀሮ አዘዋዋሪዎች የኢትዮጵያ አየር መንገድን ተጠቅመው የተሸጡ የዝንጀሮ ዝርያዎችን አዘዋውረዋል።
Did you associate yourself with the claim, or did you distance yourself from the claim of the "third party", while recycling it in here?Za-Ilmaknun wrote: ↑24 Dec 2024, 16:24IT is BBC!! reporting not the Jewissa , Mr JanJaweedI am not expecting you to know the difference, though. Under OPDO, everything and all things are for sale. Enjoy the bonanza while it lasts. The Jawissa is coming!!
![]()
Or, did I make you be aware of the difference by commenting on your recycling?
Choose from the 3!