Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13012
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Completely embarrassing ! 4 ሠዓት ብቻ ቆይቶ በተመለሰው የፈረንሣዩ ፕሬዚዳንት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በጣም ተደናግጠዋል

Post by Thomas H » 23 Dec 2024, 11:11

ስለ ጉዳዩ የተጠየቁት አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች:-"እኛም መሄጃ አጥተን ነው እንጂ አናድርም ነበር"ብለዋል።

Source: Facebook

Thomas H
Senior Member
Posts: 13012
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Completely embarrassing ! 4 ሠዓት ብቻ ቆይቶ በተመለሰው የፈረንሣዩ ፕሬዚዳንት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በጣም ተደናግጠዋል

Post by Thomas H » 23 Dec 2024, 11:58

Solomon T Dech

Breaking : ኢትዮጵያ ነዳጅ ልታበለፅግ ነው
Breaking : ኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ተግባራዊ አደረገች
Breaking : ኢትዮጵያ ስንዴ ወደውጭ መላክ ጀመረች
Breaking : 2017 የፓስፖርት አገልግሎት ቤት ለቤት መሰጠት ልጀመር ነው
Breaking: የፈረንሣዩ ፕሬዚዳንት ማክሮን ኢትዮጵያ የበለፀጉትን 7 አገሮች(G7) እንድትቀላቀል ለዓብይ አህመድ ሃሳብ አቀረቡ
Breaking: ኢትዮጵያ የውደብ በር አገኘች.....ይቀጥላል etc

Affable
Member
Posts: 639
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: Completely embarrassing ! 4 ሠዓት ብቻ ቆይቶ በተመለሰው የፈረንሣዩ ፕሬዚዳንት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በጣም ተደናግጠዋል

Post by Affable » 23 Dec 2024, 12:21

ቶማስ የድንጋጢያቸው ምክንያት አልገባኝም። ሰውየው ሽርሸር ለማድረግ የመጣ አልመሰለኝም ። ሴክሬተሪ ሄነሪ ክሊንተን በ 2011, በፈረንጆቹ አቆጣጠር , አዲስ አበባ ስትመጣ አንድ ማታ ብቻ ነበር ያደረችው።June 13 ገባች, June 14 እግሬ አውጪኝ አለች — not exactly በአይሮፕላን ነው “ያመለጠችው.” በዛች አጭር ቆይታዋ ለአፉሪካ union ንግግር አድርጋለች። የዛን ግዜ የUnion መሪውን እና ጠቅላይ ሚኒስቴር መለሰን በግል አነጋግራለች።
አዲስ አበቦች በአዲስ አበባ ሰአት እያሰሉ ይሆናል። ፈረንጅ የሰአት አጠቃቀምን ያቅበታል። ያ አንዱ ምክንያት ነው ለብልፅግናቸው።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23382
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: Completely embarrassing ! 4 ሠዓት ብቻ ቆይቶ በተመለሰው የፈረንሣዩ ፕሬዚዳንት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በጣም ተደናግጠዋል

Post by Fed_Up » 23 Dec 2024, 14:17

Affable wrote:
23 Dec 2024, 12:21
ቶማስ የድንጋጢያቸው ምክንያት አልገባኝም። ሰውየው ሽርሸር ለማድረግ የመጣ አልመሰለኝም ። ሴክሬተሪ ሄነሪ ክሊንተን በ 2011, በፈረንጆቹ አቆጣጠር , አዲስ አበባ ስትመጣ አንድ ማታ ብቻ ነበር ያደረችው።June 13 ገባች, June 14 እግሬ አውጪኝ አለች — not exactly በአይሮፕላን ነው “ያመለጠችው.” በዛች አጭር ቆይታዋ ለአፉሪካ union ንግግር አድርጋለች። የዛን ግዜ የUnion መሪውን እና ጠቅላይ ሚኒስቴር መለሰን በግል አነጋግራለች።
አዲስ አበቦች በአዲስ አበባ ሰአት እያሰሉ ይሆናል። ፈረንጅ የሰአት አጠቃቀምን ያቅበታል። ያ አንዱ ምክንያት ነው ለብልፅግናቸው።
ብሎ አለ ሁሌ የሚሳሳተው ሰውዬ ^^^^^ :roll:

Affable
Member
Posts: 639
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: Completely embarrassing ! 4 ሠዓት ብቻ ቆይቶ በተመለሰው የፈረንሣዩ ፕሬዚዳንት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በጣም ተደናግጠዋል

Post by Affable » 23 Dec 2024, 15:22

Fed up, አሉባልታ መሸመት እና መንዛት እንጂ የማንበብ ባህሪው እንደሌለህ አውቃለሁ። ቢኖርህ ኖሮ የፃፍከውን አትፅፉም ነበር። ድንቁርናን ባህል አድርጋችሁታል እናንተ መንደር።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23382
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: Completely embarrassing ! 4 ሠዓት ብቻ ቆይቶ በተመለሰው የፈረንሣዩ ፕሬዚዳንት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በጣም ተደናግጠዋል

Post by Fed_Up » 23 Dec 2024, 16:49

Affable wrote:
23 Dec 2024, 15:22
Fed up, አሉባልታ መሸመት እና መንዛት እንጂ የማንበብ ባህሪው እንደሌለህ አውቃለሁ። ቢኖርህ ኖሮ የፃፍከውን አትፅፉም ነበር። ድንቁርናን ባህል አድርጋችሁታል እናንተ መንደር።
ሊነበብልህም ይከጂልሃል? ደፋር!! ጊዜ ወርቅ ነው ሲባል አልሰማህም? ከናንተ ቅብጥርጥር ምን ልንማር ነው እምናነበው? ተማሩ እስኪ መጀመሪያ::

Affable
Member
Posts: 639
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: Completely embarrassing ! 4 ሠዓት ብቻ ቆይቶ በተመለሰው የፈረንሣዩ ፕሬዚዳንት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በጣም ተደናግጠዋል

Post by Affable » 23 Dec 2024, 17:08

አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋህ ነው። ማንበብ ቢቸግርህ አይገርመኝም። የኔን ፅሁፉ አንብብ አላልኩም። ተማር goggle ማረግ። ስለ ክሊንተን የፃፉኩት public knowledge ነው። ስለ ግዜ “ ወርቅ” ነው አባባልህ ትንሽ ፈገግ አስደረከኝ። Ethiopia Forum ላይ ተጥዳችሁ የምትውሉ የ ኢሳያስ ደንቆሮ ካድሬዎች ግዜያችሁ ውድ እንደሆነ ስታወሩ መስማት የልብ ድካም ያለው ሰው አይቋቋመውም። ቃሉን እንደሰማ ነው ለዘላለሙ ሸለብ የሚለው።
ግን “ ወርቅ” ግዚያችሁን ለምን የ ኤርትራ ጉዳይ ላይ ያተኮረ የ አሳብ ፉጭት የሚደረግበት ዌብሳይት ለመፉጠር አታጠፉም።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23382
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: Completely embarrassing ! 4 ሠዓት ብቻ ቆይቶ በተመለሰው የፈረንሣዩ ፕሬዚዳንት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በጣም ተደናግጠዋል

Post by Fed_Up » 23 Dec 2024, 17:26

Affable wrote:
23 Dec 2024, 17:08
አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋህ ነው። ማንበብ ቢቸግርህ አይገርመኝም። የኔን ፅሁፉ አንብብ አላልኩም። ተማር goggle ማረግ። ስለ ክሊንተን የፃፉኩት public knowledge ነው። ስለ ግዜ “ ወርቅ” ነው አባባልህ ትንሽ ፈገግ አስደረከኝ። Ethiopia Forum ላይ ተጥዳችሁ የምትውሉ የ ኢሳያስ ደንቆሮ ካድሬዎች ግዜያችሁ ውድ እንደሆነ ስታወሩ መስማት የልብ ድካም ያለው ሰው አይቋቋመውም። ቃሉን እንደሰማ ነው ለዘላለሙ ሸለብ የሚለው።
ግን “ ወርቅ” ግዚያችሁን ለምን የ ኤርትራ ጉዳይ ላይ ያተኮረ የ አሳብ ፉጭት የሚደረግበት ዌብሳይት ለመፉጠር አታጠፉም።
^^ ሁሌ የምትሳሳተው ሰውዬ .. እስኪ አትዘብዝብ:: google አርግ ነው ያልከው? የጃጃህ ነህልበል:: የትራንፕ መሸነፍ ጎጉል አርገህ ነበር እንዴ ያወቅከው? ዴዴብ
Last edited by Fed_Up on 23 Dec 2024, 17:29, edited 1 time in total.

Right
Member
Posts: 4294
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: Completely embarrassing ! 4 ሠዓት ብቻ ቆይቶ በተመለሰው የፈረንሣዩ ፕሬዚዳንት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በጣም ተደናግጠዋል

Post by Right » 23 Dec 2024, 17:28

ግን “ ወርቅ” ግዚያችሁን ለምን የ ኤርትራ ጉዳይ ላይ ያተኮረ የ አሳብ ፉጭት የሚደረግበት ዌብሳይት ለመፉጠር አታጠፉም።
They are stuck in the past. They believe the dying banana republic is still the province of Ethiopia and Ethiopia’s responsibility.

These disgusting and shameless animals have to be dealt with brutally.
When we deport them they come back. When we greet the Somalians they cry like a baby. They are the most obnoxious parasites in the world.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23382
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: Completely embarrassing ! 4 ሠዓት ብቻ ቆይቶ በተመለሰው የፈረንሣዩ ፕሬዚዳንት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በጣም ተደናግጠዋል

Post by Fed_Up » 23 Dec 2024, 17:30

Right wrote:
23 Dec 2024, 17:28
ግን “ ወርቅ” ግዚያችሁን ለምን የ ኤርትራ ጉዳይ ላይ ያተኮረ የ አሳብ ፉጭት የሚደረግበት ዌብሳይት ለመፉጠር አታጠፉም።
They are stuck in the past. They believe the dying banana republic is still the province of Ethiopia and Ethiopia’s responsibility.

These disgusting and shameless animals have to be dealt with brutally.
When we deport them they come back. When we greet the Somalians they cry like a baby. They are the most obnoxious parasites in the world.
አይ የአጋሜ ነገር... እንዳስለቀስንህጉድጎድ ነው እምትገባው:: ቅቅቅቅ እንዲህ ነን እወቀን:: አቅም የለም እንጂ ምኞታችሁ እኮ ብዙ ነው:: ኤርትራውያንን በህልማችሁ ሳይቀር ቆራርጣችሁ በእሳት ስታነዱን ነው ስታልሙ ውላችሁ የምታድሩት;;ምን ያረጋል እንደ እንሽላሊት ገጣጥበን ምላስ እና ስንበር አስቀርተናችሆል::

Post Reply