Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40166
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በጉጉት የምንከታተለው የእናት ኢትዮጵያ እድገትና ለውጥ! አለምን የሰሯት ሰራተኞች ናቸው!!!

Post by Horus » 22 Dec 2024, 19:50

እርግጥ በሕዝቧ ቁጥር ብቻ ከሄድን ኢትዮጵያ የአፍሪካ 2ኛዋ ታላቅ አገር ነች ። ነገር ግን የኢትዮጵያን ታሪክ፣ ባህልናና ገናናነት ስናክልበት ኢትዮጵያ ማንም ተዎዳዳሪ የሌላት እጅግ ታላቋ ያፍሪካ አህጉር አገር ነች ። ይህ ታላቅነቷ ደሞ ወደ ኋላ ላይታጠፍ እየገሰገሰ ነው!! አለም በወሬና በምናብ አልተገነባችም፤ በእጀ ወርቃሞቹ ራዕይ ፣ ጥረት፣ ትጋትና ጽናት እንጂ! ኢትዮጵያ አገሬ እደጊ ተመንደጊ ይመርብሽ :!: :!: :!:





Post Reply