ታላቋ ኢትዮጵያ ሲያምርባት ዐይናችሁ ደም የሚለብስ ባንዳና ተላላኪ ሁላ ቻሉት!!!
ይህ ገና ጅምሮ ነው! ይህቺ ውብና ገናና አገር ገና ቀይ ባህር ላይ ትደምቃለች !!!
Last edited by Horus on 22 Dec 2024, 14:16, edited 1 time in total.
Re: ታላቋ ኢትዮጵያ ሲያምርባት ዐይናችሁ ደም የሚለብስ ባንዳና ተላላኪ ሁላ ቻሉት!!!

ጭንጋፉ ጭልፊት - ኢትዮጵያውያን ዓይናቸው ደም የለበሰው የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ በደም ስለተጨማለቀ ነው። አንተ ግን ለከርስህ ያደርክ ጉፋያ ጉማሬ ስለሆንክ ወገንህ እያለቀም ለፒፒ ዛፍና መብራት እንደ ስልብ ባሪያ ታሽቋልጣለህ።
አሳፋሪ!
አሳፋሪ!
Re: ታላቋ ኢትዮጵያ ሲያምርባት ዐይናችሁ ደም የሚለብስ ባንዳና ተላላኪ ሁላ ቻሉት!!!
አቤት አቤት ኢትዮጵያ እንደት አማረባት እባካችሁ? ህጻናቱ በጎጃም፤ጎንደር፤በትግራይ ፤ በወለጋ ፤ በአሩሲ፤ በሸዋ ወዘተ እየፈነደቁ ትምህርት ቤት ሲጫዎቱ፤ አዛውንቱ ቤተ-አምልኮ በአልባሳት ከብረው፤ ጎበዛዝቱ እና ቆነጃጅቶቹ በሰርግ እና በጋብቻ በጥንድ ሲታዩ፤ እህሉ በማሳ፤ አትክልቱ በጓሮ ወተቱ በጓዳ ሞልቶ - ከእግር እስከ እራሷ ኢትዮጵያ ሰላም ውላ ሰላም የምታድር ። ግን ይህ ገፀ-ባህርይ ኢትዮጵያን ይገልጣታል ወይ?
ኢትዮጵያ ሊጎበኛት የምትሻው ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሄር እንጅ የፈረንሳይ መሪ አይደለም። ኢትዮጵያ ድሃ ተበደለ ፍርድ ጎደለ የሚል መሪ፤ በአጠገቡ የሚያልፈውን መንገደኛ ወገኑን እንደት ዋልክ እንደት አደርክ? ህሌና ያለው ትውልድ እንድኖር እንጅ በቲክቶክ ተጣርቶ የማያወቀን ሁሉ የሚሳደብ አይደለም። ኢትዮጵያ የምትፈልገው ያን የጠፋውን እሴት ( ፈረስ በቅሎ ጋልቦ በመቃብር ስፍራ ሲያልፍ ከፈረስ/በቅሎ ወርዶ ለሙታኑ ክብር በእግሩ የሚሄድ) እንጅ በቢላዎ ወገኑን አርዶ ገድሎ እሬሳው ላይ ጫት የሚቅም አይደለም፤ ኢትዮጵያ የቸገራት የብሎኬት ቤት ሳይሆን አገር ነው - አገር የህዝብ ቤት ሊሆን አለመቻሉ። አገር ሲፈርስ ወደየት ሂዶ ይለቀሳል እንድሉ።
ኢትዮጵያ ሊጎበኛት የምትሻው ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሄር እንጅ የፈረንሳይ መሪ አይደለም። ኢትዮጵያ ድሃ ተበደለ ፍርድ ጎደለ የሚል መሪ፤ በአጠገቡ የሚያልፈውን መንገደኛ ወገኑን እንደት ዋልክ እንደት አደርክ? ህሌና ያለው ትውልድ እንድኖር እንጅ በቲክቶክ ተጣርቶ የማያወቀን ሁሉ የሚሳደብ አይደለም። ኢትዮጵያ የምትፈልገው ያን የጠፋውን እሴት ( ፈረስ በቅሎ ጋልቦ በመቃብር ስፍራ ሲያልፍ ከፈረስ/በቅሎ ወርዶ ለሙታኑ ክብር በእግሩ የሚሄድ) እንጅ በቢላዎ ወገኑን አርዶ ገድሎ እሬሳው ላይ ጫት የሚቅም አይደለም፤ ኢትዮጵያ የቸገራት የብሎኬት ቤት ሳይሆን አገር ነው - አገር የህዝብ ቤት ሊሆን አለመቻሉ። አገር ሲፈርስ ወደየት ሂዶ ይለቀሳል እንድሉ።
Re: ታላቋ ኢትዮጵያ ሲያምርባት ዐይናችሁ ደም የሚለብስ ባንዳና ተላላኪ ሁላ ቻሉት!!!
“አንድ ያላት ዕንቅልፍ የላት!”
ከሃገራቶች ጋር ስምምነትና መልካም ግንኙነት መፍጠር ተገቢ ነው። ሆኖም እንጭጭ የፒፒ ካድሬዎች ማክሮን በአቶ ዓብዮት የገና መብራትና ትላንና በተተከለ ዛፍ ያማለላችሁት መስሏችሁ ኩምባያ መጨፈራችሁ ያሳፍራል።
ሂትለር እንኳን የሳሳላት በሃውስማኒያን ድንቅ ስነ-ህንፃ የተዋበች ከተማን የሚያስተዳድር መሪን ብልጭ-ድርግም በሚል መብራት ልታታልለው አትችልም።
በአይፍል ታወር የኢንጂነሪንግ ኤክሰለንስና ፣ በኖተርዳም ጎቲክ ስነ-ህንፃ ጥበብ ከተዋበች ብርቅዬ ከተማ ፣ ከ220 ዓመት በፊት ከተገነባው አርክ ዴ ትሪያምፍ ሀውልት፣ በ2 ኪሎ ሜትር ተዘረግቶ በቅንጡ ሱቆች፣ ቲያትሮች፣ ሲኒማ ቤቶች፣ ሆቴሎችና መኖሪያ ቤቶች ከተዋበው የሻንዜ ሊዜ ሽንጣም ጎዳና፣ 14 የምድር ውስጥ ፈጣን ባቡሮች ከሚምዘገዘጉባት፣ የሞና ሊዛ መዓዛ ከአወደው የምድር ውስጥ ሉቭረ ቤተ-መዘክር፣ ግዙፉና ታሪካዊው የካቶሊክ ቤተ-ክርስቲያን ሳክሬ ከር ባሲሊካ ከቆመበት፣ 3000 የዱር እንሰሳት ዙ ከሚያስተዳድር፣ የትዮ ለሌ የምድር ውስጥ የአፅም ዋሻ ካታኮምብስ ላይ ከተገነባ ከተማ የመጣን የሃገር መሪ ከሲንጋፖር በተቀዳ መብራትና ትናንትና በተነጠፈ ጥቁር አስፋልት እንዲሁም በብረት በተሰራ የፒኮክ ምስል ቀልቡን እስባለሁ ብሎ መፍጋት ፈስ መጨረስ ነው።
እኔ አቶ ዓብዮትን ብሆን ከተማ ከተማውን ለአፍሪካ መሪዎች፣ እርሻ፣ የመልክዐ ምድራችን አቀማመጥና ታሪካዊ ቦታዎችን ለምዕራባውያን መሪዎች አሳይ ነበር። ግን ችግሩ እንጭጩ ዓብዮት የሚያስተዳድረው ፊንፊኔን ብቻ ነው።