ጎንደር ሆኖ ጩኸት
ከሽዋ መንጫጫት
ከወሎም አቤት አቤት
ጎጃሜ የሌለበት
እንክስ እንክስ
ጎንበስ ጎንበስ
በድሮን ሳትበላሽ
ጨዋታው ፍርሽርሽ
የልጅ ሁካታ
አራት ኪሎ ገባሁ ድንፋታ
ተልባ ቢንጫጫ
በአንድ የድሮን ሙገጫ
ፋኖ እገርህ ግባ
ይሻልሃል ውለድ አግባ
Re: የፋኑዬ ነገር ዘይትና ውሃ አፈርና ብረት
ያቺ ባለክራንች አንካሳ አጋሜስታ
አ17 አመት ጫካ ውስጥ ተኝታ
ፋኖ በአንድ አመት 4ኪሎ ይግባ
ኡኡታ ጫጫታ የውሸት ጋጋታ


አ17 አመት ጫካ ውስጥ ተኝታ
ፋኖ በአንድ አመት 4ኪሎ ይግባ
ኡኡታ ጫጫታ የውሸት ጋጋታ