Re: እንዴ አዳነች ኢማኑኤል ማክሮንን በምን ቋንቋ ነው የምታወራው? ግን “እምቧ” ያለች መሰለኝ!
Selam learn to appreciate progress! Adanach is simply the best woman leader in Ethiopia!
Re: እንዴ አዳነች ኢማኑኤል ማክሮንን በምን ቋንቋ ነው የምታወራው? ግን “እምቧ” ያለች መሰለኝ!
ተባይ ወያኔ - በምን ቋንቋ አናገረችው ነው የተባልከው?
Re: እንዴ አዳነች ኢማኑኤል ማክሮንን በምን ቋንቋ ነው የምታወራው? ግን “እምቧ” ያለች መሰለኝ!
Write in English !
Re: እንዴ አዳነች ኢማኑኤል ማክሮንን በምን ቋንቋ ነው የምታወራው? ግን “እምቧ” ያለች መሰለኝ!
Why do you blame the mayor for not speaking foreign language ? Do you think Amharic is only yours ?
Re: እንዴ አዳነች ኢማኑኤል ማክሮንን በምን ቋንቋ ነው የምታወራው? ግን “እምቧ” ያለች መሰለኝ!
ወያኔው - ታጥቦ ጭቃ ደነዝ ስለሆንክ አይገባህም። ከፈለገች ለምን በወፍ ቋንቋ አታናግረውም። ጥያቄው ግን በምን ቋንቋ አናገረችው ነው።
እንግሊዘኛውንማ ሲጀመር ባትሞክረው ይሻላት ነበር። እራሷው ፈቅዳ እኮ ነው ወደ ዝንጀሮ ቋንቋ የለወጠችው። ውስጥ አዋቂ ስለሆንክ፣ ዲግሪ በዲግሪ ያንበሻበሻት የወያኔው ትምህርት ሚኒስቴር በምን ቋንቋ እንዳስተማራት እግረ መንገድህን ንገረኝ።