Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17001
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

የሜንጫ ጃዋርና የፒፒው ካድሬ ጭልፊቱ ፍጥጥ ያለ ያመንዝራነት ፖለቲካ!

Post by Selam/ » 20 Dec 2024, 21:10

Last edited by Selam/ on 21 Dec 2024, 15:26, edited 2 times in total.

Affable
Member
Posts: 639
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: የሜንጫ ጃዋርና የፒፒው ካድሬ ጭልፊቱ ፍጥጥ ያለ የመገለባበጥ ፖለቲካ!

Post by Affable » 21 Dec 2024, 10:53

የ ጃዋር የፓለቲካ አመንዝራነት የሚጠበቅ ነው። ከ አቢይ አምላኪነት የአቢይ ቀንደኛ ጠላትነት መሸጋገሩ አያስገርምም። በአሁኑ ባለው የ Ethiopia ፓለቲካ በ ኦሮሞዎች ድጋፍ ብቻ የፓለቲካ ስልጣን ምኞቱ እንደማይሳካለት ገብቶታል። ፋኖን ማድነቅ ሲጀምር ፣ አረፉተነገሮቹ ውስጥ ኢትዪጺያዊነትን ማካተት ሲጀምር ነው ሰውየው የ ትራይባል ፓለቲክስ እየደከመ መምጣትን ተረድቶአል ያልኩት።
ለፅንፈኞች አሁንም አፉ መፉቻ ቋንቋ ሊሆን ይችላል የ ኢትዪጺያ ህዝብ ግን በጣም ተሰላችቶአል በ እኛና እነሱ ፓለቲካል ትርክት። ጃዋር ያንን መረዳት መቻሉ እሰየው የሚያሰኝ ነው።
ግን በ ኢትዪጺያ ናሽናል ፓለቲክስ ውስጥ አሁንም ትልቅ ሚና ይኖረኛል ብሎ ካሰበ ተሳስቶአል ባይ ነኝ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17001
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሜንጫ ጃዋርና የፒፒው ካድሬ ጭልፊቱ ፍጥጥ ያለ የመገለባበጥ ፖለቲካ!

Post by Selam/ » 21 Dec 2024, 12:27

የፓለቲካ አመንዝራነት

Affable
Member
Posts: 639
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: የሜንጫ ጃዋርና የፒፒው ካድሬ ጭልፊቱ ፍጥጥ ያለ የመገለባበጥ ፖለቲካ!

Post by Affable » 21 Dec 2024, 14:58

ጤናም የለው ። በዚህ ዘመን መዋሸት ከባድ ነው። የ digital አሻራ ቋሚ መረጃ ነው። ከዚህ በፊት ያለውን ያውቃል። ለምን እራሱን ለቅሌት አመቻቸ።
ድሮ መስሎኝ ደግፊው ነበር። አሁን ግን ጥሩ መሪ አለመሆኑን ተረድቺያለሁ ቢል ብዙ ጫጫታ አይኖርም ነበር። የፓለቲከኞች አቋም መቀየር የልብ ድካም የሚፈጥር ክስተት አይደለም።
ወንድማችን ግን በውሸት እራሱን ለ Ethiopia ህዝብ እንደገና ማስተዋወቅ መረጠ ይህን ሲል “ Right from the beginning before Abiy even became Oromia party leader, I knew Abiy was the wrong person. I knew he would become a dictator.” @Jawar_Mohammed Dec 2024.
ይሀው ሰውየው ማንም ሳይገርፈው በ December 2020 ግን ይህን ብሎ ነበር ስለአቢይ “ dictatorship is over in Ethiopia. We are very lucky to have Abiy Ahmed as a leader.”
የለም የወንድማችንን የአእምሮ ጤንነት ብንጠይቅ በሟርተኝነት ልንወነጀል አይገባም።

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የሜንጫ ጃዋርና የፒፒው ካድሬ ጭልፊቱ ፍጥጥ ያለ የመገለባበጥ ፖለቲካ!

Post by Union » 21 Dec 2024, 15:04

ጀዋርን አማራ እና ደቡብ ህዝብ ለፍርድ እንፈልገዋለን። እስከመጨረሻው ሁሉንም ኦሮሙማ መሪ ነን ባዮችን ለፍርድ እስከምናቀርብ አንላቀቅም።

የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም

Selam/
Senior Member
Posts: 17001
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሜንጫ ጃዋርና የፒፒው ካድሬ ጭልፊቱ ፍጥጥ ያለ አመንዝራነት ፖለቲካ!

Post by Selam/ » 21 Dec 2024, 15:22

“የፖለቲካ አመንዝራነት” ብለህ ጨርሰኸዋል።

እኔን ደግሞ የሚገርመኝ ከማመንዘራቸው አለማፈራቸው ነው። ሙያቸው ማመንዘር የሆኑት እንኳን በሰንበት ዕጣን አጭሰው ምህረትን ይለምናሉ። እንደ ጭልፊቱ ያሉ ወስላታ አለሌዎች ግን ነትበውና በክተው ነፍሳቸው እስክትነጠቅ ድረስ እንደ እንሽላሊት እየተሹለከለኩና እየተሙለጨለጩ ራሳቸውን በማጭበርበር ያልፋሉ።

Affable wrote:
21 Dec 2024, 14:58
ጤናም የለው ። በዚህ ዘመን መዋሸት ከባድ ነው። የ digital አሻራ ቋሚ መረጃ ነው። ከዚህ በፊት ያለውን ያውቃል። ለምን እራሱን ለቅሌት አመቻቸ።
ድሮ መስሎኝ ደግፊው ነበር። አሁን ግን ጥሩ መሪ አለመሆኑን ተረድቺያለሁ ቢል ብዙ ጫጫታ አይኖርም ነበር። የፓለቲከኞች አቋም መቀየር የልብ ድካም የሚፈጥር ክስተት አይደለም።
ወንድማችን ግን በውሸት እራሱን ለ Ethiopia ህዝብ እንደገና ማስተዋወቅ መረጠ ይህን ሲል “ Right from the beginning before Abiy even became Oromia party leader, I knew Abiy was the wrong person. I knew he would become a dictator.” @Jawar_Mohammed Dec 2024.
ይሀው ሰውየው ማንም ሳይገርፈው በ December 2020 ግን ይህን ብሎ ነበር ስለአቢይ “ dictatorship is over in Ethiopia. We are very lucky to have Abiy Ahmed as a leader.”
የለም የወንድማችንን የአእምሮ ጤንነት ብንጠይቅ በሟርተኝነት ልንወነጀል አይገባም።

Selam/
Senior Member
Posts: 17001
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሜንጫ ጃዋርና የፒፒው ካድሬ ጭልፊቱ ፍጥጥ ያለ ያመንዝራነት ፖለቲካ!

Post by Selam/ » 21 Dec 2024, 15:49

“የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም”

ጃዋር ሜንጫ አንገታችሁን እንቀነጥሳለን ባለችበት አፏ ዛሬ ተቆልምማ ሰላምና ደህንነት ትላለች።

Post Reply