Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fiyameta
Senior Member
Posts: 19946
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

⚖️ Meet Abiy Ahmed's High Powered Legal Team ⚖️ ℒℴω

Post by Fiyameta » 19 Dec 2024, 09:10

ωhat's ωrong ωith this picture? :P :P :P

Meleket
Member
Posts: 4798
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ⚖️ Meet Abiy Ahmed's High Powered Legal Team ⚖️ ℒℴω

Post by Meleket » 19 Dec 2024, 09:35

የበሻሻውን መልኣኽ” ለቀቅ፡ ይልቅስ ስለ ኤርትራ የልማትና የፊዚካል ዲማርኼሽን ትግባሬ ዜና ካለሽ ጀባ በዪን።
Fiyameta wrote:
19 Dec 2024, 09:10
⚖️ Meet Abiy Ahmed's High Powered Legal Team ⚖️ ℒℴω
ωhat's ωrong ωith this picture? :P :P :P

እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች የገረመን ደግሞ የነዚህ ብሮፌሽናል ካርቱኑስቶች እውነትን ያነገበ የፈጠራ ችሎታ የታከለበት ‘ክሬቲቪቲ” ነው! ሲገርሙ!

Meleket
Member
Posts: 4798
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ⚖️ Meet Abiy Ahmed's High Powered Legal Team ⚖️ ℒℴω

Post by Meleket » 19 Dec 2024, 10:40

“ኣብዚ እንሄካ ጽዋ፡ ‘ክልተሻዕማ ክነዛረቦም ለኾናይ” በለ ወዲ ኣምበራመጠቓ! ቢልና ዶ ፍሽኽ ከነብለኩም። viewtopic.php?f=2&t=234189
Fiyameta wrote:
19 Oct 2020, 19:03
GO, ABIY, GO! :oops: :oops:
Fiyameta wrote:
19 Oct 2020, 03:09
Ethiopia under PM Abiy Ahmed's leadership: Wealth Per Adult: $3,085, a 2000% increase from when he came to office!!

Source: https://www.credit-suisse.com/media/[deleted] ... k-2019.pdf

😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄

Ethiopia under TPLF apartheid rule: Wealth Per Adult $153

Source: https://www.credit-suisse.com/media/[deleted] ... 017-en.pdf
$3,085 - $153 = $2,932
ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ዜጋ በአመት $3000 ዶላር ይዘርፉ ነበር ማለት እኮ ነው።
:shock: :shock:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23382
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ⚖️ Meet Abiy Ahmed's High Powered Legal Team ⚖️ ℒℴω

Post by Fed_Up » 19 Dec 2024, 10:48

Meleket wrote:
19 Dec 2024, 10:40
“ኣብዚ እንሄካ ጽዋ፡ ‘ክልተሻዕማ ክነዛረቦም ለኾናይ” በለ ወዲ ኣምበራመጠቓ! ቢልና ዶ ፍሽኽ ከነብለኩም። viewtopic.php?f=2&t=234189
Fiyameta wrote:
19 Oct 2020, 19:03
GO, ABIY, GO! :oops: :oops:
Fiyameta wrote:
19 Oct 2020, 03:09
Ethiopia under PM Abiy Ahmed's leadership: Wealth Per Adult: $3,085, a 2000% increase from when he came to office!!

Source: https://www.credit-suisse.com/media/[deleted] ... k-2019.pdf

😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄

Ethiopia under TPLF apartheid rule: Wealth Per Adult $153

Source: https://www.credit-suisse.com/media/[deleted] ... 017-en.pdf
$3,085 - $153 = $2,932
ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ዜጋ በአመት $3000 ዶላር ይዘርፉ ነበር ማለት እኮ ነው።
:shock: :shock:

Ayte Meleket,

We aspired and supported Abiy and the TPLFistss to achieve greatness, peace, freedom and prosperity to their country and the horn region. However, they misinterpreted our humility and support as a vulnerability and vowed to eradicate us completely. What did you expect us to do or how were you hoping we would respond? Why don't you share your thoughts with us?

Meleket
Member
Posts: 4798
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ⚖️ Meet Abiy Ahmed's High Powered Legal Team ⚖️ ℒℴω

Post by Meleket » 19 Dec 2024, 10:55

Fed_Up wrote:
19 Dec 2024, 10:48

ኣይተ Fed_Up “ካብ ጉዪዪ ምውዓል፡ ክሳድ ምሓዝ!”viewtopic.php?f=2&t=308857&
Meleket wrote:
09 Nov 2022, 10:35
የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች! - የ146ቱ ካምፖች ወግ!

ጐበዝ እነዚህ 146 የጋራ ፈርጦቻችን ከነ 'ኮኦርዲኔታቸው' በማያሻማ መልኩ “ይግባኝ በማይባልበት” ፍርድ ተወስነው፡ ቁልጭ ብለው ትግባሬን እየጠበቁ የተቀመጡ ናቸው።

https://legal.un.org/riaa/cases/vol_XXVI/771-799.pdf

ታድያ ሃገራችን ኤርትራና ጐረቤቷ ኢትዮጵያ በሰላም ይኖሩ ዘንድ፡ እንዲህ ቢደረግ ምን ይመስላችኋል?

1.) በ146ቱ ነጥቦች፡ በያንዳንዷ ስፍራ የጋራ ወታደራዊ ካምፕ በመገንባት የደንበር ጸጥታ አስከባሪ ሃይል ማስፈር።

2.) በ146ቱ ካምፖች የሚኖሩት የሁለቱ ሃገራት የሰራዊት ብዛት 80 ከኢትዮጵያ (ሁሉን ኢትዮጵያዊ ብሄር ብሄረሰቦች የወከለ እንዲሆን ማለትም ኣልተወከልኩም የሚል ኢትዮጵያዊ ብሄር እንዳይኖር ማለት ነው።) ኤርትራም በበኩሏ ከ80 ያልበለጡ የሰራዊቷ ኣባሎችን በነፍስወከፍ 146ቱ ካምፖች ውስጥ እንድታስቀምጥ ማድረግ።

3.) ይህም ማለት 146*80 = እያንዳንዷ ሃገር ቢያንስ ቢያንስ 11,680 በወታደራዊ ዲሲፕሊን የተመሰከረላቸውን የሰራዊት አባሎቿን ለድንበር ጥበቃ እንድታሰማራ ማድረግ። ይህ የሁለቱ ሃገራት መንግስታት የሰራዊት ክፍል፡ ፈጣን በሆነ ዘመናዊ የመገናኛ መሳርያዎች የታጠቀ ማድረግ። [ስለ ወጪው አትጨነቁ፡ የሁለቱ ሃገራት ህዝብ ሊሸፍነው ይችላል፤ የሁለቱ ሃገራት ህዝብ በረባ ባልረባው ከመናቆር፡ ገንዘብ አዋጥቶ ሰላሙን ማስጠበቅ ይቀለዋል!]

4.) የሁለቱም ሃገሮች የአየር ሃይል፡ ሃገሮቹ ዬተስማሙባቸውን ያህል የአሰሳና ዳሰሳ ሂሊኮፕተሮችና ድሮኖች ለዚሁ ድንበር ጸጥታ መመደብ። [በሂሊኮፕተርና በድሮን ከመጨፋጨፍ ይሄ ሳይሻል ኣይቀርም ትላላችሁን?]

5.) በዚህ መሰረት፡ በድንበር አካባቢ ምናልባት ሊፈጥር የሚችልን ግጭት በግዜ ማጤንና ፈጣን ፈውስ በመሻት እልባት ላይ ማድረስ።

በዚህ መልኩ “ፊዚካል ዲማርኬሽኑን” ብንጀምረው የሁለቱ አጎራባች ሃገሮች ህዝቦች ዘለቄታዊ ሰላምና እፎይታን ለማግኘትና ለማጣጣም አይችሉም ትላላችሁን? እስከ መቼ ድረስ እርስ በእርስ ማናቆር ጐበዝ!

ለዛሬ 146 የጋራ ፈርጦቻችንን እዚህ ተመልከቷቸው!ከገጽ 786-794 ወይም ከ ገጽ 17-25 ቁልጭ ብለው አሉላችሁ።

ጐበዝ "ፊዚካል ዲማርኼሽኑ" በዚህ ሃሳብ አኳያ ቢተገበር ምን ይመስላችኋል? እስቲ የሚጐድለውን አጉድላችሁ፡ የሚጨመረውን ጨምራችሁ ሃሳባችሁን አክሉበትና ወደ ትግባሬ እናምራ። የየሃገሮቻችን ቦተሊከኞቻችንን እንዲህ አድርገን 'ጭራውን መያዝ' የፈሩትን ነገር በማደፋፈር እናግዛቸው እንጂ ጐበዝ! አይመስላችሁም። "ፊዚካል ዲማርኼሽን ይቻላል!"

ተጻፈ፡ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
:mrgreen:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ⚖️ Meet Abiy Ahmed's High Powered Legal Team ⚖️ ℒℴω

Post by Digital Weyane » 19 Dec 2024, 11:25

ከዓድዋ ተወላጁ ወያኔ ዎንድሜ Meleket ጋር ሞቶ በሞቶ እስማማለሁ።

ኡኛ ወያኔ በታሪካችን ውስጥ ትልቅ ውለታ የዋሉልንን ሰዎችን መክዳት ባህላዊ ጨዋታችን ነው። ለምሳሌ፣ ደጃዝማች ካሣ ምርጫ <<አፄ ዮሐንስ>> ከመባላቸው በፊት ከሽፍታነት ወጥተው ወደ ንግሥና ለመምጣት የተጠቀሙበት ስልት በባንዳነት እንግሊዝን ማገልገል ነበር።

በጀኔራል ናፔር የተመራው የእንግሊዝ ጦር የደጃዝማች ካሣ ምርጫን የመረጃ መንገድ ምሪት፣ የውሃውንና የስንቅ አቅርቦት እንዲሁም የዓድዋ ተወላጅ ተዋጊ ኃይል አሰልፈው መቅደላ ዘምተው ባደረጉት ጦርነት ላይ አፄ ቴዎድሮስ በጠላት እጅ ላለመውደቅ ሲሉ ሽጉጣቸውን ጠጥተው አለፉ። ደጃዝማች ካሣ ምርጫ በአፄ ቴዎድሮስ ዙፋን ላይ ተቀመጡ።

ኡኛ ወያኔ አገራችንን መክዳት፣ ውለታ የዋሉልንን ሰዎችን መክዳት፣ እንደ ትልቅ ድል አድርገን እንወስደዋለን። የበሻሻውን ጨቅላ እደግ እደግ ብለን ያሳደግነው ኡኛ ወያኔ ነን። ጨቅላው የኤርትራን ህዝብ ቢከዳ አይገርመንም። ሰው የተማረውን ልክ ነው የሚኖረው። :roll: :roll:

Meleket
Member
Posts: 4798
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ⚖️ Meet Abiy Ahmed's High Powered Legal Team ⚖️ ℒℴω

Post by Meleket » 19 Dec 2024, 11:27

ኣይተ Fed_Up “ካብ ጉዪዪ ምውዓል፡ ክሳድ ምሓዝ!viewtopic.php?f=2&t=308857&

ኣብ ጉዳይ ቦተሊካ ኢጦብያ ጦብሎቕሎቕ ኣብ ክንዲ ምባል፡ “ፊዚካል ዲማርኬሽን ጽባሕ ዘይዀነስ ሎሚ ይተግበር በል”! ኤርትራ ወደይ ብቑሊ ማሕጸነይ እትብሎ ዜጋ፡ ምእንቲ “ፊዚካል ዲማርኼሽን” ከይሰልከየ ‘ብዓቕሊን ትዕግስትን’ ኪጽዕት ይግባእ። ንትግባረ “ፊዚካል ዲማርኬሽን” ዜቖናጽብን ዜሰናኽልን ግን፡ ጠላምን ከዳዕ ሕድሪ ስውኣትን ንከብዱ ጥራይ ዚነብር፡ ብመጻኢ ዕድል ደቂ ኤርትራ ዚጣላዕ፡ (ሰ.ፍ.ረ.) ሰብ ፍሉይ ረብሓ ጥራይ ኢዩ፡ እንተበልና ድፍረት ኣይትቁጸርዎ፡ እቲ ሓቁ ንሱን ንሱ ጥራይን ስለዝዀነ።

Fed_Up wrote:
19 Dec 2024, 10:48
.. ..

Ayte Meleket,

We aspired and supported Abiy and the TPLFistss to achieve greatness, peace, freedom and prosperity to their country and the horn region. However, they misinterpreted our humility and support as a vulnerability and vowed to eradicate us completely. What did you expect us to do or how were you hoping we would respond? Why don't you share your thoughts with us?

Abdisa
Member+
Posts: 6262
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ⚖️ Meet Abiy Ahmed's High Powered Legal Team ⚖️ ℒℴω

Post by Abdisa » 19 Dec 2024, 12:35

:lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:
Fiyameta wrote:
19 Dec 2024, 09:10
ωhat's ωrong ωith this picture? :P :P :P

Meleket
Member
Posts: 4798
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ⚖️ Meet Abiy Ahmed's High Powered Legal Team ⚖️ ℒℴω

Post by Meleket » 20 Dec 2024, 04:01

Meleket wrote:
19 Dec 2024, 09:35

Post Reply