Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Meleket
Member
Posts: 4796
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ከምዕራብ አፍሪካ የተባረረችው ፈረንሣይ ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ከበሻሻው ንጉስ ጋር ስምምነት ላይ ደርሳለች

Post by Meleket » 19 Dec 2024, 03:30

ስለ የበሻሻው መልኣኽ ይቆይላችሁና፡ ከወደ ኤርትራ የልማት ወይም የፊዚካል ዲማርኬሽን ትግባሬ ዜና ካላችሁ እስቲ ጀባ በሉን! viewtopic.php?f=2&t=308857&

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23381
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ከምዕራብ አፍሪካ የተባረረችው ፈረንሣይ ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ከበሻሻው ንጉስ ጋር ስምምነት ላይ ደርሳለች

Post by Fed_Up » 21 Dec 2024, 11:20

Fiyameta wrote:
19 Dec 2024, 03:22
Moite moite moite… modern time slave. Very true :lol: :mrgreen:

ነገሩ አይገባቸውም እነሱ.... መከራ ይምከራቸው:: ምድረ ለማኝ

Digital Weyane
Member+
Posts: 9837
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ከምዕራብ አፍሪካ የተባረረችው ፈረንሣይ ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ከበሻሻው ንጉስ ጋር ስምምነት ላይ ደርሳለች

Post by Digital Weyane » 21 Dec 2024, 17:38

መሪዎቻችን ለነጮች ተገዙ፣
ቅኝ ገዢዎቻችን በዙ፣
አይ የባንዳነት ስራ፣ ቀጠለ መዘዙ፣

ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
:cry: :cry: :cry: :cry:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9837
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ከምዕራብ አፍሪካ የተባረረችው ፈረንሣይ ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ከበሻሻው ንጉስ ጋር ስምምነት ላይ ደርሳለች

Post by Digital Weyane » 21 Dec 2024, 17:49

በቅፅል ስሙ <<የዓድዋው ዘሌንስኪ>> በመባል የሚታወቀው ወያኔ ዎንድማችን Meleket በምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ላይ የስነ አእምሮ ጦርነት አወጀ። :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9837
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ከምዕራብ አፍሪካ የተባረረችው ፈረንሣይ ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ከበሻሻው ንጉስ ጋር ስምምነት ላይ ደርሳለች

Post by Digital Weyane » 31 Dec 2024, 13:15

ከምዕራብ አፍሪካ የተባረራችሁ አውሮጳውያን ቅኝ ገዢዎች ሆይ፣

ኢትዮጵያን ረግጣችሁ እንድትገዙና ተፈጥሮአዊ ሀብቷን እንድትበዘብዙ አቢይ አህመድ ቢፈቅድላችሁ እንኳን ኡኛ አናደርገውም። :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9837
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ከምዕራብ አፍሪካ የተባረረችው ፈረንሣይ ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ከበሻሻው ንጉስ ጋር ስምምነት ላይ ደርሳለች

Post by Digital Weyane » 31 Dec 2024, 20:17

ጂቡቲ እና ኢትዮጵያን ባንድ ላይ አጣምራ ለመግዛት በባንዳው አቢይ አህመድ በር የተከፈተላት ፈረንሣይ ደስታዋን መቆጣጠር ተስኗታል። ተጋሩ ዎገኖቼ ለማይቀረው ነገር እንዘጋጅ። ኡኔ ቦቦኩሌ ፈረንሣይኛ ቋንቋ መማር ጀምሬአለሁ። :roll: :roll:

Post Reply