እንዲያው ታጥቦ ጭቃ! [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
ኤርትራዊም ኢትዮጵያዊም እንዲነቃ፡
መቀሌም በሻሻ፡ አስመራም አምበራመጠቃ፡
ባህርዳር በሰቃ፡ ፍንፍኔም ወለቃ፡
መሆናቸው በይፋ እንዲያበቃ፡
እንዲያው ታጥቦ ጭቃ፡
አዲሳባም እንደብርሌ እንዳትነቃ፡
ኩሽ ሴም መባባሉ በይፋ እንዲያበቃ፡
የልጆች ጨዋታ እንዲያከትም ዕቃዕቃ፡
ምድሩ ላይ ትሰመር ብይኗ ደማምቃ።
መጋለብ እንዲያከትም በህዝብ ልጆች ጫንቃ፡
እንዲሁ እንዳትኖር ሓቅ ተደብቃ፡
ይፋ ትሁን ትውጣ ለሁላችን ታውቃ፡
እንዳይፏልልብን የማንም ሞልቃቃ፡
ግዙፍ ነኝ እንዳይለን የማንም ደቃቃ፡
ምድሩ ላይ ትሰመር ብይኗ ደማምቃ፡
ይህ ሲሆን ብቻ ነው የህዝቦች ፍንደቃ።
ብይን ተተግብሯል የሚሉት አባባል፡
በንጹሃን ህይወት መጫወት እንደ ጅል፡
ከድንበር ተርቆ ወንበር ላይ መፏለል፡
የድንበር ህዝቦችን ኣይችልም ሊያማልል።
ብይን ሚተገበር መሬት ላይ ተወርዶ፡
ምስክር ባለበት ሁሉም ፈቅዶ ወዶ፡
ምልክት አድርጎ ችካል ተቸክሎ፡
ሲታይ ብቻ እኮ ነው ሁሉም ተቻችሎ።
ከዚያ በተረፈ “ህድማ ኢዩ ንቕድሚት”፡
ከዚያ በተረፈ ሽሽት ነው ወደፊት፡
የድንበሩ ጉዳይ እንደ ሕገመንግሥት፡
ይቀመጥ ካላችሁ በቤተ መጻሕፍት፡
ለዚህስ ኣልነበረም ያ ሁሉ መስዋእት።
ህግ እንደማስቀደም ከቀደመ ጉልበት፡
ሃያልና ደካማ ሚቀያየርበት፡
ጊዜ የመጣ ዕለት፡
‘ዕንኪላሎ’ ማለት፡
በሕግ ካልተቋጨ ተወርዶ ተመሬት፡
ምስኪኑ ህዝባችን ያ ሁሉ መስዋእት ምን ሊፈይድለት?
በጦቢያና ኤርትራ የልብ ስምምነት፡
ብይኑ ምድር ላይ ተደርጎ ምልክት፡
እስቲ ህዝቦቻችን እፎይ ይበሉበት፡
ያመስግኑ ኣምላክን “ተመስገን” በማለት፡
ውሃና ኤሌክትሪክ በደንብ ያግኙበት፡
እጅጌ ሰብሰበው ያምሩ ወደ ልማት፡
እንዲህ ቅን ኣካሄድ የማይዋጥለት፡
ያ ኣካል ብቻ እኮ ነው የህዝባችን ጠላት።
“ላሎ ላሎ . . . ዕንኪላሎ” . . .የሚለውን የወዲ ሻውልን ሙዚቃ በመጋበዝ ተሰናበትናችሁ፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። viewtopic.php?f=2&t=308857&
Re: እንዲያው ታጥቦ ጭቃ! [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
Dumbito,
Can you tell us what is happening with Chigray. it seems like its problems are getting multiplied every day. And there is no hope for anything getting better. On the other hand, we have defeated all our enemies and are now poised for the great leap forward. Next year, Colluli is coming online.

አንተ ተራ ካድሬ የኩሉሊ ማዕድንን ማውጣት ሌላ፡ የሄግ ብይንን መሬት ላይ መተግበር ደግሞ ሌላ ኣርእስት ናቸው።
ድንበር መሬቱ ላይ ቢመላከት ለኩሉሊ ልማት እንቅፋት ነው ወይስ ኣጋዥ? .. .. .. ምኑ ነፈዝ ነህ እቴ!
የኤርትራ እና ኢትዮጵያ ድንበር በሄጉ ብይን መሰረት መሬቱ ላይ ቁልጭ ብሎ ችካል ቢቸከልበትና ቢመላከት አንተና መሰሎችህ ምን ስለምትጎዱ ነው? ግልጽ አድርግልን እስኪ።
"ኤርትራ ህገመንግስትም ድንበርም ኣያስፈልጋትም ማዕድኗ ብቻ ነው የሚያስፈልጋት። መሬቱ ላይ በቅጡ የተመላከተ ‘አክችዋል ዲማርኬሽን’ ኣያስፈልጋትም ‘ቨርቺዋል ዲማርኬሽን’ በቂ ነው። " ከሚሉት ነፈዞች አንዱ ነህ እንዴ? ይህ ኣይነት ካድሪያዊ ኣካሄድ ለአለቆችህ ለነ ሓውዜንና ለነዘመሰሎም ኣልጠቀማቸውም፡ ሕሊናቸውን ሲያሳክካቸው ነው “የሚኖሩት”። ብለን ኣንሳለቅብህም እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

sesame wrote: ↑18 Dec 2024, 04:32Dumbito,
Can you tell us what is happening with Chigray. it seems like its problems are getting multiplied every day. And there is no hope for anything getting better. On the other hand, we have defeated all our enemies and are now poised for the great leap forward. Next year, Colluli is coming online.![]()
![]()
![]()
![]()
Re: እንዲያው ታጥቦ ጭቃ! [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
ተራ ካድሪቷና የጦርነት ጥቅመኛዋ (ጦ.ጥ.) sesame እላይ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ያቀረብንላትን ጥያቄ ለመመለስ ባለመቻሏ፡ ኣለቆቿን በመጠዬቅ ላይ ትሆንን? አለቆቿም ለመመለስ ባለመብቃታቸው አለቃቸውን በመጠየቅ ላይ ይሆኑን ብለን አንሳለቅባትም እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። እስከ መቼ ድረስ ሰው ከህሊናው ጋር ይጣላል? ለማንኛውም ወደ ህሊናዋ ትመለስ ዘንድ፡ ባለችበት ይመቻት!viewtopic.php?f=2&t=308857&