Ascaris are finally pretending they love Tigray more than Ethiopians ገና በእምብርክክ እናስኬዳቸዋለን!
Ascaris are too shallow & restless ! Better they bow to Abiy instead of trying to sabotage him as slaves of Egypt!
Re: Ascaris are finally pretending they love Tigray more than Ethiopians ገና በእምብርክክ እናስኬዳቸዋለን!
የትግራዩ ወፈፌ አሁንም ከጾመ ትግራይ በኋላም ይህ እኩይ ኣካሄድክን ኣላረምክምን?
ኤርትራውያን ሲጸልዩ እና ሊተኩሱ "እንዲሁም ሲጸዳዱ" ብቻ ነው ጎንበስ የሚሉት ሲባል ኣልሰማህምን።
ለፈጣሪ ካልሆነ ለማንም ፍጡር መጎንበስ ብሎ ነገር የለም በኤርትራዉያን ዘንድ። [አራት ሚልየን ነጥቦች]
ኢትዮጵያውያንን ባንድላይ እንደ አንድ ‘ፓኬጅ’ ነው የምናያችሁ፡ አንዱን ካንዱ የምናበላልጥበት ምንም ምክንያት የለም። እርግጥ ነው ይበልጥ ጭቆና የደረሰበት ኣካል ካለ ከሰብአዊነት ኣኳያ ቅድሚያ ኣጋርነታችንን እንሰጠዋለን። ከዚህ በተረፈ ከመንደባለል መቼ ተገላገላችሁና ነው ደግሞ ሰዎችን የምብርክክ ስለማስኬድ የምታልሙት ጃል!
እንዴት ነው “አልቲሜትሊ” ጌቾና ደብረጨን ታረቁ ወይ? መንበረ ሰላማም የመንፈስ ልጆቹን ለማስታረቅ ገና ኣልበቃም ማለት ነውን? አዬ የክልል ትግራይ ነገር ሲያልቅ ኣያምር የእናንተ ተራ ካድሮቹ ምላስ ግን ከአኵሱም ሃውልትም ትንሽ የረዘመ ይመስላል!

የጭዋነት ጭምብልህን ማውለቅህ መልካም ነው። አብይ ኢሳያስን ከስልጣን፥እንደሚያስወግደው፥ ጠብቅ!
Re: Ascaris are finally pretending they love Tigray more than Ethiopians ገና በእምብርክክ እናስኬዳቸዋለን!
ኣንተ እሱን ጠብቅ፤ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ደግሞ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 62:11 “እግዚኣብሄር አንድ ግዜ ተናገረ፤ እኔም ይህን ብቻ ሰማሁ። ኃይል (ስልጣን) የእግዚኣብሔር ነው።” የሚለውን ሃሳብ እንድታነብ እንጋብዝሃለን። "ማውረድም ማውጣትም የሚችለው እግዚኣብሔር ብቻና ብቻ ነው።" ብለው የመንበረ ሰላማ ሊቃዉንት “በጦመ ትግራይ” ወቅት ኣላስተማሩህምን?
ኣንድ ሃቅ ደጋግመን እንነግርሃለን “አብይ ኢሳያስን ኢሳይያስም ኣብይን ለማስወገድ ኣይችሉም፡ ምክንያቱም ማውረድም ማውጣትም የእግዚኣብሔር ስራ ስለሆነ።" አይደለም እንዴ የትግራዩ ወፈፌ ወዳጃችን? ይልቅስ ጌቾንና ደብረጨንን አስታርቁና በወንድማማችነት መንፈስ በክልላችሁና በሃገራችሁ በሰላም ኑሩ። ሌላው መንገድ ሁሉ ኪሳራ እንጂ ትርፍ አታገኙበትም።viewtopic.php?f=2&t=308857&
ኣንድ ሃቅ ደጋግመን እንነግርሃለን “አብይ ኢሳያስን ኢሳይያስም ኣብይን ለማስወገድ ኣይችሉም፡ ምክንያቱም ማውረድም ማውጣትም የእግዚኣብሔር ስራ ስለሆነ።" አይደለም እንዴ የትግራዩ ወፈፌ ወዳጃችን? ይልቅስ ጌቾንና ደብረጨንን አስታርቁና በወንድማማችነት መንፈስ በክልላችሁና በሃገራችሁ በሰላም ኑሩ። ሌላው መንገድ ሁሉ ኪሳራ እንጂ ትርፍ አታገኙበትም።viewtopic.php?f=2&t=308857&
Re: Ascaris are finally pretending they love Tigray more than Ethiopians ገና በእምብርክክ እናስኬዳቸዋለን!
አክሱም የምትባል ጉፋያ፣ ባንድ በኩል ሰላም ነው የሚያዋጣን ትልና ደግሞ ዞር ብለህ ኢሳያስን እንገለብጣለን፣ ኤርትራንም እንወራለን ብለህ ትፎክራለህ። እንዴ ጠንቋይም ዲያቆንም መሆንኮ አይቻልም በመንፈሳዋ ህገ-ስርዓት።
እውነቱን እንነጋገር ከተባለ ደግሞ ለእኛ የሰላም ሰዎች እባቧ ወያኔም ቅብዝብዟ ሻዕቢያም የተረገሙ ናቸው። ወያኔ ከስታና ገርጥታ የአቶ ዓብዮት ጥገኛ ሆና የመጨረሻ እስትንፋሷን እስክትነጠቅ በጣዕረሞት እያጣጣረች ሲሆን ሻዕቢያ ደግሞ በእራሷ ከታችም ከላይም በስብሳ ለመውደቅ አንድ ሐሙስ ነው የቀራት። ታዲያ በምን ሂሳብ ሙታኖች ብስባሾችን ይጥላሉ?
እውነቱን እንነጋገር ከተባለ ደግሞ ለእኛ የሰላም ሰዎች እባቧ ወያኔም ቅብዝብዟ ሻዕቢያም የተረገሙ ናቸው። ወያኔ ከስታና ገርጥታ የአቶ ዓብዮት ጥገኛ ሆና የመጨረሻ እስትንፋሷን እስክትነጠቅ በጣዕረሞት እያጣጣረች ሲሆን ሻዕቢያ ደግሞ በእራሷ ከታችም ከላይም በስብሳ ለመውደቅ አንድ ሐሙስ ነው የቀራት። ታዲያ በምን ሂሳብ ሙታኖች ብስባሾችን ይጥላሉ?
Re: Ascaris are finally pretending they love Tigray more than Ethiopians ገና በእምብርክክ እናስኬዳቸዋለን!
That is judgement from God, Abiy shall finish Isaias!