Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17000
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጄኔቲክስ አይዋሽም፤ ይህን የጉራጌይቱ የምኒልክ እናት የልጅ ልጅን ስሙት፤ በድምጹ ባክሰንቱ፣ በመልኩ ቁርጥ ጉራጌ !!!

Post by Selam/ » 16 Dec 2024, 06:44

የጭልፊቱ የክስታኔን ዘር በሚኒልክ gene ውስጥ ፍለጋ። የኢትዮጵያ ህዝብ ተመሳሳይ ጂን ነው ያለው ሆኖም ንጉሡ እንዳንተ ዓይነት ሞላጫ ሌባ በትውልዳቸው ሊኖር አይችልም።

Horus wrote:
31 Aug 2019, 03:11
Post 31 Aug 2019, 03:11

ስሙት አንድ ቦታ ምን እንደሚል። ይህን ይላል ። ምኒሊክ ያማራ የኦሮሞ ሌላም ደም አላቸው፣ አሁን ላወጣው አልፈልግም ይላል ። እሱ ሚለው ግን እኛ የምናውቀው ጉዳይ ነው።