Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40166
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጉራጌ! የመስቀል ሕዝብ! የኢትዮጵያ አምባሳደር!!! አምባሳደር ማሲንጋን ፍትፎ በጥረት አቅርበን ባንከፎ አጎረስነው !!!

Post by Horus » 16 Dec 2024, 01:10

የቃል ትርጉም፤
ጥረት = ክትፎ የሚቀርብበት ክብ ተደርጎ ተቆርጦ ታጥቦ በእሳት ከለሰለሰ በኋል ክትፎ የሚወጣበት የእንሰት ቅጠል ነው ! እጅግ አድርጎ ክትፎን ያጣፍጣል!
አንቀፎ = ውብ ተደርጎ በጥበበኞች ከቀንድ የሚሰራው የጉራጌ ማንኪያ ሲሆን ጉራጌ ከእንጀራ በወጥ በተቀር ሌላ ምግብ ሁሉ የሚበላው በአንቀፎ ነው!


Last edited by Horus on 16 Dec 2024, 01:36, edited 6 times in total.

Dama
Member+
Posts: 6416
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ጉራጌ! የመስቀል ሕዝብ! የኢትዮጵያ አምባሳደር!!!

Post by Dama » 16 Dec 2024, 01:15

You mix up everything with anything. Gurage nationalism, Kistane exclusive separtiist flare, Christian extremism and melting point Ethiopianism.
A piece of trash!



Selam/
Senior Member
Posts: 17001
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጉራጌ! የመስቀል ሕዝብ! የኢትዮጵያ አምባሳደር!!! አምባሳደር ማሲንጋን ፍትፎ በጥረት አቅርበን ባንከፎ አጎረስነው !!!

Post by Selam/ » 16 Dec 2024, 07:34

:lol: :lol: :lol:
Horus wrote:
16 Aug 2019, 01:36
Post 16 Aug 2019, 01:36

ቆጮና ክትፎ ቅቤ ሳይበዛ ለአይምሮ እድገትና ለሽካ (ኢንተለጀንስ) በላጭነት አይነተኛ ማለምለሚያ እንደ ሆኑ ተረጋገጠ !!!


Post Reply