Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 36097
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 13 Dec 2024, 21:26
-
Dark Energy
- Member
- Posts: 2378
- Joined: 24 Feb 2022, 14:08
Post
by Dark Energy » 13 Dec 2024, 22:06
Fuc…king ugly Guragie,
President Al Sissi has not forgotten the fuc..king dam yet. It is not hunting season you know. . Too much water.

-
ethiopian
- Member+
- Posts: 5873
- Joined: 09 Oct 2011, 21:29
Post
by ethiopian » 13 Dec 2024, 22:19
Dark Energy wrote: ↑13 Dec 2024, 22:06
Fuc…king ugly Guragie,
President Al Sissi has not forgotten the fuc..king dam yet. It is not hunting season you know. . Too much water.
ASCARI is in your DNA ! No surprise there , slave dark horse
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 36097
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 13 Dec 2024, 23:32
Dark Energy wrote: ↑13 Dec 2024, 22:06
Fuc…king ugly Guragie,
President Al Sissi has not forgotten the fuc..king dam yet. It is not hunting season you know. . Too much water.
Eriew,
Go back read what had called all your slavish servitude with Sisi- small time loser drama. Now, you must listen ቶ Egyptians directly- you are a shame to your own people - የሲሲ ገረዶች
-
Mesob
- Member
- Posts: 2341
- Joined: 23 Dec 2013, 21:03
Post
by Mesob » 14 Dec 2024, 17:00
If Egypt is angry this much, then Issaias Afeworki must be drinking bottles of Scotch to sooth his rage. By a stroke of a pen in Ankara, the Turkish leader removed Arab Egypt from the Horn of Africa, and Ethiopia also tore down Issaias Afeworki's pet project, the so called Asmara Declaration to bind Egypt-Somalia-Eritrea in a defense pact.
-
Union
- Senior Member
- Posts: 11737
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 14 Dec 2024, 20:50
Stupid horus talking about the non stop የነጮች drama
ሲሲና አብይ የአንድ ቡድን ተጫዋቾች ናቸው። ሲሲ 10ቁጡሩ ነው እስራኤላዊ ስለሆነ። ዳኛው እና የቡድኑ መሪ ነጮች ናቸው። አብይ አህመድ የቤንች ተጫዋች ነው። ና ሲባል ይመጣል።
ሆረስ ደግሞ ህዝብ መሀል የOLFን ባንዲራ ይዛ lets do it abiy እያለች ትዘላለች

-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15242
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 14 Dec 2024, 21:33
የአቶ ዓብዮት ተላላኪውን ውርጋጥ ጭልፊቱንና የአል ሲሲ ተላላኪ ሻቦዎችን በአንድነት ገልብጦ በጭስ ማጠን በተገባ ነበር።
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 22816
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 14 Dec 2024, 23:00
Selam/ wrote: ↑14 Dec 2024, 21:33
የአቶ ዓብዮት ተላላኪውን ውርጋጥ ጭልፊቱንና የአል ሲሲ ተላላኪ ሻቦዎችን በአንድነት ገልብጦ በጭስ ማጠን በተገባ ነበር።
ሰገራው አጋሜው
ራስህን ቻል... ቂጥህ ውስጥ ሻእቢያ እንጨት እንደሰካብህ እናውቃለን ግን እንጨት ተሰክቶብኝ ነበር ብለህ እሁንም ድረስ ሻእቢያን ከአፍህ ማውጣት አለመቻልህ የእንጨቱ ጥልቀት አስደንግጦኛል:: እድሜህን ግምት ውስጥ በማስገባት የሻእቢያ መጥፋት እና ኢትዮጵያ ጠግባ ማደሯን ሳታይ እንደምትሞት እርግጠኛ ነኝ::
ኣይዞኻ ናይና ቅቅቅቅቅ
-
Dama
- Member
- Posts: 4480
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 14 Dec 2024, 23:47
You stand for no one. Not for Ethiopia. Not even for yourself because ur unpaid. You serve one dictator
as a volunteer for the love of mayhem and chaos.
Obviously, evil.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15242
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 15 Dec 2024, 09:15
ስዩም መስፍን ባድሜ ለኢትዮጵያ እንድትሰጥ ተወስኗል ብሎ ወያኔዎችን በውሸት ከበሮ እንዳስደለቃቸው ሁሉ፤ የዓብዮት ተላላኪው የቁጭራው ጭልፊቱም የፒፒን የውሸት ጡሩንባ እዚህ ፎረም ላይ ያናፋል።
በአንካራው ስምምነት መሰረት ዕንጭጩ ዓብዮት የሶማሊያን አንድ ግዛት አከብራለሁ ብሎ concession ፈርሟል፤ ስለዚህ ያለበቂ ጥናት የተነደፈውና ጭልፊቱ የጦርነት ነጋሪት ለዓመት ሲመታበት የነበረው MOU ሞቶ ተቀብሯል። በምትኩ ሶማሊያ ለኢትዮጵያ የባህር በር መተላለፊያ ትሰጣለች።
ግን ይኸንን access to & from the sea ሶማሊያ ድሮም አልከለከለችም። እንደሚገባኝ ጅቡቲም ኤርትራም አልከለከሉም። ሆኖም ፒፒ የሃገር ውስጥ የተቃውሞ ውጥረት ሲበዛባት፣ በግድም ይሁን በውድ የባህር ኃይል ወደብ ይኖረናል ብላ አህጉሩን አተራመሰችው። Desperate የሆነችው ሶማሊላንድም ሰው አገኘሁ ብላ አጭበርባሪውና ወላዋዩ ዓብዮት ላይ ተፈናጠጠች። አሁን MOU የለም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼር የለም፣ የኢትዮጵያ ሶማሊላንድን ዕውቅና መስጠት የለም። እውነቱ ይኸ ሆኖ እያለ አጭበርባሪው ጭልፊቱ ስለ ውዳቂ አል ሲሲና፣ ኢሳያስ ይቀባጥራል።
እኔ ሰላም ከበፊቱ እንደተናገርኩት፣ ግብፅ ኢትዮጵያን አትወጋም፣ በሶማሌና በኢትዮጵያ መካከልም ጦርነት አይኖርም። ስለ ዕብዱ ኢሳያስ መገመት ቢከብድም፣ ፋኖ ፒፒን እያወላለቀ ባለበት ሁኔታ የባህላዊው ጄኔራል ጁላ ጦር መርቶ፣ የደቀቀችው ወያኔ ተጠጣግና፣ ኤርትራን ሊወጉ አይችሉም።
የሚያዋጣው ከጎረቤቶቻችን ጋር በሰላም መኖር ብቻ ነው። በጉልበታቸው እየተንፏቀቁ ይለምኑናል ወደባቸውን እንድንጠቀም።
https://www.middleeasteye.net/news/insi ... iopia-deal
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15242
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 16 Dec 2024, 09:40
ጎረቤቶቻችን በጉልበታቸው እየተንፏቀቁ ወደባቸውን እንድንጠቀም ይለምኑናል ብያለሁ:
The government of Djibouti says it has yet to hear back from Ethiopian counterparts on its offer to hand over the full administration of Tadjourah Port.
https://www.thereporterethiopia.com/42952/
Selam/ wrote: ↑15 Dec 2024, 09:15