Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

የአዲስ አበባ ፖሊስ ይቅርታ ጠየቀ። ሸኔዎች አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በደስታ ወደ ሰማይ ሲተኩሱ ነው ንፁሀን ሰዎች የተገደሉት ብሏል በዘገባው።

Post by Union » 09 Dec 2024, 23:10

Horus ምን ይሻላል። ስንለው የነበረው ነገር አፍጥጦ መጣ።

የአማራን ትግል አግዙ ስንላቹ የነበረው ለዚህ ነበር። ሲያፈናቅል እና ቤትህን ሲያፈርስብህ እናም ሱቅህን ሲያቃጥልብህ ቆይቶ አሁን ደግሞ ሸኔ አስገብቶ እያደነ እየገደለህ ነው።

አማራ መሬት ላይ በጦርነት ተሸንፎ ተስፋ የቆረጠው OLF ጅብ ሊበላህ መጥቷል

RIP to the innocent people of Addis

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የአዲስ አበባ ፖሊስ ይቅርታ ጠየቀ። ሸኔዎች አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በደስታ ወደ ሰማይ ሲተኩሱ ነው ንፁሀን ሰዎች የተገደሉት ብሏል በዘገባው።

Post by Union » 09 Dec 2024, 23:16

ይቅርታ አድርጉላቸው እያለ ይቀልድብሀል OLF አብይ :lol:

ሞትን ተለማመድ ምክንያቱም የአማራን ክልል ለቅቄ አዲስ አበባ ዙሪያ የኦሮሞ ምልምል ሰራዊት ላሰፍር ነው እያለህ ነው።
Last edited by Union on 09 Dec 2024, 23:24, edited 2 times in total.

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የአዲስ አበባ ፖሊስ ይቅርታ ጠየቀ። ሸኔዎች አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በደስታ ወደ ሰማይ ሲተኩሱ ነው ንፁሀን ሰዎች የተገደሉት ብሏል በዘገባው።

Post by Union » 09 Dec 2024, 23:20

የአማራ ክልል ተብዬው ህዝብ በደህና ግዜ ታግሎ ነፃ ወጥቷል (relatively). ይብላኝላቹ ለናንተ ውታፍ ለምትነቅል። አሟሟታቹ የማያምር ደመ ከልብ ነው የምትሆኑት



Post Reply