Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13159
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የአገሬ መሪ ክብር ያለዉ አገር ሄዶ ክብር ይሰጠዋል፣ ከብር የሌላዉ ና ክብሩ መዋዕለ ንዋይ የሆነበት አግር ሄዶ ግን ክብር ይነሰዋል!

Post by DefendTheTruth » 23 Oct 2024, 04:51

የአገሬ መሪ ክብር ያለዉ አገር ሄዶ ክብር ይሰጠዋል፣ ከብር የሌላዉ ና ክብሩ መዋዕለ ንዋይ የሆነበት አግር ሄዶ ግን ክብር ይነሰዋል!

መዋዕለ ንዋይ የጧት ጤዛ ነዉ ይባላል! የመዋዕለ ንዋይ ጌቶችም ጊዜዉ ያልፍባቸዋል፣ እንሱም ይወድቃሉ፣ የጊዜ ጉዳይ ነዉ።





DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13159
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የአገሬ መሪ ክብር ያለዉ አገር ሄዶ ክብር ይሰጠዋል፣ ከብር የሌላዉ ና ክብሩ መዋዕለ ንዋይ የሆነበት አግር ሄዶ ግን ክብር ይነሰዋል!

Post by DefendTheTruth » 09 Dec 2024, 15:55

እንቅልፍ ላይ ያላችዉ የዝህ ፎረም ተሳታፊዎች፣ ትንሽ ነቃ ስትሉ ይህን አድምጡ!

እኛ ለሕዝብ መብት ነዉ የምንታገለዉ፣ ለሃብት ቅርምት አይደለም፣ አለ ይህ በአለም ላይ በዲፕሎማቲክ ችሎታዉ የተደነቀ ሰዉ፣ ሰርጊዬ ላቭሮቭ።

We fight for the people, not for the resources, he said in English.


Post Reply