-
Union
ያዝ ጎንደር የጀግና ሀገር። አንድ ቤተሰብን በማማላል መላ ጎንደርን አሸነፍኩ እያለ ላለው አገው ወኩሽ። ....ለካስ አያውቁንም አለ።፡ቅቅቅ
Last edited by Union on 09 Dec 2024, 15:13, edited 2 times in total.
-
Union
Re: ያዝ ጎንደር የጀግና ሀገር። አንድ ቤተሰብ በማላል መላ ጎንደርን አሸነፍኩ እያለ ላለው አገው ወኩሽ። ....ለካስ አያውቁንም አለ።፡ቅቅቅ
አትወረጂ ብያት ከሜጫ ወደ ማይጨው
ወየውልሽ ሸንጎ ወየውልሽ አገው
እንደ ልክፍት ውሻ ለተቅበዘበዝሽው
ወየውልሽ ሸንጎ ወየውልሽ አገው
እንደ ልክፍት ውሻ ለተቅበዘበዝሽው
-
Union
Re: ያዝ ጎንደር የጀግና ሀገር። አንድ ቤተሰብ በማላል መላ ጎንደርን አሸነፍኩ እያለ ላለው አገው ወኩሽ። ....ለካስ አያውቁንም አለ።፡ቅቅቅ
አማራ እንደ ወርቅ ቀልጦ ጠርቶ የሚወጣ የአማራ እናም የመላ የኢትዮጵያ ዘብ!!
ወይ ፍንክች!
ወይ ፍንክች!
-
Union
Re: ያዝ ጎንደር የጀግና ሀገር። አንድ ቤተሰብ በማላል መላ ጎንደርን አሸነፍኩ እያለ ላለው አገው ወኩሽ። ....ለካስ አያውቁንም አለ።፡ቅቅቅ
አዎ ደስ አለኝ ኮራሁኝ
የቋራው አንበሳ የቴዲ ሲሉኝ
ጎንደሬው አማራ ሲሉኝ
የቋራው አንበሳ የቴዲ ሲሉኝ
የቋራው አንበሳ የቴዲ ሲሉኝ
ጎንደሬው አማራ ሲሉኝ
የቋራው አንበሳ የቴዲ ሲሉኝ