Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6178
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

የሽሌ መሪ አብዮት የአምላክና የብሄር ብሄርሰቦች ካርድ ሳበ!

Post by Odie » 09 Dec 2024, 08:37

ይሄ አምላክ እርሱ እንዳለው የሚተጣጠፍ እንደርሱ ስው አረገው? Justice and righteousness የማያውቅ አምላክበአፍ ጢሙ ይደፋ:: ምክንያቱም የወንጀል ተባባሪ ስለሚሆን!!

ወደ ድሮዋ ኢትዮዽያ አንመለስም ምክንያቱም ይሄ ለኦሮሞ barbarists ይመቻል አለ:: ለማረድ ለመዝረፍ!

ግን የብሄር ብሄረስብ ቀን ለምን አስፈለገ? የብሄረስብ ቀን እስከመጨፈር ነበር የተባለው?

ዋለልኝ መኮንን ነብስህን አይማረው::
መለስ ዜናዊ በሲኦል ንደድ::
ብሄር ብሄረስቦችን መጫወቻ ያረጋችሁ!
This is discrimination and treachery.

https://rumble.com/v5xjjut--..-dec-9202 ... src_v1_upp

ሃይማኖት ማጭበርበርያ እንደሆነ ደረጀን ስሙት::
ድሃው የፖለቲካና የብልፅግና scammers መጫወቻ ሆኗል!