የዛሬው አርብ የመሃሙድ አህመድ እንሾሽላ ነው!! የሰው ታሪኩ ሥራው ነው!!!
የሰው ልጅ ሃዘኑ ሕይወት አጭር መሆኑ ሳይሆን እድሜው ያለ አንዳች አላማና ተልዕኮ ሲባክንበት ነው!!! የሰው ልጅ ታሪኩ ከራሱ ባለፈ የሚሠራው ሥራ ታሪክ ነው !!! ይህም ስለሆነ ይህ ሰው ዛሬ አዲስ ሙሽራ ነው !!
Last edited by Horus on 06 Dec 2024, 22:38, edited 1 time in total.
Re: የዛሬው አርብ የመሃሙድ አህመድ እንሾሽላ ነው!! የሰው ታሪኩ ሥራው ነው!!!
አዲሱ ቴዲ አፍሮአችን ልዑል ሲሳይ !!
Re: የዛሬው አርብ የመሃሙድ አህመድ እንሾሽላ ነው!! የሰው ታሪኩ ሥራው ነው!!!
አዲስ ጉርሜሳ ትንሹ መሃሙድ ይባል ነበር !