Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8598
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 06 Dec 2024, 13:28
ፋኖ የብርሸለቆን ወታደራዊ ማሰልጠኛ ተቆጣጠረ!!
Please wait, video is loading...
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16664
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 06 Dec 2024, 13:36
ድል ለፋኖ። የእነ ጥላሁን ሙርጤሳ a.k.a Union የተቀነባቡረ የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ ምስጢሩ ጥሩ ምት ሲመቱ እንደሆነ ገምቼ ነበር።
-
Union
- Senior Member
- Posts: 12062
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 06 Dec 2024, 13:40
የአገው ብልፅግና ፋኖ ነኝ እያለ በዘመነ መሪነት እየተንቀሳቀሰ እንደ ሆነ የታወቀ ነው። መራዊ እና ሜጫ አከባቢ ማለት ነው።
የተረፈው ብርሸለቆን መያዙና አለመያዙን ከአማራ ህዝብ ድርጅት የዜና ምንጭ ካልተረጋገጠ አንቀበልም።
አገው misraq የአገውወአጋሜ መአዛን ዜና ይዞ ከች አለ። የበአዴን አገውን ዘና ማለት ነው
Wedi wrote: ↑06 Dec 2024, 13:28
ፋኖ የብርሸለቆን ወታደራዊ ማሰልጠኛ ተቆጣጠረ!!
Please wait, video is loading...