Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

የታላቁ እስክንድር ጦር ደብረብርሀንን ተቆጣጥሮ ለቁጥር የሚታክት OLF ገልቱ ተማረከ። እስኬው ይችላል

Post by Union » 05 Dec 2024, 19:58

አገው ዘመነ ይሄን ዜና ሲሰማ ምን አለ።

ዘመነ አንድም ቀን በህይወቱ ተዋግቶ ስለማያውቅ በአማራ ጀብድ እየተደመመ የሞት ቀኑ መድረሱን እያመነ ዱባይን እያሰበ ነው

eden
Member+
Posts: 9995
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 05 Dec 2024, 20:35

መከፋፈል አይደብርም?

Misraq
Senior Member
Posts: 16664
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የታላቁ እስክንድር ጦር ደብረብርሀንን ተቆጣጥሮ ለቁጥር የሚታክት OLF ገልቱ ተማረከ። እስኬው ይችላል

Post by Misraq » 05 Dec 2024, 20:59

eden wrote:
05 Dec 2024, 20:35
መከፋፈል አይደብርም?
ቱለማው ወንድማችን ጥላሁን ሙርጤሳ ፋኖን እየታገለ ነው። በውጊያ ያጣውን ድል በፖሬፓጋንዳና በከፋፋይ አጀንዳ ላማግኛት ኢቺላሎ ቢሎ ኢየታዋራጫ ኖ።

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re:

Post by Union » 05 Dec 2024, 21:12

አገው misraq aka eden :lol:

ማን ነው የተከፋፈለው :lol: አማራ እኮ የኦሆዴድ መሪ መሆን አይችልም። ወይም ትግሬ የአማራ ፋኖ መሪ መሆን አይችልም።፡እና አገው ለምንድነው የአማራ መሪ መሆን አይችልም ስንል ከፋፈላችሁን የምትሉን :lol:

አገው እና አማራ ናቸው የተከፋፈሉት እንዴ :lol: ብትንትን ይላሉ ገና የቋንቋው ክልል እና ህገመንግስቱ እስካልተቀየረ ድረስ

እኔ አገው አይደለሁም አማራ ነኝ። አገው አማራ ነው አለች ዘሙዬ። ሊበሏት ያሰቧትን እንቁራሪት ጅግራ ይሏታል አለ ናይጄርያ :lol: ማሞ ሌላ ሰፈሩ ሌላ :lol:

አገው ዘመነ የአማራ ህዝብ ጠላት!

ትግሬ እና አማራ ተከፋፍለው የለ እንዴ። እነሱ አንድ ሳይሆኑ እንዴት ነው አገው እና አማራ አንድ የሚሆኑት :lol:



eden wrote:
05 Dec 2024, 20:35
መከፋፈል አይደብርም?


Post Reply