Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 6846
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

በኢትዮጵያ ሽምግልና የተከበረ ባህል ነዉ

Post by Naga Tuma » 01 Dec 2024, 11:46

ሁለት የሚወቃቀሱ ግለሰቦችን ሁለቱንም ግለሰቦች የማያዉቅ ሰዉ ከርቀት ኣስተዉሎ በኣጋጣሚ ከተገናኛቸዉ በኋላ ማስታረቅ በጎ ነዉ ብሎ ማሰብ ቅንነት ነዉ።

ሽምግልና ማሰቡ እና ማስቀመጡ ግዜ ይወስዳል። ለሽምግልና ጉዞ ያስፈልጋል።

የተወቃቀሱት ይቅር ብለዉ ለመታረቅ እሺ ማለት ያስፈልጋል።

በቅንነት ተጠይቀዉ፣ ሁለቱም እሺ ብለዉ፣ ለሽምግልና የተጠየቁት በቅንነት እሺ ብለዉ፣ ኣስተናጋጆች ግዜ ወስደዉ ገንዘብ ኣዉጥተዉ ቡና ኣፍልትዉ ሁለቱም ይቅር ብለናል ብለዉ ታረቁ።

መወቃቀሱ ኣበቃ ተብሎ ሁሉም ወደ ቤቶቻቸዉ ተመለሱ።

ቀናት ሳይቆጠሩ ኣዲስ ስሞታ ሲሰማ ምንድነዉ ተብሎ ሌላኛዉ ሲጠየቅ ሀሰት ከተናገረ የትኛዉ የኢትዮጵያ ባህል ዉስጥ ያደገ ቢሆን ነዉ?

የኢትዮጵያን ባህል የምያዉቅ የተከበረ የሽምግልና ባህሉን ያዉቃል።

ከኣዲስ ስሞታ በኋላ ሀሰት የተናገረዉ ለእርቅ ምኞት ያልነበረዉ ከሆነ ይደርልኝ ቢል የምያስገድደዉ ሰዉ ኣልነበረም።

Abere
Senior Member
Posts: 14834
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በኢትዮጵያ ሽምግልና የተከበረ ባህል ነዉ

Post by Abere » 01 Dec 2024, 12:17


ሽማግሌ ዋሽቶ ያስታርቃል - ይባላል። ሽማግሌ አንተም ተው አንተም ተው በማለት - የበደለ ይክሳል። ፍርድ ቤት ወይም ዳኛ ግን ያስበላል - ጥል ቀያደርቅም። ሽማግሌ ግን ጥል ያደርቃል።

አሁን የኢትዮጵያ ትልቁ ፈተና ሽማግሌዎች የሉም። በገጠር ቢኖሩም ለአሁኑ አለም ውስብስብ ፓለቲካ የሚመጥን አቅም አይኖራቸውም - ፓለቲከኞቹ የመጠቁ ዱርየዎች ስለሆኑ። ድግሪ የበጠሱት (ከውስኪ፤ሲጋራ እና ልቅ ህይወት አደጋዎች ሰለባ የተረፉ) የዕድሜ ባለጸጋዎች ቢሆኖም ወስላታዎች ጥርሳቸውን ሰብረው ኢህ አፓ፤ መኢሶን፤ኢሰፓ ወዘተ እየሆኑ እራሳቸውን እንደ እሥስት እየቀየሩ ኢትዮጵያ ላይ መቅሰፍት ያመጡ ናቸው - ሽማግሌዎች ከመሆን ይልቅ ውስኪ ጨላጭ፤እርቃን ዳንስ ምሽት ቤት ዳንኪራ ረጋጭ፤ ከልጅ ልጆቻቸው ጋር ሹገር-ዲዲ የሚጫዎቱ ዱርየዎች ናቸው። የጎሳ ፓለቲካ ንግድ ፈቃድ አውጥተው ህዝብ የሚያሳርዱ፤ የኦነግ /ወያኔ አስተኳሾች፤ የአረመኔ ቡድን አማካሪዎች፤የትውልድ ገዳይ ትምህርት አርማ አራጋቢዎች፤ ማስታረቅ ሳይሆን ማጋጨት ሙያቸው የሆኑ ናቸው። ሽማግሌ ከየት ይምጣ?
ሰው ሲጠፋ ሰው የሚሆን ነው በኢትዮጵያ የጠፋው።

Selam/
Senior Member
Posts: 17002
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በኢትዮጵያ ሽምግልና የተከበረ ባህል ነዉ

Post by Selam/ » 01 Dec 2024, 12:55

የባህል እሴታችን ለመውደቁ ማስረጃ እንዲሆን፣ በሰማንያ ዓመቱ “የሸርሙጣ ልጅ” እያለ የሚሳደበውንና የመረጃ ካድሬውን ጭልፊቱን ማየት ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 40183
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በኢትዮጵያ ሽምግልና የተከበረ ባህል ነዉ

Post by Horus » 01 Dec 2024, 13:33

Selam/ wrote:
01 Dec 2024, 12:55
የባህል እሴታችን ለመውደቁ ማስረጃ እንዲሆን፣ በሰማንያ ዓመቱ “የሸርሙጣ ልጅ” እያለ የሚሳደበውንና የመረጃ ካድሬውን ጭልፊቱን ማየት ነው።
አንተ ምን እንደ ምትባል ታቃለህ? ሳዳጊ የበደለው? የትም ከለህበት ተጎልተህ እኔን ከመስደብ ባለፈ አንዲት ቁም ነገር አዘል ሃሳብ ማፍለቅ የማትችል ባለጌ አንተ ነህ! እንዳንተ ያለ ስድ አደግ አፉን እዚም እዛም ሲዘረጥጥ ደሞ ዝም ብዬህ የማጨማልቅህ ሰው አይደለሁም! አኔ ያልሰደቡኝን አልሰድብም! ስድብ ዱላ ነው! በዱላ ሲያቅትህ ነው በቃላት የምትመታኝ! ያ ሲሆን ደሞ ደግሜ ልንገርህ አጥንትህን የሚሰብር ምላሽ ነው የምሰጥህ ። ደጋግሜ ነግሬሃለሁ፤ ሌላውን ስታከብር ትከበራለህ ! 24/7 በትላልቅ ቀይ ቀለሞች ሆረስን መስደብ የተከበረ ሽማግሌ አያደርግህም ! አንተ ቶክሲክ በሽተኛ የወደቀ ትቢያ ነህ ነህ!

Selam/
Senior Member
Posts: 17002
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በኢትዮጵያ ሽምግልና የተከበረ ባህል ነዉ

Post by Selam/ » 01 Dec 2024, 14:17

ጭልፊቱ aka ዲዲቲ - አንተ እዚህ ፎረም ላይ የማሪያም ጠላት ነህ። ስድብ አይደለም፣ ባገኝህ የተረፉትን ጥርሶችህን አወልቅልህ ነበር። ግን እንዳንተ ወራዳ ስላይደለሁና ስሙኒ ሰፈር ስላላደግሁ፣ እናትህን አልሰድባትም።

“ቁም ነገር አዘል ሃሳብ” ማለት መቀባጠርና መሙለጭለጭ ከሆነ፣ ሳትወለድ ውኃ ሆነህ ብትቀር በተሻለ ነበር :


- ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠራሉ
- ትራምፕ ኢምፒች ይደረጋል
- ኢዜማ ሜጆሪቲ ያሸንፋል
- ፕሬዘዳንቷ በሊሞዚን እንጂ በአውቶብስ አልተጓዘችም
- ዓብዮት የአፍሪካ አታቱርክ ነው
- ዓብዮት ከፍተኛ “የአፍሪካ አንበሳ” የክብር ኒሻን ባስቸኳይ ይሰጠው
- ዓብዮት የጉራጌ ህዝብ ጠላት ነው
- ዓብዮት የማያልቅ ጦርነት እንዲኖር ይፈልጋል
- ዓብዮት ከትግሬ ዲቃላ ወልዷል
- ዓብዮት ሺመልስን ያባርረዋል
- ብልፅግና ወደ ሶስት ቦታ ሊፈነከት ነው
- ኦሮሞዎች በሙሉ ዘረኞችና አረመኔዎች ናቸው
- ትግሬዎች መጤዎችና፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው
- ፋኖ ደብረ ብርሃንን ተቆጣጠረ
- ፋኖ ብቸኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል
- ጉራጌ ዞን አይደለም፣ ጉራጌ ክልል ነው
- ጉራጌ ብልፅግና ላይ ትዕግስቱ አልቋል
- የጉራጌ ክልል ያ ግማታምም ቂንጥርሽ ውስጥ ነው ያለው
- ጉራጌዎች በምግብና በቤት አሠራርና በፈጠራ አንደኞች ነን
- MOU የካቲት ፳፫ ይፈረማል፤ ዓብዮት ለሶማሊላንድ እውቅና ይሰጣል
- እንግሊዝ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- ራሺያ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- ለግብፅ Kemit እንደ እኔ እንደ ሆረስ የሚቀርብ የለም
- እኔ ሆረስ መንፈስ ነኝ
- እኔ ሆረስ ጭልፊት ነኝ
- ከታላቁ ፐርፐዝ ብላክ አክስዮን ሳልገዛ አመለጠኝ
- ካማላ ሃሪስ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ትሆናለች
- አንተ የስሙኒ ልጅ፣ የሸሌ ልጅ፣ እናትህ …


Horus wrote:
01 Dec 2024, 13:33
Selam/ wrote:
01 Dec 2024, 12:55
የባህል እሴታችን ለመውደቁ ማስረጃ እንዲሆን፣ በሰማንያ ዓመቱ “የሸርሙጣ ልጅ” እያለ የሚሳደበውንና የመረጃ ካድሬውን ጭልፊቱን ማየት ነው።
አንተ ምን እንደ ምትባል ታቃለህ? ሳዳጊ የበደለው? የትም ከለህበት ተጎልተህ እኔን ከመስደብ ባለፈ አንዲት ቁም ነገር አዘል ሃሳብ ማፍለቅ የማትችል ባለጌ አንተ ነህ! እንዳንተ ያለ ስድ አደግ አፉን እዚም እዛም ሲዘረጥጥ ደሞ ዝም ብዬህ የማጨማልቅህ ሰው አይደለሁም! አኔ ያልሰደቡኝን አልሰድብም! ስድብ ዱላ ነው! በዱላ ሲያቅትህ ነው በቃላት የምትመታኝ! ያ ሲሆን ደሞ ደግሜ ልንገርህ አጥንትህን የሚሰብር ምላሽ ነው የምሰጥህ ። ደጋግሜ ነግሬሃለሁ፤ ሌላውን ስታከብር ትከበራለህ ! 24/7 በትላልቅ ቀይ ቀለሞች ሆረስን መስደብ የተከበረ ሽማግሌ አያደርግህም ! አንተ ቶክሲክ በሽተኛ የወደቀ ትቢያ ነህ ነህ!
Last edited by Selam/ on 01 Dec 2024, 18:17, edited 7 times in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 17002
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በኢትዮጵያ ሽምግልና የተከበረ ባህል ነዉ

Post by Selam/ » 01 Dec 2024, 14:22

የማሪያም ጠላት በስዕል:

አይሲስ ሆረስን ታቅፋ vs. እመ ብርሃን ውድ ልጇን እየሱስን ታቅፋ:



Post Reply