Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16664
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 24 Nov 2024, 21:52
-
almaze
- Member+
- Posts: 8405
- Joined: 15 Dec 2013, 03:38
Post
by almaze » 24 Nov 2024, 22:13
From what I've gathered and read, Eskender has a bit of a power obsession. Why not step aside for the greater good of the Fano struggle and secure a legacy that will be remembered for ages? Just a thought.
-
Union
- Senior Member
- Posts: 12062
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 25 Nov 2024, 03:03
አገው misraq aka ደረጀ
Leave Amaras alone you stupid agew
ታላቁ Eskinder will forever be leader of Amara even after dies.
You think you can spend $300k and speak to Gondere Warrior leader and divide Amara
እኔ በአንድ ስልክ ጥሪ እናንተ 3ወር የደከማችሁበትን አፈርድሜ አብልቼ በዜሮ ነው የማባዛው።
አይ ደደብ አገው ሸንጎ። ችግራቹ አማራን አታውቁትም።

-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13495
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Post
by Noble Amhara » 25 Nov 2024, 03:24
union wrote: ↑25 Nov 2024, 03:03
አገው misraq aka ደረጀ
Leave Amaras alone you stupid agew
ታላቁ Eskinder will forever be leader of Amara even after dies.
You think you can spend $300k and speak to Gondere Warrior leader and divide Amara
እኔ በአንድ ስልክ ጥሪ እናንተ 3ወር የደከማችሁበትን አፈርድሜ አብልቼ በዜሮ ነው የማባዛው።
አይ ደደብ አገው ሸንጎ። ችግራቹ አማራን አታውቁትም።
resa!
no more eskinder in gondar\\
habte wolde was eskinders last supporter in gondar..he will be investigated too its his responsibility to unify gondar fano
muhabaw fantahun made a big mistake for taking bribes to divide wollo amhara from eskinder
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13495
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Post
by Noble Amhara » 25 Nov 2024, 03:45
Fano should appoint Eskinder Nega as its foreign relations (if he meets educational requirements)
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16664
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 25 Nov 2024, 08:30
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17004
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 25 Nov 2024, 08:58
The ancient proverb “the enemy of my enemy is my friend” is always applicable in politics.
And here is how I prioritize my choices:
- ለኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት የጸና አቋም ያለውን ግለሰብም ይሁን ድርጅት እደግፋለሁ!
- አቶ ዓብዮትን የሚዋጋ ሁሉ አጋሬ ነው!
- ከፒፒ የተሻለ አስተዳደርን ሁሉ እደግፋለሁ!
- ለአማራ መብትና ማንነት የሚታገል ሁሉ ወዳጄ ነው!
አሁን ባለንበት ሁኔታ ከዚህ ባለፈ መሸንሸን ቅብጠትና ኃጥያት ነው።
So, stop whining and messing up!
Last edited by
Selam/ on 26 Nov 2024, 07:18, edited 1 time in total.
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23383
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 25 Nov 2024, 09:50
Selam/ wrote: ↑25 Nov 2024, 08:58
The ancient proverb “the enemy of my enemy is my friend” is always applicable in politics.
And here is how I prioritize my choices:
- ለኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት የጸና አቋም ያለውን ግለሰብም ይሁን ድርጅት እደግፋለሁ!
- አቶ ዓብዮትን የሚዋጋ ሁሉ አጋሬ ነው!
- ከፒፒ የተሻለ አስተዳደርን ሁሉ እደግፋለሁ!
- ለአማራ መብትና ማንነት የሚታገል ሁሉ ወዳጄ ነው!
አሁን ባለንበት ሁኔታ ከዚህ ባለፈ መሸንሸን ቅብጠትና ኃጥያት ነው።
So, stop winning and messing up!
ብሎ አለ ክርፋታሙ አይነምድር አጋሜው^^^
Stop “winning” ነው ያልከው ክርፋታሙ? ተጋለጥ ስልክ ቅቅቅቅ
-
Odie
- Member+
- Posts: 6182
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 25 Nov 2024, 09:54
Selam/ wrote: ↑25 Nov 2024, 08:58
The ancient proverb “the enemy of my enemy is my friend” is always applicable in politics.
And here is how I prioritize my choices:
- ለኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት የጸና አቋም ያለውን ግለሰብም ይሁን ድርጅት እደግፋለሁ!
- አቶ ዓብዮትን የሚዋጋ ሁሉ አጋሬ ነው!
- ከፒፒ የተሻለ አስተዳደርን ሁሉ እደግፋለሁ!
- ለአማራ መብትና ማንነት የሚታገል ሁሉ ወዳጄ ነው!
አሁን ባለንበት ሁኔታ ከዚህ ባለፈ መሸንሸን ቅብጠትና ኃጥያት ነው።
So, stop winning and messing up!
>>>>>>>>>>>>>>>>
That is common sense. But common sense is not that common.
This should have been every ethiopians’ stand.
Some idiots, like shabos/Shabaz are here to troll or untill their schedule time for parking lot work is up

-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16664
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 25 Nov 2024, 11:52
ድል ለዲሞክራሲን ወደ ጋዜጠኛነቱ የመመለስ ስራን ጎንደር አማሮች በግልጽ አማርኛ አስቀምጠውታል፥፥ ይህ ይበል ያሰኛል፥፥ እስክንድር በጋዜጠኝነት ብቃቱ እንዲታገል የከፊል ሸዋ የሙሉ ወሎ የሙሉ ጎጃም እና የሙሉ ጎንደር አማሮች ስምምነት ደርሰዋል::
ጀግናው መሳይ መኮንን ብልጽግናን በአንድ ዩቱብ ሚድያው እረፍት እንደሚነሳው እስክንድርም ተመሳሳይ ብቃት እንዳለው እተማመንበታለሁ
-
fasil1235
- Member
- Posts: 1836
- Joined: 01 Jul 2018, 08:58
- Location: Zemene Mesafint
Post
by fasil1235 » 25 Nov 2024, 12:20
Habte Wolde is the one to blame for having Gondar Ez being split into 2 for this long
Habte Wolde is working for eskinder and taking bribes he is in Metemma Woreda (Western Gondar)... Southern Gondar Wubante group and Nortthern Gonder Mesafint group denounced Eskinder but the last group is Western Gondar Habte Wolde Ez
Habte Wolde needs to be interviewed
-
Right
- Member
- Posts: 4300
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Post
by Right » 25 Nov 2024, 13:13
The ancient proverb “the enemy of my enemy is my friend” is always applicable in politics.
And here is how I prioritize my choices:
- ለኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት የጸና አቋም ያለውን ግለሰብም ይሁን ድርጅት እደግፋለሁ!
- አቶ ዓብዮትን የሚዋጋ ሁሉ አጋሬ ነው!
- ከፒፒ የተሻለ አስተዳደርን ሁሉ እደግፋለሁ!
- ለአማራ መብትና ማንነት የሚታገል ሁሉ ወዳጄ ነው!
አሁን ባለንበት ሁኔታ ከዚህ ባለፈ መሸንሸን ቅብጠትና ኃጥያት ነው።
So, stop winning and messing up!
A wise advise.
Abiye Ahmed Ali is a very dangerous clown.
Folks, we should focus on the big picture than this ego building village fight.
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23383
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 25 Nov 2024, 14:26
አገውወአጋሜ አያ ደረጄ aka Misraq
አማራን መከፋፈል አታቆምም አንተ ቅሌታም ሽማግሌ?
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14835
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 25 Nov 2024, 17:56
የተለያየ ሃሳብ ማለት አላስፈላጊ የንትርክ አዙሪት ውስጥ መውደቅ ማለት ሳይሆን የተሻለ አማራጭ በሰከነ መግባባት እና መደማመጥ ይዞ መውጣት ነው። እገሌ ፋኖ ከእገሌ ፋኖ ይበልጣል ወይም እንትና የፋኖ ቁንጮ ነው ማለት ወይም ርዕሰ ፋኖ ነው ማለት አግባብ አይደለም። ፋኖ የማንም የግል ስጦታ ወይም የኪስ ውስጥ ዘውድ አይደለም። የፋኖ መሳፍንት ተስፉ ይሁን የፋኖ እስክንድር ነጋ የግል ድርጅት ወይም የሌላውም እንድሁ አይደለም። ፋኖ ህዝባዊ እና ለአስርት አመታት በዘር ማጥፋት ፍዳውን ሲከፍል ለኖረው የአማራ ህዝብ ነው።
አንዳንድ የወያኔ እና የኦነግ ቅጥረኞች በፋኖዎች መካከል ልዩነት እንድፈጠር ተግተው በመስራት የዋሃን ፋኖዎችን ( እንደ መሳፍንት ተስፉ) ያሉትን ጥንቃቄ በጎደለው መልኩ እንድናገሩ ይገፋፋሉ። ይህ ደግሞ ፋኖ ሆን ብሎ እንድዳከም የሚፈልጉ ግለሰቦች ስራ ነው። በትዕግስት፤በጥበብ እንደመደማመጥ ዩቲዩብ እየተለተፉ ማራገብ ስህተት ነው።
ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል እንድሉ የኦነግ/ወያኔ ተላላኪዎች ጥቃቅን የሃስብ ልዩነት በመፈለግ የዋሃን ፋኖዎችን እያሳሳቱ ትግሉ ረዥም ጊዜ እንድወስድ ሳይሆን ጭራሽ ከናካቴው እንድ ከሽፍ ይሰራሉ።
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16664
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 25 Nov 2024, 20:08
Abere wrote: ↑25 Nov 2024, 17:56
የተለያየ ሃሳብ ማለት አላስፈላጊ የንትርክ አዙሪት ውስጥ መውደቅ ማለት ሳይሆን የተሻለ አማራጭ በሰከነ መግባባት እና መደማመጥ ይዞ መውጣት ነው። እገሌ ፋኖ ከእገሌ ፋኖ ይበልጣል ወይም እንትና የፋኖ ቁንጮ ነው ማለት ወይም ርዕሰ ፋኖ ነው ማለት አግባብ አይደለም። ፋኖ የማንም የግል ስጦታ ወይም የኪስ ውስጥ ዘውድ አይደለም። የፋኖ መሳፍንት ተስፉ ይሁን የፋኖ እስክንድር ነጋ የግል ድርጅት ወይም የሌላውም እንድሁ አይደለም። ፋኖ ህዝባዊ እና ለአስርት አመታት በዘር ማጥፋት ፍዳውን ሲከፍል ለኖረው የአማራ ህዝብ ነው።
አንዳንድ የወያኔ እና የኦነግ ቅጥረኞች በፋኖዎች መካከል ልዩነት እንድፈጠር ተግተው በመስራት የዋሃን ፋኖዎችን ( እንደ መሳፍንት ተስፉ) ያሉትን ጥንቃቄ በጎደለው መልኩ እንድናገሩ ይገፋፋሉ። ይህ ደግሞ ፋኖ ሆን ብሎ እንድዳከም የሚፈልጉ ግለሰቦች ስራ ነው። በትዕግስት፤በጥበብ እንደመደማመጥ ዩቲዩብ እየተለተፉ ማራገብ ስህተት ነው።
ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል እንድሉ የኦነግ/ወያኔ ተላላኪዎች ጥቃቅን የሃስብ ልዩነት በመፈለግ የዋሃን ፋኖዎችን እያሳሳቱ ትግሉ ረዥም ጊዜ እንድወስድ ሳይሆን ጭራሽ ከናካቴው እንድ ከሽፍ ይሰራሉ።
ነፈዝ ትንሽ ስለሆንክ ነው በትልቅ Font የምትፅፈው።
አሰግድ መኮንን
ምሬ ወዳጆ
ዘመነ ካሴ
ባዬ ቀናው
መሳፍንት ተስፉ
The list continuous. They all told us Eskinder is divisive. If you don't believe all this, you are not Amhara. ጅል አስመሳይ
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17004
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 25 Nov 2024, 22:27
ዕዳሪው - መዝሙሩን አጥንተህ እንደጨረስክ ልትነግረኝ እንደሆነ የምትቅለበለበው ገብቶኛል።
ግሞ፣ ጊዜው አልፎብሃል፤ የኩባን መዝሙር አጥና። ቁንጣናም!
Fed_Up wrote: ↑25 Nov 2024, 09:50
Selam/ wrote: ↑25 Nov 2024, 08:58
The ancient proverb “the enemy of my enemy is my friend” is always applicable in politics.
And here is how I prioritize my choices:
- ለኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት የጸና አቋም ያለውን ግለሰብም ይሁን ድርጅት እደግፋለሁ!
- አቶ ዓብዮትን የሚዋጋ ሁሉ አጋሬ ነው!
- ከፒፒ የተሻለ አስተዳደርን ሁሉ እደግፋለሁ!
- ለአማራ መብትና ማንነት የሚታገል ሁሉ ወዳጄ ነው!
አሁን ባለንበት ሁኔታ ከዚህ ባለፈ መሸንሸን ቅብጠትና ኃጥያት ነው።
So, stop whining and messing up!
ብሎ አለ ክርፋታሙ አይነምድር አጋሜው^^^
Stop “winning” ነው ያልከው ክርፋታሙ? ተጋለጥ ስልክ ቅቅቅቅ
Last edited by
Selam/ on 26 Nov 2024, 07:19, edited 1 time in total.
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14835
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 26 Nov 2024, 09:35
እያንዳንዱ ቅድምያ ደጁን ካጸደ አካባቢው ንጹህ ይሆናል። ከዚያ በኋላ ስለ አካባቢ ደህንነት ማውራት ይቻላል።
ምስራቅ ሙጢ, why have you been using blue color in all your writing? Is this a color taken from Shabia dirty flag.
Misraq wrote: ↑25 Nov 2024, 20:08
ነፈዝ ትንሽ ስለሆንክ ነው በትልቅ Font የምትፅፈው።
አሰግድ መኮንን--- He is alleged to have been OLF-PP insider
ምሬ ወዳጆ --- He had better prove that he freed Raya Alamata/Korem. Eskindir is not the reason for Woyane to dance off its arse in his Raya.
ዘመነ ካሴ ---- First, he had better prove to the world he freed Metekel part of Gojjam province. Show result.
ባዬ ቀናው
መሳፍንት ተስፉ ---- Gondar problem is አማች ፋኖዎች/Zinash loyalist. Eskndir is not his headache. The most opportunist area.
The list continuous. They all told us Eskinder is divisive. If you don't believe all this, you are not Amhara. ጅል አስመሳይ [/color]
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14835
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 26 Nov 2024, 10:47
እስክንድር ነጋ እኮ ከመሳፍንት ተስፉ በፊት ቀድሞ ፋኖ የነበረ ሰው ነው። እስክንድር የአማራ ህዝብን ህልውና ለመታደግ አበክሮ ከፕሮፌሰር አስራት የነበረ ነው።
የኦነግ/ወያኔ ቀበኞች የዋሃን የገበሬ ከፋኝ ባይ አርበኞችን በገንዘብ ጉርሻ እና የሀሰት ፕሮፓጋንዳ በመመገብ ዩቲዩብ ላይ እስክንድር ስም ለማጥፋት መሞከረ እስክንድርን ከትግል አውድማው ሊያስወጣው አይችልም - የበለጠ ተቀባይነት ይሰጠዋል እንጅ። የመንደር እና የሰፈር የጎበዝ አለቃ መነሻው እና መድረሻው መንደር ነው - የአማራ ትግል ከዚያ በዘለለ መራመድ እና ያን ሊመራ የሚችል ሰፊ ርዕዮት ያለው ትውልድ ይፈልጋል።