Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14834
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 21 Nov 2024, 11:07
እርስዎ የአዲስ አበባ ልጅ ቢሆን ምን ይሰማዎታል? አጥንት የሚሰብር ሀፍረት ወይስ ልብ የሚሞላ ክብር?
እንደ እኔ ይህ ከተማ ተወልዶ ማደግ ፈሪነት እንደ እሴት ከህጻንነት ጋር አብሮ ያድጋል የሚል ጥርጣሬ ወይም ከተሜነት አድር ባይነት፤ ክብር ማለት ሆድ እንደ ሆነ ነው።
ለሆዳም በሬ ጭድ፥ ለአዲስ አበቤ ጫት ካቀረብ ብትፈልግ 40 ወይም 60 መግረፍ ትችላለህ።