Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12902
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የሻቢያ ጉዳይ

Post by DefendTheTruth » 20 Nov 2024, 13:43

ይህች ሚስጥ የምታክል ነገር የአፍሪካን ጃይንት ለመጉዳት ሞከረች፣ ራሷን በመጉዳት።

ሻቢያ ማለት እርግማን ማለት ነዉ!

Shabia is somebody that will keep biting off more than it really can chew down. Doesn't recognize her own true club..., the African Giant is beyond your reach, you minuscule creature.



Fiyameta
Senior Member
Posts: 19946
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የሻቢያ ጉዳይ

Post by Fiyameta » 20 Nov 2024, 13:58




Naga Tuma
Member+
Posts: 6847
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የሻቢያ ጉዳይ

Post by Naga Tuma » 20 Nov 2024, 16:12

DefendTheTruth wrote:
20 Nov 2024, 13:43
ይህች ሚስጥ የምታክል ነገር የአፍሪካን ጃይንት ለመጉዳት ሞከረች፣ ራሷን በመጉዳት።

ሻቢያ ማለት እርግማን ማለት ነዉ!

Shabia is somebody that will keep biting off more than it really can chew down. Doesn't recognize her own true club..., the African Giant is beyond your reach, you minuscule creature.


የኣፍሪካ ጃያንት ጄቹን ኬ አነ ሴክስሴ። እኔን ኣሳቀኝ። ወይ ስምንተኛዉ ሺህ ኣስባለኝ።

የድሮ የራስን ዕድል እስከ መገንጠል በራስ መወሰን ተማሪዎች ዘንድሮ የኣፍሪካ ጃያንት ማለትን ሰማን።

አደዋ የማይነካ የኢትዮጵያ የራስን ዕድል በራስ መወሰን ነበር ማለት ይችሉ ነበር። ከመቅረት መዘግየት ይሻላል ቢባልም ይህኛዉ መዘግየት ዋጋ ኣስከፍሏል።

ኢትዮጵያ ያኔ ያልደረሰላቸዉን ኣይዟችሁ እያለች ቤቷን ማስተካከል ትችል ነበር።

የኢትቶጵያ አየር መንገድ ኤየርላይን እንጂ አቭዬሽን ኣይዴለም።

ትለንትና ሁለት እርግቦች ቀርበዉኝ ሲበሩ ኣይቼ የሰዉ ልጅ እስከዛሬ የእርግብን በረራ እንዴት ሞዴል ማድረግ ኣቃተዉ ኣስባሉኝ። ኣንዷ ወደ እኔ በቀላሉ እየተንሳፈፈች በጣም ቀላል ነዉ የምትል መሰለች።

ሞዴል ማድረግ የእርግቧን ክብደት እና ማንሳፈፍ የሚችሉ ክንፎችን መጥኖ እና ክንፎቹን ማንቀሳቀሻ ቁሶች ሰርቶ መሞከር ማለት ነዉ።

ኣቭዬሽን ሳይሳካ በፊት ብዙ ሙከራዎች ተደርገዉ ነበር ኣሉ።

የእርግብ በረራን ሞዴል ማድረግ ከአቭዬሽን የተለየ ነዉ። ለማጓጓዝ ባይሆንም ከምድር ከፍ ብሎ እንደ እርግቦች ለመንሸራሸር እና ለማንሸራሸር።

ኣፍርካ ይህን ብታሳካ የኣፍርካ ይባላል። ምናልባት ተሞክሮ ያልተቻለ ሊሂን ይችላል። ቢሆንም ትላንት ቀርበዉኝ ያየኋቸዉ እርግቦች ይሀዉ ቀላል ነዉ የሚሉኝ መሰለኝ።

Post Reply