ሆረስ የምባል ሰዉ 60 አመታት ና ከዚያ በላይ ለምሆኑት ጊዜያት የፖለቲካ አለም ዉስጥ ነበርኩ ብሎ ለመቦሰት ይቃጠዋል። ጥሩ በዚህ ሁሉ ጊዜያት ምን ቀየርክ ስባል ግን መልስ የለዉም። ያሳዝናል። እንኳን 60 አመት አንድም ቀን ና ከዚያ በታች የሆነ ጊዜ መባከን የለበትም።
ቡዙ አነባለሁ ይለናል፣ ምን ያህል ዕዉቀት ቀሰምክ በሂደቱ ስባል፣ ዜሮ ነዉ። ቀላል ሎጅክ አስከ ዛሬ አልተረዳም። ያሳዝናል።
ለምሳሌ ያህል አንዱ ፉከራዉ፣ ኢትዮጵያን የምመስል ኦሮሞ ጠፍጥፈን እንሰራለን እንጂ ኦሮሞን የምትመስል ኢትዮጵያ በጭራሽ ልትኖር አይገባም ብሎ በአደባባይ ይፎክራል። እሺ ይሁን ና ያቺ ኢትዮጵያ ግን ምንን ትመስላለች ና ነዉ ኦሮሞ ወደ ሷ የምንቀይረዉ ስባል መልስ የለዉም። አሳዛኝ ፍጡር ነዉ። መልስ የለዉም፣ ግን ስለ ሁሉም ነገር ይፎክራል።
የዚህን ሎጂክ በቀላል ምሳሌ ለመስረዳት፣ የኢትዮጵያን የምግብ አዘገጃጀት ትንሽ ቆም ብለን እናስታዉስ። ቀላል ና ሁሉም የምረደው በመሆኑ።
ቀይ ወጥና አሊጫ ወጥ የምባሉ የምግብ አሰራሮች አሉ። ሁላችንም ተመግበን እንዳደግን።
ቀዩንም ይሁን አሊጫዉን የተለያዩ ነገሮች ይጨመሩበታል። ቀይ ወጥ ለመስራት፣ በርበሬ የምባል ወሳኝ ግባት ነዉ፣ በእኔ እዉቀት ቀይ ወጥን የለበርበሬ መስራት የምቻል አይመስለኝም። ከአወቃችዉ ንግሩኝ።
ለአሊጫ ደግሞ እንደዚሁ እርድ የምባል ግባት ወሳኝ ነዉ፣ አሊጫ ለማለት። ግባቱን ና ዉጤቱን ማጤን አትዘንጉ እዚህ ላይ።
በሆረስ አባባል፣ በርበሬዉን ቀይ ወጥ እንድመስል መደፍጠጥ፣ መፍጨት፣ ማቡካት፣ ወይ ደግሞ የሆነ ነገር አድርጎ ቀይ ወጥ እንድመስል ማድረግ ነዉ፣ ቀይ ወጡ በምንም አይነት ሁኔታ በርበሬዉን መመሰል የለበትም። ይህን እንቆቅልሽ እሱ ብቻ ነዉ የምያዉቀዉ። መልሱን እዚህ ላይ ነፍጎናል።
በተመሳሳይ እርዱን በሆነ ነገር አድርጎ፣ አሊጫ ወጥ እንድመስል ያደርጋል፣ እንጂ ወጡ ራሱ በምንም አይነት ሁኔታ እርዱን መምሰል የለበትም።
ይህን እንቆቅልሽ እሱ ብቻ ነዉ መፍታት የምችለዉ። መፍታት የምትችሉ ከአላችዉ ግን አግዙኝ ና እኔም ልረደዉ እፈልጋለሁ።
በመጨረሻም ኦሮሞ ፎቢያ የምባል በሽታ እንድህ አድርጎ፣ አደንዝዞ ያስቀራል። ተጠንቀቁ!
Re: የሆረስ ሎጅክ
ሆረስና odie አምታተህ እንዳይሆን እንተ የኦፒዲኦ ጠብደል ካድሬ!
እንደ ኦሮሞና ትግሬ ጎጠኞች እችን አገር ያደማ ማን አለ?
ውሾች!
ዛሬ አገሪቷን እንደጥብቆ በራሳችሁ ልክና መልክ መስፋት እድል አገኘን ብላችሁ አይደል ኢትዮዽያዊ መስላችሁ ህዝብ የምትፎግሩት? ስትፋቁ ነው ማን ነታችሁ ብቅ የሚለው!
ከብት ሁላ

-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12902
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የሆረስ ሎጅክ
Odie,
የኦሮሞ ፎቢያ ጥሩ እንደልሆነ ከሆረስ ተማር ብዬሃለሁ፣ ለራስህ ስትል። አይ እኔና ሆረስ አንድ ነን ካልክ ደግሞ፣ ግፋበት፣ አንዴ የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም ይባላል ና።
ሆረስን ኦሮሞ ፎቢያ ይዞት የአእምሮ በሽተኛ አድርጎ አስቀርቶታል።

Naga Tuma (DDT)DefendTheTruth wrote: ↑20 Nov 2024, 13:30ሆረስ የምባል ሰዉ 60 አመታት ና ከዚያ በላይ ለምሆኑት ጊዜያት የፖለቲካ አለም ዉስጥ ነበርኩ ብሎ ለመቦሰት ይቃጠዋል። ጥሩ በዚህ ሁሉ ጊዜያት ምን ቀየርክ ስባል ግን መልስ የለዉም። ያሳዝናል። እንኳን 60 አመት አንድም ቀን ና ከዚያ በታች የሆነ ጊዜ መባከን የለበትም።
ቡዙ አነባለሁ ይለናል፣ ምን ያህል ዕዉቀት ቀሰምክ በሂደቱ ስባል፣ ዜሮ ነዉ። ቀላል ሎጅክ አስከ ዛሬ አልተረዳም። ያሳዝናል።
ለምሳሌ ያህል አንዱ ፉከራዉ፣ ኢትዮጵያን የምመስል ኦሮሞ ጠፍጥፈን እንሰራለን እንጂ ኦሮሞን የምትመስል ኢትዮጵያ በጭራሽ ልትኖር አይገባም ብሎ በአደባባይ ይፎክራል። እሺ ይሁን ና ያቺ ኢትዮጵያ ግን ምንን ትመስላለች ና ነዉ ኦሮሞ ወደ ሷ የምንቀይረዉ ስባል መልስ የለዉም። አሳዛኝ ፍጡር ነዉ። መልስ የለዉም፣ ግን ስለ ሁሉም ነገር ይፎክራል።
የዚህን ሎጂክ በቀላል ምሳሌ ለመስረዳት፣ የኢትዮጵያን የምግብ አዘገጃጀት ትንሽ ቆም ብለን እናስታዉስ። ቀላል ና ሁሉም የምረደው በመሆኑ።
ቀይ ወጥና አሊጫ ወጥ የምባሉ የምግብ አሰራሮች አሉ። ሁላችንም ተመግበን እንዳደግን።
ቀዩንም ይሁን አሊጫዉን የተለያዩ ነገሮች ይጨመሩበታል። ቀይ ወጥ ለመስራት፣ በርበሬ የምባል ወሳኝ ግባት ነዉ፣ በእኔ እዉቀት ቀይ ወጥን የለበርበሬ መስራት የምቻል አይመስለኝም። ከአወቃችዉ ንግሩኝ።
ለአሊጫ ደግሞ እንደዚሁ እርድ የምባል ግባት ወሳኝ ነዉ፣ አሊጫ ለማለት። ግባቱን ና ዉጤቱን ማጤን አትዘንጉ እዚህ ላይ።
በሆረስ አባባል፣ በርበሬዉን ቀይ ወጥ እንድመስል መደፍጠጥ፣ መፍጨት፣ ማቡካት፣ ወይ ደግሞ የሆነ ነገር አድርጎ ቀይ ወጥ እንድመስል ማድረግ ነዉ፣ ቀይ ወጡ በምንም አይነት ሁኔታ በርበሬዉን መመሰል የለበትም። ይህን እንቆቅልሽ እሱ ብቻ ነዉ የምያዉቀዉ። መልሱን እዚህ ላይ ነፍጎናል።
በተመሳሳይ እርዱን በሆነ ነገር አድርጎ፣ አሊጫ ወጥ እንድመስል ያደርጋል፣ እንጂ ወጡ ራሱ በምንም አይነት ሁኔታ እርዱን መምሰል የለበትም።
ይህን እንቆቅልሽ እሱ ብቻ ነዉ መፍታት የምችለዉ። መፍታት የምትችሉ ከአላችዉ ግን አግዙኝ ና እኔም ልረደዉ እፈልጋለሁ።
በመጨረሻም ኦሮሞ ፎቢያ የምባል በሽታ እንድህ አድርጎ፣ አደንዝዞ ያስቀራል። ተጠንቀቁ!
የምትዘባዝበው ሁሉ በክስታኔኛ ቸፍቻፋ አቺ ቢቺቺ ይባላል
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12902
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የሆረስ ሎጅክ
I was looking for another post directed to you but then found the following from my old posts. I know you don't have an answer, else I wouldn't have written something that long, don't worry.
Here another post for you:
viewtopic.php?t=327384
Here another post for you:
viewtopic.php?t=327384
Horus wrote: ↑20 Nov 2024, 15:20Naga Tuma (DDT)DefendTheTruth wrote: ↑20 Nov 2024, 13:30ሆረስ የምባል ሰዉ 60 አመታት ና ከዚያ በላይ ለምሆኑት ጊዜያት የፖለቲካ አለም ዉስጥ ነበርኩ ብሎ ለመቦሰት ይቃጠዋል። ጥሩ በዚህ ሁሉ ጊዜያት ምን ቀየርክ ስባል ግን መልስ የለዉም። ያሳዝናል። እንኳን 60 አመት አንድም ቀን ና ከዚያ በታች የሆነ ጊዜ መባከን የለበትም።
ቡዙ አነባለሁ ይለናል፣ ምን ያህል ዕዉቀት ቀሰምክ በሂደቱ ስባል፣ ዜሮ ነዉ። ቀላል ሎጅክ አስከ ዛሬ አልተረዳም። ያሳዝናል።
ለምሳሌ ያህል አንዱ ፉከራዉ፣ ኢትዮጵያን የምመስል ኦሮሞ ጠፍጥፈን እንሰራለን እንጂ ኦሮሞን የምትመስል ኢትዮጵያ በጭራሽ ልትኖር አይገባም ብሎ በአደባባይ ይፎክራል። እሺ ይሁን ና ያቺ ኢትዮጵያ ግን ምንን ትመስላለች ና ነዉ ኦሮሞ ወደ ሷ የምንቀይረዉ ስባል መልስ የለዉም። አሳዛኝ ፍጡር ነዉ። መልስ የለዉም፣ ግን ስለ ሁሉም ነገር ይፎክራል።
የዚህን ሎጂክ በቀላል ምሳሌ ለመስረዳት፣ የኢትዮጵያን የምግብ አዘገጃጀት ትንሽ ቆም ብለን እናስታዉስ። ቀላል ና ሁሉም የምረደው በመሆኑ።
ቀይ ወጥና አሊጫ ወጥ የምባሉ የምግብ አሰራሮች አሉ። ሁላችንም ተመግበን እንዳደግን።
ቀዩንም ይሁን አሊጫዉን የተለያዩ ነገሮች ይጨመሩበታል። ቀይ ወጥ ለመስራት፣ በርበሬ የምባል ወሳኝ ግባት ነዉ፣ በእኔ እዉቀት ቀይ ወጥን የለበርበሬ መስራት የምቻል አይመስለኝም። ከአወቃችዉ ንግሩኝ።
ለአሊጫ ደግሞ እንደዚሁ እርድ የምባል ግባት ወሳኝ ነዉ፣ አሊጫ ለማለት። ግባቱን ና ዉጤቱን ማጤን አትዘንጉ እዚህ ላይ።
በሆረስ አባባል፣ በርበሬዉን ቀይ ወጥ እንድመስል መደፍጠጥ፣ መፍጨት፣ ማቡካት፣ ወይ ደግሞ የሆነ ነገር አድርጎ ቀይ ወጥ እንድመስል ማድረግ ነዉ፣ ቀይ ወጡ በምንም አይነት ሁኔታ በርበሬዉን መመሰል የለበትም። ይህን እንቆቅልሽ እሱ ብቻ ነዉ የምያዉቀዉ። መልሱን እዚህ ላይ ነፍጎናል።
በተመሳሳይ እርዱን በሆነ ነገር አድርጎ፣ አሊጫ ወጥ እንድመስል ያደርጋል፣ እንጂ ወጡ ራሱ በምንም አይነት ሁኔታ እርዱን መምሰል የለበትም።
ይህን እንቆቅልሽ እሱ ብቻ ነዉ መፍታት የምችለዉ። መፍታት የምትችሉ ከአላችዉ ግን አግዙኝ ና እኔም ልረደዉ እፈልጋለሁ።
በመጨረሻም ኦሮሞ ፎቢያ የምባል በሽታ እንድህ አድርጎ፣ አደንዝዞ ያስቀራል። ተጠንቀቁ!
የምትዘባዝበው ሁሉ በክስታኔኛ ቸፍቻፋ አቺ ቢቺቺ ይባላል![]()
የጂዳ ዘመዶችህን ደውለህ ጠይቃቸው? ክስታኔኛ ያውቃሉ፤ ትርጉሙን ይነግሩሃል
![]()
![]()
Re: የሆረስ ሎጅክ
DDT,
አንተ አረመኔ ዘመዶችህ በጭለማ ቤት ዘግተው እንደ እንጨት ስላቃጠሏቸው የዱግዳ 50 ህጻናትና አሮጊቶች ያሰማሃውን ውግዘት እስቲ ለዚህ ፎረም ታዳሚዎች አሳይ! አንተ ግፈኛ ነፍሰ ገዳይ አረመኔ!! ያንተን አሰቃቂ ግፍ ለህዝብ የማይወጣው ጭለማ ለብሰህ በውድቅት ለሊት ትገላለህ! ቆሻሻ!