Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12902
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ዛሬ በአዲስ አበባ በተካሄደዉ ታላቁ ሩጫ ላይ ዜጎች ዲሞክራሲያዊ መብታቸዉን በመጣቀም፣ "እየመጡ ነዉ፣ እየመጡ ነዉ"፣ የምል መፈክር ስያሳሙ ዋሉ።

Post by DefendTheTruth » 17 Nov 2024, 13:22

መንግስትም አላስቆማቸዉም፣ ዝም ብሎ ስያያቸዉ ዋለ። ለምንድነዉ ስባል፣ "እየመጡ" የመለዉን ወደ "እየሮጡ ነዉ" በመቀየረቸዉ ነዉ ብሎ አረፈ። መሳይ መኮንን የምባል ጉጣት ደግሞ በዚህ ሁኔታ ተበሳጭቶ መንግስት ሆን ብሎ የራሱን 20 000 ሰዎች አሰልፎ፣ እየመጡን ትቶ እየሮጡን አስዘፈነ ብሎ በአደባባይ፡ ብስጭት ስል ዋለ። Messay should be reminded, this inept creature, the ruling party has not only 20 000 supporters but over 20 Million members.

ይለየል ዘንድሮ፣ ይለየል ዘንድሮ፣ የምል ዘፈንም ተሰማ፣ ከዚያ ቦኋላ።



ዉጥርጥር ያለዉ ፊኛ፣ አንድ አመትም ሳይሞለዉ፣ በራሱ ጊዜ ተነፈሰ ና እየመጡ ነዉ፣ የምለዉ፣ ወደ እየሮጡ ነዉ ተቀየረ። እፍረት!