Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11385
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ምን ሳይሆን መስከረም አይጠባም ነው የሚባለው? ኢትዮፕያኒስቱ/ቷ Odie ስለ የብሔሮች የራስን እድል በራስ የመወሰን መብት ስብከት ከጀመሩ እንዴት ነው ብሔርተኛ ወይም ዘረኛ የማይባሉት?

Post by sarcasm » 16 Aug 2024, 18:40

ምን ሳይሆን መስከረም አይጠባም ነው የሚባለው? ኢትዮፕያኒስቱ/ቷ Odie ስለ የብሔሮች የራስን እድል በራስ የመወሰን መብት ስብከት ከጀመሩ እንዴት ነው ብሔርተኛ ወይም ዘረኛ የማይባሉት? ሕወሓት አሳሳተኝ ሊሉ ነው? ወይስ እንደ ሆረስ አስተሳሰብ፤ ለጉራጌ ሲሆን ብቻ ነው self determination ትክክል የሚሆነው? ለጉራጌ ሲሆን ብቻ ነው ክልል የመሆን መብት ትክክል የሚሆነው?

"(1 ) Every nation, nationality and people has an unconditional right to self-determination" Ethiopian constitution

Odie wrote:
16 Aug 2024, 17:26
Dama wrote:
16 Aug 2024, 17:01
In order to get development money, Gurages are told to sing a new song, a new song disunity, a self-determination and independent nation-hood of dialect group.

Mesqan declared its a nation on its own. Will offer education to primary school children in its dialect.
Kistane declared a nation on its own. Same as above
Welene declared a nation on its own and is seeking independence from Gurage. Same as above.

Gurage unity is put on a burner. It will soon burn out to ashes. No Group will call itself a Gurage. Individuals will identify themselves as only I am a Mesqan, Welene, Kistane, etc.
>>>>>>>>>>>>>>>>
I hear you!
We need Zerma, the gurage Fano to get up and unite the young to trash this PP/oromuma pity interest and ተጠቃሚ ቡድን! Gibe desert is a good site to start.

Zerma has to reach out to other groups fighting for their right, self determination and protection such Amhara fano to get some firework. They should learn how to smuggle things despite the disadvantage of geography. Real gurage should not be blackmailed by the bashasha illiterate and his minions.

The glittering roads, the macroeconomy debacle, the corridor distraction and the MoU ግርግር is not for the poor.
Down with Abiy Ahmed and his evil entourage!

Odie
Member+
Posts: 6182
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ምን ሳይሆን መስከረም አይጠባም ነው የሚባለው? ኢትዮፕያኒስቱ/ቷ Odie ስለ የብሔሮች የራስን እድል በራስ የመወሰን መብት ስብከት ከጀመሩ እንዴት ነው ብሔርተኛ ወይም ዘረኛ የማይባሉት

Post by Odie » 16 Aug 2024, 20:24

Mr ስርቆ ዝም
በመጀመርያ ቀልብ እንደምትገዙ ገና ባናውቅም የወያኔን cult ወይም መለስ the god የሞተበት የወያኔ ኮሚንስት ፖለቲካዊ ሃይማኖታችሁ ራሱ ስለተስነጠቀ እንኳን ደስ አለህ!
ቀጥሎም እኔ leftist ስለአየደለሁ ቃላት ስንጠቃ አልገባሁም:: self determination የሚል ቃል ስለተጠቀምኩ ወደአንተ ወያኔያዊ ትርጉም አትውስደው:: ትግሬ በክልሎ ውስጥ ሆነ ድሮ እንደክፍለሃገር የራሱን ጉዳይ በመስለው መልኩ ሲያማስል ቆይቷል:: የጉራጌና ያንተ የተለየ ነው:: የጉራጌ ማን ነት ከኢትዮዽያዊነት የሚበልጥም የሚጋጭም አይደለም:: እየተባለ ያለው ጉራጌ ቋንቋውና ባህሉ እንደጋፋት ሊጠፋ የሚችል በትልልቆቹ ዘሮች ፈፅሞ በመዋጥ ያለ ስለራሱ የማይሟገት ህዝብ ነው የኦሮሙማ መንግስት ከወያኔ የበለጠ ከፋፍሎ በትኖታል አጥቅቶታል የህልውና አደጋ ላይ ስለሆነ መደራጀትና ለመብቱ መታገል አለበት ነው:: ጉራጌ ኢትዮዽያ እንደወያኔና ኦሮሙማ እንደደሮ ብልት ትገነጣጠልም አላለም:: ይሄ ከ አንድ ኢትዮዽያዊነት እይታዬ አይጋጭም:: ማንም ዘር ባህሉና ማን ነቱን በኢትዮዽያዊነት ውስጥ ማደራጀትና ለሃገር ተዋፅኦ ማበርከት ችግር ያለው አይደለም:: ችግር የሚሆነው ethnic supremacyሲቀነቀን ነው!!

sarcasm
Senior Member
Posts: 11385
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ምን ሳይሆን መስከረም አይጠባም ነው የሚባለው? ኢትዮፕያኒስቱ/ቷ Odie ስለ የብሔሮች የራስን እድል በራስ የመወሰን መብት ስብከት ከጀመሩ እንዴት ነው ብሔርተኛ ወይም ዘረኛ የማይባሉት

Post by sarcasm » 16 Aug 2024, 21:25

There is no "secessionist vs unionist" divisions in the current Ethiopian political disagreement. That division existed in Eritrea between 1940s and 1991. Such division also exists in Northern Ireland where parties are identifies as unionist or secessionist / republican.

The current political division is between Ethiopianists (አሃዳዊ) vs Federalists. Federalist forces advocate for self-rule and self determination of the Ethiopian ብሔሮች.

I observed another former? Ethiopianist advocating for self-rule of the Amhara people last month. I didn't question his intentions as his statement was genuine. Yours seem like Horus's - ለጉራጌ ሲሆን ብቻ ነው ትክክል የሚሆነው . . .
MINILIK wrote:
16 Jul 2024, 16:49
we want government troops to leave the Amhara region so we can govern our own land.


Odie
Member+
Posts: 6182
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ምን ሳይሆን መስከረም አይጠባም ነው የሚባለው? ኢትዮፕያኒስቱ/ቷ Odie ስለ የብሔሮች የራስን እድል በራስ የመወሰን መብት ስብከት ከጀመሩ እንዴት ነው ብሔርተኛ ወይም ዘረኛ የማይባሉት

Post by Odie » 15 Nov 2024, 21:54

sarcasm wrote:
15 Nov 2024, 21:18
Another ምን ሳይሆን መስከረም አይጠባም thread

>>>>>>>>>>>>>>
ይሄ ለአቅም ግንባታ የተነሳ ፎቶ ትለጥፋለህ? :lol:
ሽላሚውም አጨብጫቢውም ተመልካቹም ከአንድ ወይም ሁለት ስው ያልበለጠበት ሁኔታ ነው ያለው :lol: :lol:
ጁላ ወየ-ስለሜ የሚጨፍር ነው የሚመስለው :lol: :lol:

Post Reply