Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13495
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Siltanegna Eskinder Nega

Post by Noble Amhara » 15 Nov 2024, 17:40


Agazi General
Member
Posts: 2013
Joined: 19 Aug 2018, 13:14

Re: Siltanegna Eskinder Nega

Post by Agazi General » 15 Nov 2024, 17:45

WOW BRAZER NOVEL AMHARU SUBBORTS ONE FANO GROUP HERE ZEN LOGS IN AS BUCHILA UNION AND SUPPORTS SILTAN WESEDE NEGA, WOWWWWW

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: Siltanegna Eskinder Nega

Post by Union » 15 Nov 2024, 17:51

Nobel አገው :lol: :lol: :lol: :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 14835
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Siltanegna Eskinder Nega

Post by Abere » 15 Nov 2024, 18:08


ስንት ጭቃ አንጎል አለ እባካችሁ ? እስክንድር ነጋን ለመተቸት የሚፍገመገም ሆዳም።

እስክንድር ነጋ የዲሞክራሲ ሐዋርያ ነው። ለዲሞክራሲ በብዕር ተፋልሟል፤ ለዲሞክራሲ እስር ቤት ዕድሜውን አሳልፏል፤ ለዲሞክራሲ የፓለቲካ ፓርቲ መስርቶ ታግሏል። ይህ ሁሉ መስዋዕትነት ፍትህ እና ዲሞክራሲ ለተጠማው፤ በግፍ ለሚጨፈጨፈው ህዝብ ሲል ያደረገው ነው። ያደረጋቸው ሰላማዊ ፍልሚያዎች ሁሉ በኢትዮጵያ ፍጹም የማይቻሉ በመሆናቸው የመጨረሻ ምርጫ ያደረገው ፍትህ ከተጠማው ህዝብ መካከል አብሮ ግፈኞችን፤ዘር ጨፍጫፊዎችን፤ ሆድ አደር አድርባዮችን፤ የሞራል እና የሃይማኖት ልባብ ዐልቦዎችን ለመፋለም የትጥቅ ትግል መርጧል። እስክንድር < ሀ > ብሎ የጀመረው የፋኖ ትግል ብአድንን ከአማራ ክልል ቡትቶውን ጠቅልሎ እንድ ፈረጥጥ፤ ፋኖ ማሸነፍ እንደሚችል ያስመሰከረ፤ የኦሮሙማ መከላከያ ሰራዊት ውሃ እንደ ገባ ጨው ሟምቶ የቀለጠበት፤ የአማራ ትግል ወደ ታላቅ ምዕራፍ የተሸጋገረበት፤ አብይ አህመድ እና ደጋፊዎቹን ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ያስገባ፤ የምስራቅ አፍሪካ ተገዳዳሪ የጦር ሃይል ያፈራ፤ የፕሪቶሪያ ትብትብ የቀዳደደ፤ አማራን ያስታጠቀ ነው። በቀይ ቀይ ሳንቲም የተገዙ የኦሮሙማ ገረዶች እስክንድርን ለመሳደብ ሽንት ቤት የመሰለ አፋቸው ሲከፈት ያስቃሉ - ሆድ ዕቃ እንጅ አንጎል የላቸውም፡

Post Reply