Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fiyameta
Senior Member
Posts: 19946
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

⚕️ የማሰብ ችሎታ ያላቸው ሰዎችን ሁሉ ከት አድርጎ ያሳቀ ተረት ተረትና ዉሸት ⚛️ ቂቂቂቂቂቂቂቂ ⚛️ ቂቂቂቂቂቂቂቂ ⚛️

Post by Fiyameta » 12 Nov 2024, 04:13



እንደዛሬም ስቄ አላውቅም :P


ፕሮፌሰር ተብዬው ጻድቁ ኢዮብ ትክክለኛው ስሙ ኢትዮብ (ኢትዮጵያ ) ነበር ይላሉ።

በመቀጠልም..........
:P

  • "...በኢትዮጵያ በተከታታይ እየተከሰተ የሚገኘው የመሬት መንቀጥቀጥ በሚቀጥሉት አስር አመታት ምስራቅ አፍሪካን ለሁለት ከፍሎ ኢትዮጵያን በሁለት በኩል የውቅያኖስ ባለቤት ያደርጋታል። የመሬት መንቀጥቀጥና እሱን ተከትሎ በሚከሰተው ንዝረት ደግሞ በምዕራብ አፍሪካ የሚገኘው አትላንቲክ ውቅያኖስ ወደ የቀድሞ መጠሪያው “የኢትዮጵያ ውቅያኖስ ” ተቀይሮ እናያለን።" :mrgreen:

    "...በአሜሪካ የሚከሰቱ የመሬት መንቀጥቀጥ እና የአውሎ ነፋስ አደጋዎች የቅጣት ነው። በኢትዮጵያ ግን ለምርቃት ነው።" :P

    "...የዛሬ አስራ ሁለት ሺህ አመታት አከባቢ አሁን ካለነው ስልጣኔ የበለጠ የሰለጠንን ነበርን። በዛን ጊዜ አውሮፕላን፣ ድሮን፣ ሮኬት፣ የጨረር መሳሪያ (Laser Weapons)፣ ሲነማ፣ ፍሪጅ፣ ወዘተ ነበረን። ✈️🚀 🛸🤖 🗄️ 📽️ ⚡ :shock:

    "...አፋር በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተጠቅሳለች። አፍሪስካውያን እያለ ይጠራቸዋል። አፍሪካ የሚለው ስምም አፋር ከሚለው የመጣ ነው። የአሰብ እውነተኛ ስሙ ተርሴስ ነው። የቅዱስ ኢዮብ ልጆች ፣ አስር ወንዶች ከነሚስቶቻቸው ኢትዮጵያ ጋር መጥተው ከአፋሮች ነው የተደበለላለቁት። ኢትዮጵያን የመጡበት ምክንያት ደግሞ ኢዮብ (ኢትዮብ ) ኢትዮጵያ ከሚለው ስም የመጣ ስለሆነ ነው። :oops:
    ሊበሏት የፈለጉ አሞራ ጅግራ ይሏታል ይመስላል ነገሩ። ቂቂቂቂቂቂቂቂ :lol: :lol: :mrgreen:




Last edited by Fiyameta on 12 Nov 2024, 04:37, edited 2 times in total.


Fiyameta
Senior Member
Posts: 19946
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ⚕️ የማሰብ ችሎታ ያላቸው ሰዎችን ሁሉ ከት አድርጎ ያሳቀ ተረት ተረትና ዉሸት ⚛️ ቂቂቂቂቂቂቂቂ ⚛️ ቂቂቂቂቂቂቂቂ ⚛️

Post by Fiyameta » 12 Nov 2024, 05:47

"ትግራዉያን የራሳቸውን ፒራሚዶች በግብጽ ምድር ከሰሩ በሁዋላ ሃይላቸውና አንድነታቸው እየላላ መጥቶ በሌሎች ሃይሎች ተጽእኖና ስር ወደቁ በዚህም ግብጽን በመተው መሰደድ ግድ ሆነባቸው። ተጋሩ ፒራሚዶቹን የሰሩት ምትሃት መሰሎቹን አስደናቂ የአክሱም ሓወልቶች ከመትከላቸው ብዙ ሺ ዓመታት አስቀድሞ ነው፡፡ ትግራውያንም በዚ ዘመን ብዙ አስገራሚ ተጋድሎዎችን አድርገዋል። ፋርሶችን ደመስሰዋል ፤ ግሪኮችንም ድባቅ መትተው ስለ አስደናቂ ተጋደሏቸው ‹‹tigri-ትግሪ›› ነብሮች ተብለው በታላቁ እስክንድር ተሰይመዋል። ትግራዋይ ለሚለው ስምም መነሻው ይህ ነው፡፡"(የትግራይ ፕሮፌሰር) :lol: :lol: :lol: :mrgreen:





Abdisa
Member+
Posts: 6262
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ⚕️ የማሰብ ችሎታ ያላቸው ሰዎችን ሁሉ ከት አድርጎ ያሳቀ ተረት ተረትና ዉሸት ⚛️ ቂቂቂቂቂቂቂቂ ⚛️ ቂቂቂቂቂቂቂቂ ⚛️

Post by Abdisa » 12 Nov 2024, 14:21

It is paper tigers like him who think like the Stone Age people responsible for why Ethiopia is going completely backwards.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23383
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ⚕️ የማሰብ ችሎታ ያላቸው ሰዎችን ሁሉ ከት አድርጎ ያሳቀ ተረት ተረትና ዉሸት ⚛️ ቂቂቂቂቂቂቂቂ ⚛️ ቂቂቂቂቂቂቂቂ ⚛️

Post by Fed_Up » 12 Nov 2024, 14:44

Abdisa wrote:
12 Nov 2024, 14:21
It is paper tigers like him who think like the Stone Age people responsible for why Ethiopia is going completely backwards.
This is the platform where the likes of Huoras and Abere receive their daily updates and news information, staying informed about current events and developments from around the horn and the world. :shock: :roll:

ፊያሜታ በአካለ ጎደሎ አይሳቅም ይልቅስ ከንፈር ነው እሚያስመጥጠው .... :lol: :lol: :lol: (ጥርሴ ይርገፍ ልበል ይሆን ..አምልጦኝ ሳቅኩ)
IQ matters!!

Post Reply