Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Odie
- Member
- Posts: 2571
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 11 Nov 2024, 23:33
>>>>>>>
ብልፅግና
የስው ንብረት ገንዘብ ዘረፋ.....እገታ ....ሁሉም የሻሞ ኑሮ ሆኗል
![Laughing :lol:](./images/smilies/icon_lol.gif)
-
ethiopianunity
- Member+
- Posts: 9602
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Post
by ethiopianunity » 12 Nov 2024, 08:59
በቃ ኣገሩ ፨ወጣቱ በዶሲፕሊን፨በግብረገብ ተበድሏል።
Yኣገር መሪዎች በጎ ያልሆኑ እንደ ህዋሃት ኣሁን ደሞ ፒፒ እንደዚህ ያለ ትውልድ ነው የሚያፈሩት። መሪዎች ጤነኛካልሆኑ፣ ግብረገብ የሚያስተምሩትን የውነተኛ ያገር ሽማግሌዎችንና የመንፈሳዊ ኣባቶችን በማጥፋት ትውልዱን የሚጎተጉት የሚያስተካክል መካሪ በተለይ በዩኒቨርሲቲ ውስጥ እንደዚ ያለ ሲፈጠር ኣገሪቱ ኣስጊ ላይ ነች።
በነገራችን ላይ ኣዲስ ኣበባ ለውጭ ሰዎች ተሽጣለጭ እንደ ኣክሲኦን እየተባለ ነው
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 12 Nov 2024, 21:05
ethiopianunity wrote: ↑12 Nov 2024, 08:59
በቃ ኣገሩ ፨ወጣቱ በዶሲፕሊን፨በግብረገብ ተበድሏል።
Yኣገር መሪዎች በጎ ያልሆኑ እንደ ህዋሃት ኣሁን ደሞ ፒፒ እንደዚህ ያለ ትውልድ ነው የሚያፈሩት። መሪዎች ጤነኛካልሆኑ፣ ግብረገብ የሚያስተምሩትን የውነተኛ ያገር ሽማግሌዎችንና የመንፈሳዊ ኣባቶችን በማጥፋት ትውልዱን የሚጎተጉት የሚያስተካክል መካሪ በተለይ በዩኒቨርሲቲ ውስጥ እንደዚ ያለ ሲፈጠር ኣገሪቱ ኣስጊ ላይ ነች።
በነገራችን ላይ ኣዲስ ኣበባ ለውጭ ሰዎች ተሽጣለጭ እንደ ኣክሲኦን እየተባለ ነው
Really?
There is no limits in spreading fake news f@rts day and night just like the famous news which used to claim about the Great Dam being already sold.
"The only thing worse than a liar is a liar that's also a hypocrite!" ~T. Williams ![Mr. Green :mrgreen:](./images/smilies/icon_mrgreen.gif)
-
union
- Senior Member
- Posts: 10028
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by union » 12 Nov 2024, 21:39
በልፅገናል ስንል እኮ ቀልድ አይደለም
ደስተኛ መሆን ነው የሚያስፈልገን እንጂ በቀን 3ቴ መብላት አይደለም ነው ያለው የበሻሻው ዝፍዝፍ
![Laughing :lol:](./images/smilies/icon_lol.gif)
-
ethiopianunity
- Member+
- Posts: 9602
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Post
by ethiopianunity » 13 Nov 2024, 12:49
sun wrote: ↑12 Nov 2024, 21:05
ethiopianunity wrote: ↑12 Nov 2024, 08:59
በቃ ኣገሩ ፨ወጣቱ በዶሲፕሊን፨በግብረገብ ተበድሏል።
Yኣገር መሪዎች በጎ ያልሆኑ እንደ ህዋሃት ኣሁን ደሞ ፒፒ እንደዚህ ያለ ትውልድ ነው የሚያፈሩት። መሪዎች ጤነኛካልሆኑ፣ ግብረገብ የሚያስተምሩትን የውነተኛ ያገር ሽማግሌዎችንና የመንፈሳዊ ኣባቶችን በማጥፋት ትውልዱን የሚጎተጉት የሚያስተካክል መካሪ በተለይ በዩኒቨርሲቲ ውስጥ እንደዚ ያለ ሲፈጠር ኣገሪቱ ኣስጊ ላይ ነች።
በነገራችን ላይ ኣዲስ ኣበባ ለውጭ ሰዎች ተሽጣለጭ እንደ ኣክሲኦን እየተባለ ነው
Really?
There is no limits in spreading fake news f@rts day and night just like the famous news which used to claim about the Great Dam being already sold.
"The only thing worse than a liar is a liar that's also a hypocrite!" ~T. Williams
Sunny aka ddt aka Sadacca meca,
Are you arguing for the sake of argument while watching the video clearly? The lier is you, three fingers pointing at you
-
Dama
- Member
- Posts: 3110
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 31 Dec 2024, 21:56
Depoliticisation of the youth in dark humor. Abiy's PP bent on not to see again the the look-alike of the Waleleng generation that brought down feudalism and the monarchy.