-
Justice Seeker
- Member
- Posts: 4061
- Joined: 09 Jul 2017, 23:35
Re: ✮⋆˙REMEMBER THIS... IT NEVER GETS OLD ✮⋆˙
I wish the agame leave the Ethiopian union by declaring their hard-won aid-dependence.
Re: ✮⋆˙REMEMBER THIS... IT NEVER GETS OLD ✮⋆˙
ይሄን ባየሁ ቁጥር ሳቄ ያመልጠኛል

-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9821
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ✮⋆˙REMEMBER THIS... IT NEVER GETS OLD ✮⋆˙
አስፋልት ላይ በመንከባለል እና እያለቀስን የጌታችን ጆ ባይደን ስምን በመጥራት ባንዳነታችን ለዓለም ለአቀፉ ማህበረሰብ በግልፅ ያሳየንበት አጋጣሚ ብቻ ሳይሆን ፣ ኡኛ ወያኔ በአፍሪካ ቀንድ የነጮችን የበላይነትን ለማስጠበቅ እስከ የህይወት መስዋእትነት በመክፈል ግዴታችንን እንደምንወጣ መሆናችንን ያስመሰከርንበት፣ ፍፁም የወያኔ ጨዋነት የታየበት፣ ልብን የሚነካ ታሪካዊ ዕለት ነበር።
ትግራዋይ ዎንድማችን Selam/ ከፕሪቶሪያ መልስ በኋላ ደጋግሞ እንደተናገረው <<አዋር ካንትሪ ትግራይ ኢዝ ዘ ስፒሪቹዋል ሴንተር ኦፍ ዘ ዎርልድ።>> አምየን።
ትግራዋይ ዎንድማችን Selam/ ከፕሪቶሪያ መልስ በኋላ ደጋግሞ እንደተናገረው <<አዋር ካንትሪ ትግራይ ኢዝ ዘ ስፒሪቹዋል ሴንተር ኦፍ ዘ ዎርልድ።>> አምየን።