የአስመራ ኮሪዶር ልማት!
እነዚህን ህንፃዎች ዲዛይን ያደረገው አርኪቴክት በወንጀል መከሰስ አለበት:
Re: የአስመራ ኮሪዶር ልማት!

Spreading their spiritual vibes to Yemen since 3000 AD!
Re: የአስመራ ኮሪዶር ልማት!
>>>>>>>>>>>>>>>>>
ፊየ-አሜታ
የ paradise Eritrea ባዶ መሆንና የትግራይ ስደተኞችን ምን አገናኘው? ጥያቄው በቪድዮው ላይ ስው የጠፋው አስመራ ውስጥ ስው ተኝቶ ነበር?
የትግራይ ስደተኛ ተብለውየተለጠፉትስ ከኤርትራ አለመሆናችው እንዴት እንለይ? እመኑኝ ካልሆነ ወይም አክስንት እንለያለን ካላላችሁ በቀር?
...........
ለማንኛውም በስማይ የሚበር
በምድርም ዝር የሚል የሌለው ስፈር ይመስላል ፓራዳይዝ ኤርትራ
Re: የአስመራ ኮሪዶር ልማት!
The Afar State is the only legitimate state on the red sea coast.
Afars are the sole owner of Massawa and Asseb.
It is time for the Afars to claim it.
Afars are the sole owner of Massawa and Asseb.
It is time for the Afars to claim it.
Re: የአስመራ ኮሪዶር ልማት!
ለአሳብ ለትካዜ - ይነፋል ዋሽንት፤
ቦታ ዘመድ አይሆን ሰከሌለብት።
8ኛው ሺ ቀድሞ የገባባት ኤርትራ
ሰዎች ይጠፉና ሰው ማየት የናፈቀው በሩቅ ሰው ካየ ይጓጓል። ወንዶች ሁሉ ያልቁና ሴቶች ለ8 ወንድ እንደር ሚስት እንሁን ብለው ይለምናሉ። Remember Eritrean girls fleeing to Nigeria for they could not find men to marry them.
Re: የአስመራ ኮሪዶር ልማት!
Re: የአስመራ ኮሪዶር ልማት!
በቀዳማዊ ኃ/ስላሤ ጊዜ እንደ ቦሌ ሃብታም ልጅ ተሟላቃ የነበረችው አሥመራ ዛሬ እንድህ ከፊቷ ላይ ዐመድ ታፍስ ጀመር። የውሃ ጡር በእድፍ ያስታጣባል ማለት ይኸ ነው።
ሲያልቅ አያምር ማለት ይኸ እኮ ነው። ጃንሆይ ይማሩኝ እያለች ነው። የግመል እረኛ ሱዳናዊ እስላም አንጃ አታሎ ዘብጥያ ጣላት የጠፋችውን የልብ-ወልድ ከተማ አትላንቲስ ሆነች።
Asmara ( a city Empeor Haileselassie ones made it glorious) is now much like the fictional lost city of Atlantis which was written by Plato.

የትራምፕ፣ የኔታንያሆ፣ የጀርመንና የሆላንድ ስደተኛ ክፍል ተጠሪዎች ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ መረጃ ላይ ውር ውር የሚሉት ሻቦዎች አዲ አቤቶ ድዳቸው እንደሚያሰጡ በጋራ መግለጫ አወጡ።
Mr Elias Kifle should consider setting up a transcription software that accommodates a landline pay-phone.

Mr Elias Kifle should consider setting up a transcription software that accommodates a landline pay-phone.

Re: የአስመራ ኮሪዶር ልማት!

Re: የአስመራ ኮሪዶር ልማት!
አሥመራ ከተማ ለምን አታነባ፤ ለምን አታለቅስ፥
ሰው አታይ ጠፍቶባት - ከዚያ እስከዚህ ድረስ።
ልጆቿን ድራጎን - ኢሳያስ በልቶባት፤
የቀይ ባህር ዓሳ - ሌዋታን ውጦባት፤
የሰው ድሃ ሁና - ሰው በእጅግ ናፈቃት።