ዶሮ ወጥ ምን ያረግላችሁዋል ተብለናል!
አበባየሽ ሆይ እንጨት ስብሬ አትበሉ ተብለናል!
ሙዝ በዳቦ ብሉ ተብለናል!
ቤታችሁ ፈርሶ አጨብጭቡ ተብለናል!
ግና እናፈርለን አንቆምም ተብለናል!
ሽግግር ነው እቲዮዽያ እየለወጥናት ነው ያለቀ ይለቅ ዝም በሉ የሚጠበቅ ነው ተብልናል!
ለአስተማሪም ለተማሪም ምግብ እንደጉማለን ከዚያ ግድ የለንም ገቢ ካልፈጠራችሁ ተባልን..
ስውየው እንደ ትንሽ ልጅ Roblox ወይም minecraft የሚጫወት መስለው እንዴ በስው ህይወት የሚቀልድ?
እውነትም ሞተናል.....
ምን ያላልን አለ ይሄ ወጠምሻ ያኔ በሻሻ ሸሮ ያረረበት ዛሬ የቤትመንግስት 500ኪሎ ቅርስ የሆን ወርቅ አኮብላይ
እንደ ኢትዮዽያዊ እንዲህ ተንቀን አናውቅም
መለስ ዘራዊም ስድቦናል የዚህ ይባስ
የመንጌ ጀኔሬሽን ለነበራችሁ ትዝታ "ንቀውናል...ደፍረውናል..."
1 min 45sec on