.⋆༺♱༻⋆. ✟⚰️ ትግራይ ትልቅ ሰው አጣች ⚰️✟ .⋆༺♱༻⋆.
የትግራይ ብሔራዊ መዝሙር በመፃፍና በማቀናበር የሚታወቀው አንጋፋ አሜሪካዊ ሙዚቀኛ ኩዊንሲ ጆንስ ከዚህ አለም በሞት ተለየ። ለመላው የትግራይ ህዝብ መፅናናቱን እንመኛለን።

-
Justice Seeker
- Member
- Posts: 4061
- Joined: 09 Jul 2017, 23:35
Re: .⋆༺♱༻⋆. ✟⚰️ ትግራይ ትልቅ ሰው አጣች ⚰️✟ .⋆༺♱༻⋆.
አይዞህ! አታልቅስ!Justice Seeker wrote: ↑04 Nov 2024, 22:52ውይ አላምንም! እኔ አላምንም! ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ወዬ ወዬ ፣ ወይኔ አባቴ እኔን እኔን እኔን!![]()
![]()
![]()
-
Justice Seeker
- Member
- Posts: 4061
- Joined: 09 Jul 2017, 23:35
Re: .⋆༺♱༻⋆. ✟⚰️ ትግራይ ትልቅ ሰው አጣች ⚰️✟ .⋆༺♱༻⋆.
Please wait, video is loading...
Re: .⋆༺♱༻⋆. ✟⚰️ ትግራይ ትልቅ ሰው አጣች ⚰️✟ .⋆༺♱༻⋆.
RIP ABOY ኩዊንሲ ጆንስ Tigray Azenaleche
Re: .⋆༺♱༻⋆. ✟⚰️ ትግራይ ትልቅ ሰው አጣች ⚰️✟ .⋆༺♱༻⋆.
አንድ ውለታ የማይረሳ የቀድሞ ረሃብተኛ የዘንድሮ ለማኝ ትግራዋይ ምን ብሎ ገጠመ መሰላችሁ
"ኩንሲ ጆንስ ከሚሞት
ሺ ጊዜ ትሙት ህ ወ ሃ ት
ትደፋ ት ሃ ት
ወይሙት አቦይ ስብሃት
ወይርከብ ኩንሲ .. አጸደ ህይወት"
ይሁን እስኪ ብለናል
"ኩንሲ ጆንስ ከሚሞት
ሺ ጊዜ ትሙት ህ ወ ሃ ት
ትደፋ ት ሃ ት
ወይሙት አቦይ ስብሃት
ወይርከብ ኩንሲ .. አጸደ ህይወት"
ይሁን እስኪ ብለናል
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: .⋆༺♱༻⋆. ✟⚰️ ትግራይ ትልቅ ሰው አጣች ⚰️✟ .⋆༺♱༻⋆.
<<ዊ አር ዘ ዎርልድ>> በሰማሁት ቁጥር መላ ሰዉነቴን ይወረኛል። ይህ ነው ብዬ የማልገልፀው ስሜት ይሰማኛል።
<<አዋር ካንትሪ ትግራይ ኢዝ ዘ ስፒሪቹዋል ሴንተር ኦፍ ዘ ዎርልድ።>>
<<አዋር ካንትሪ ትግራይ ኢዝ ዘ ስፒሪቹዋል ሴንተር ኦፍ ዘ ዎርልድ።>>
Re: .⋆༺♱༻⋆. ✟⚰️ ትግራይ ትልቅ ሰው አጣች ⚰️✟ .⋆༺♱༻⋆.
የጨለማው ስፕሪቺዋል ወይስ የብርሃን ስፒሪቺዋል? መቺም የትግራይ እና አጋሜ ነዋሪዎቿ ሁኔታ ካየን ትግራይ የጨለማው እምነት ስፕሪቺዋል ክልል ወይም ቦታ ነች ብለን በድፍረት መናገር ይቻላል::Digital Weyane wrote: ↑05 Nov 2024, 06:49<<ዊ አር ዘ ዎርልድ>> በሰማሁት ቁጥር መላ ሰዉነቴን ይወረኛል። ይህ ነው ብዬ የማልገልፀው ስሜት ይሰማኛል።![]()
![]()
<<አዋር ካንትሪ ትግራይ ኢዝ ዘ ስፒሪቹዋል ሴንተር ኦፍ ዘ ዎርልድ።>>
ገሃነመ ዘምድር ወሰማይ ትግራይ
Re: .⋆༺♱༻⋆. ✟⚰️ ትግራይ ትልቅ ሰው አጣች ⚰️✟ .⋆༺♱༻⋆.
My heartfelt condolences to the agame Justice Seeker for your devastating loss.