በእንደዚህ ሁኔታ ጊዜ ሞረ (የክብር ለቅሶ) ለ 7 ቀን ይካሄዳል::
ጌቶቻችሁ ጋሎች እጃቸው ስላለበት ባንድራ ዝቅ ባያደርጉ እንኩዋን ቢያንስ ለ48 ስአት ስለ የህፃን ጨዋታው MoU እና ስለ ኮሪደር ልማታችሁ አትጩሁብን!!
ካልሆነ በጉራጌ ቂጫ (ስርአት) እርምጃ ይወስድባችሁዋል!!
__________________
ካድሬ ምን ነብስ አለው? ይስሙናል ብላችሁ ነው?
ለሆዱ ያደረ ሲሞት ብቻ ነው የሚስማው