-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12902
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
"የአማራ ክልል መንግስት ለፋኖ እያገዘ እንደነበር በግምገማ ተደርሶበታል"፣ የአማራ ክልል ፕረዚዳንት፣ አቶ አረጋ ከበደ።
በግምገማ የተጣራ ጉዳይ ነዉ፣ በመስተዳድር ዉስጥ የነበሩ ሰዎች ናቸዉ ፋኖን ደግፎ እዚህ ደረጃ ላይ ያደረሱት!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12902
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re:
You are good at copy & paste, it is also one of the reasons why you keep failing over and over again.
Keep imitating instead of innovating, you an inept cadre!
You can't even imitate correctly, Qeerroo was a peaceful movement and tried to influence the way governance is run and succeeded.
You raised arms and failed miserably!
Re: "የአማራ ክልል መንግስት ለፋኖ እያገዘ እንደነበር በግምገማ ተደርሶበታል"፣ የአማራ ክልል ፕረዚዳንት፣ አቶ አረጋ ከበደ።
የገረድ ወሬ ይባላል። ገረዱ በአንደበቱ የመሰከረው እውነት ቢኖር ፋኖ ከፍተኛ የኦሮሙማ የጭንቀት ሃይል ስለመሆኑ ነው። በየአመቱ ኦሮሙማ ገረድ ብ አደንን ሹምሽር ያደርግበታል- ይህ አንድ ስጋት ሌላው ደግሞ አነር ፋኖ ነው። 2ኛው ለኦሮሙማው ከፍተኛ ስጋት ለገረድም ጭንቀት።
ለማንኛውም እያለ ያለው ወሎ፤ ጎጃም እና ሸዋ ላይ ፋኖ በከፍተኛ ሁኔታ አሸናፊ ሁኗል ነው።
ለማንኛውም እያለ ያለው ወሎ፤ ጎጃም እና ሸዋ ላይ ፋኖ በከፍተኛ ሁኔታ አሸናፊ ሁኗል ነው።