ሽማግሌው
ያ fake MOU መሞቱን የምታውቀው እሁድ የ ሶማሊላንድ " የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ" (የአንድ ቀበሌ ሊቀመንበር እንደማለት ነው) ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ ጨቅላውም ይሁን የኢት ዮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩን ሳያገኝ በየሄዱበት ቢሮ የሚያናግረው ሰው ጠፍቶ አንገቱን አቀርቅሮ ተመለሰ።
I believe ጨቅላው የግብፅ ዛቻ ቀላል እንዳልሆነ ተረድቶ ፀባይ ማሳመር ይሻለኛል ሳይል አልቀረም።
Re: ጋሽ ሆሮር ፤ MOU ከተፈረመ ድፍን 10 ወር አስቆጠረ ግን ወፍ የለም
The MOU brought 50,000 Egyptian soldiers at his doorstep.

Re: ጋሽ ሆሮር ፤ MOU ከተፈረመ ድፍን 10 ወር አስቆጠረ ግን ወፍ የለም
ቀበናው which MOU? - the one with Memo or the Mother Of Unravelling (of HoA)?!! ?? By the way, when are you guys going to pay your bills??? It's true 3.7 mil USD is a small change for us but seeking free lunch is not a good behavior! Don't you think?
Re: ጋሽ ሆሮር ፤ MOU ከተፈረመ ድፍን 10 ወር አስቆጠረ ግን ወፍ የለም
ወፍ የለ እርግብ የለ 
የነጮቹ game ነው ስንለው አይሰማም
የነጮቹ game ነው ስንለው አይሰማም
