ስልጣኔ ምን ማለት እንደሆነ ከመሠረቱ ለማስተዋል ኣንድ ቃል እና ኣንድ ዐረፍተ ነገር በቂ ናቸዉ።
ሸነቸ
አንበሳ ትዕዛዝ ኣይቀበልም።
Horus:
አንበሳ ትዕዛዝ ኣይቀበልም comes from a faculty that is subconscious to civility. If you are talking about it, there you have it.
ሸነቸ informs you civility, ስልጣኔ፣ ስልጣን in practice, whether it is under trees starting in ancient times in Ethiopia, in ancient Greece, in the United States Senate, or in any other Senate.
The invention of the head of ሸነቸ as a potential tie breaker of a vote by a committee of an odd number instead of an even number is democracy in practice.
We assume our people who are keepers of age old culture are uninformed about the practice of democracy.
Dr. Gemechu Megersa once said he went to three schools: Ethiopia’s, UK’s and Borana. He said something to the effect that he gained better education among the Borana.
We assume people like Kemal Gelchu do not have much formal training. An interview of his I heard once has stuck with me. Paraphrased, he said ኣብሮ የምያሰራ ባህል ዬላቸዉም።
Re: Taking Horus to his own terms to define civilization
Horus:
ለሰላሳ ሁለት ዓመታት ገደማ የተመራመርኩትን ነዉ የማስተምረዉ። እኔ የተማርኩትን እና የተመራመርኩትን ብቻ ሳይሆን ኣንተ የተማርከዉን ጭምር ነዉ ይህን ያህል ዓመታት የተመራመርኩኝ።
እንደ ኣንተ ዐይነት ወራዳ ጥራዝ ነጠቆች የበጠበጧትን ሃገር ለማቅናት የዐቅሜን ያህል ስለፋ ነዉ የኖርኩኝ።
ኣንተ ነህ ያስተማረህን የማታዉቅ ሰዉን ተማር የምትል?
የኣንተን ተማርኩ ማለት የኢትዮጵያ ህዳሴ ስለምን እንደሆነ ኣዉቃለሁ ብለህ የጻፍከዉን ኣሳፋሪ መዘባረቅ ማንበብ በቂ ነዉ።
ትለፋለህ ብዬ ብሳሳ ከነን ሴሴ ህን ሴኢን።
I hoped and wished badly that you would grow up.

Professor Horus:
Based on your own professed knowledge about each one of them, I have prepared a badge of honor for you with the following markers on it. This badge of honor is for the rest of your life and the rest of history.
1. ዘዴ
2. ሴኔት
3. Amos 9:7
4. “ለካ ኣንተ ነህ”
5. “ሙሴ ሴም ነበረ?”
6. የኢትዮጵያ ህዳሴ
ኣድርገዉ እና እኩያህን ፈልግ። ኣድርገዉ እና ለማያዉቅህ ሄደህ ታጠን።