Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Odie
Member+
Posts: 6190
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ቅንቅናም የታሪክ ላጲሶች የኢትዮጵያን ስም ለማጥፋት የሚሄዱበት የዘቀጠ ውሸት!

Post by Odie » 24 Oct 2024, 09:15

ጆሮዬ ነው ምንድነው?
ይሄ ስውዬ ፕ/ር ሃስን ተብሎ ኢትዮጵያውያን ሜድያ ላይ ደህና ነገር ሲናገር የስማሁት መስሎኝ ነበር?
የእስላም ነገር :lol:

ንግስቲቱ ስለሞንን እንደጎበኘች መ.ቅ እንኩዋን ይጠቅሳል::
Kings 10:1-12 and 2 Chronicles 9:1-13.
እና ይህንንም ጭምር ነው የሚክደው :lol:
እስልምና እኮ ክክርስቶስ በፊት እንኩዋንየነበረ ሃይማኖት አይደለም::
የዚች አገር ጠላት ጋላና እስላም ( for political correctness muslim extremist) ናቸው:: ጋላ የተስፋፋው የግራኝ ጥፋት ተከትሎ ነው:: ይኸው አሁንም ሊበትኑን የሚሉት እነሱ ናቸው:: ሌላው ስለተልፈስፈስ!!

Misraq
Senior Member
Posts: 16669
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ቅንቅናም የታሪክ ላጲሶች የኢትዮጵያን ስም ለማጥፋት የሚሄዱበት የዘቀጠ ውሸት!

Post by Misraq » 24 Oct 2024, 09:50

The response to this content will be diverse. lets ask ourselves on which category we are....

1) Oromo nationalists will say yes these sefaris have fake history. they imposed this on us and we will impose ours on them now

2) Radical islamist Ethiopians such as Siltes and others will say yes the Orthodox church and Christianity is enemy of Islam. we have to hit them and particularly Amhara since they are large and symbol to the adherence of orthodoxy

3) Beher-Behereseboch will say well we need to see this in details. it looks like the Abyssinians are faking history and after all they subjugated us using this ideology

4) The technocrat mixed society will say... what this guy says may make sense. let them say whatever they want. it is freedom of speech. This ideology won't harm Ethiopiachin (our ethiopia). Ethiopia lezelalem tinur. lets eat, dance and have fun. Lets make sure Amhara won't get to the power.

5) Me....never under estimate the length, depth and breadth of such sentiment. It tells you the amount of hate hold within the Mr. Mohammed and his supporters. They will push this agenda for all to believe it in a hope that power will be grabbed by like minded person so that they can achieve their objectives. By the way, that is what Jawar and co did back 8-9 years ago. And also imagine their reaction and cries if you speak trash about someone they hold dear to themselves in Media

Selam/
Senior Member
Posts: 17007
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቅንቅናም የታሪክ ላጲሶች የኢትዮጵያን ስም ለማጥፋት የሚሄዱበት የዘቀጠ ውሸት!

Post by Selam/ » 24 Oct 2024, 10:31

የኢትዮጵያ ታሪክ የሁሉም እምነቶች ታሪክ ነው፣ ወደ ኃይማኖት ጥላቻ አትውሰደው።

ሰውዬው የሚቀባዥረው ሙስሊም ስለሆነ ሳይሆን ሙቅ ዉሃ ራስ ስለሆነ ነው።

Odie wrote:
24 Oct 2024, 09:15
ጆሮዬ ነው ምንድነው?
ይሄ ስውዬ ፕ/ር ሃስን ተብሎ ኢትዮጵያውያን ሜድያ ላይ ደህና ነገር ሲናገር የስማሁት መስሎኝ ነበር?
የእስላም ነገር :lol:

ንግስቲቱ ስለሞንን እንደጎበኘች መ.ቅ እንኩዋን ይጠቅሳል::
Kings 10:1-12 and 2 Chronicles 9:1-13.
እና ይህንንም ጭምር ነው የሚክደው :lol:
እስልምና እኮ ክክርስቶስ በፊት እንኩዋንየነበረ ሃይማኖት አይደለም::
የዚች አገር ጠላት ጋላና እስላም ( for political correctness muslim extremist) ናቸው:: ጋላ የተስፋፋው የግራኝ ጥፋት ተከትሎ ነው:: ይኸው አሁንም ሊበትኑን የሚሉት እነሱ ናቸው:: ሌላው ስለተልፈስፈስ!!

wubebereha
Member
Posts: 240
Joined: 05 Apr 2024, 12:17

Re: ቅንቅናም የታሪክ ላጲሶች የኢትዮጵያን ስም ለማጥፋት የሚሄዱበት የዘቀጠ ውሸት!

Post by wubebereha » 24 Oct 2024, 10:45

Selam/ wrote:
24 Oct 2024, 08:55

:shock: :shock: :shock: I can't believe my ears and eyes!! how can an enemy of Ethiopia like this guy is invited by many pro-Ethiopian medias to give interviews. what is wrong with us :!: :!: :!:

Right
Member
Posts: 4303
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ቅንቅናም የታሪክ ላጲሶች የኢትዮጵያን ስም ለማጥፋት የሚሄዱበት የዘቀጠ ውሸት!

Post by Right » 24 Oct 2024, 11:46

I have no idea why the Ethiopian media gives this Hassan guy the attention he doesn’t deserve.

He used to be a member of the EPRP. Case closed.

He opens his big mouth and spit thrash.

He has no a clue on what he is talking about.

His heart is in Somalia but Ethiopia is the one that educated him to be where he is now.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23387
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ቅንቅናም የታሪክ ላጲሶች የኢትዮጵያን ስም ለማጥፋት የሚሄዱበት የዘቀጠ ውሸት!

Post by Fed_Up » 24 Oct 2024, 12:50

ተረት ተረታችሁ ከስሩ ተቦንቁሮ እውነቷን እየመረረችም እና እየጎመዘዘቻችሁ ትውጧታላችሁ::

"ኢትዬጵያ" የሚለው የመጽሃፍ ቅዱስ የተጠቀሰው "አፍሪካን" ለማለት ነው 1889 "ኢትዬጵያ" ተብላ የተሰየመች የቀድሞዋ "አብሲኒያን" አይደለም አልነበረምም:: ይህ 21ኛው ክፍለዘመን ነው ማለትም የኢንፎርሜሽን የስልጣኔ ዘመን... ውሸት የሚቦነቀርበት እውነቱ ለአለም ፍንትው ብሎ የሚወጣበት::

የአብሲኒያውያን ደብተራ ተረት ተረት ታሪክ ወደ ሽንትቤት የሚወረወርበት ወቅት:: ዘእምነገድ ይሁዳ ገለመሌ .... የሚል ታሪክም ሆነ ትርክት የለም ውሸት ነው:: ተጎንጯት እውነቷን:: ትውልድ እያደናገሩ መቀጠል ድሮ ቀረ::

Selam/
Senior Member
Posts: 17007
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቅንቅናም የታሪክ ላጲሶች የኢትዮጵያን ስም ለማጥፋት የሚሄዱበት የዘቀጠ ውሸት!

Post by Selam/ » 24 Oct 2024, 12:58

ድሮ ወያኔን ነበር ይነቅፍ የነበረው፣ አሁን ደግሞ ፊቱን ያዞረው፣ ልቡ ውስጥ ተቀብሮ ወደ ነበረው የኢትዮጵያ ጥላቻና የበታችነት በሽታ ነው።

ከልጅነቱ ጀምሮ በተበዳይነት ስሜት ምህዋሩን የሳተን ሰው በኮሌጅ ዲግሪ ልታቃናው አትችልም። መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ ማለት ነው፣ ተንጨርጭሮ ያልቃል።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23387
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ቅንቅናም የታሪክ ላጲሶች የኢትዮጵያን ስም ለማጥፋት የሚሄዱበት የዘቀጠ ውሸት!

Post by Fed_Up » 24 Oct 2024, 13:07

Selam/ wrote:
24 Oct 2024, 12:58
ድሮ ወያኔን ነበር ይነቅፍ የነበረው፣ አሁን ደግሞ ፊቱን ያዞረው፣ ልቡ ውስጥ ተቀብሮ ወደ ነበረው የኢትዮጵያ ጥላቻና የበታችነት በሽታ ነው።

ከልጅነቱ ጀምሮ በተበዳይነት ስሜት ምህዋሩን የሳተን ሰው በኮሌጅ ዲግሪ ልታቃናው አትችልም። መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ ማለት ነው፣ ተንጨርጭሮ ያልቃል።
Sobs deniers.

የትኛው ላይ ነው ይህ ፕሮፌሰር የተሳሳተው:: ጭብጥ አቅርቦ ነው መረጃ ጨብጦ ነው እውነቱን የተናገረው:: አንተ ገንዳውላ ሰገጤ ግን በውሸት ትርክት ተበይደህ ስላደግክ ማቃናቱ ወይም እውነቱን መቀበል ችሎታውም ሞራሉም እና ድፍረቱ የለህም:: ተጨርጭረህ የምትሞተው በውሸት የጎበጥከው አንተና መስሎችህ ናቸው:: ቅንዳሻም የውሸት ጭቆች

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19946
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ቅንቅናም የታሪክ ላጲሶች የኢትዮጵያን ስም ለማጥፋት የሚሄዱበት የዘቀጠ ውሸት!

Post by Fiyameta » 24 Oct 2024, 13:26

The Derg regime, in an effort to Ethiopianize the Tigray rebels that were fighting for Tigray's secession and independence, came up with the "ኢትዮጵያ እናትህ ናት ኢትዮጵያ ሚስትህ ናት " nonsense that it falsely attributed to the warlord from Tigray, Kassa Mercha aka Emperor Yohannes IV.

The TPLF knew the quote to be false and never made any reference to it during their 27-year reign, but found it convenient to use the quote today to hoodwink the Ethiopian public into believing they no longer harbor secessionist tendencies. Nice try! :P

Odie
Member+
Posts: 6190
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ቅንቅናም የታሪክ ላጲሶች የኢትዮጵያን ስም ለማጥፋት የሚሄዱበት የዘቀጠ ውሸት!

Post by Odie » 24 Oct 2024, 13:50

Fed_Up wrote:
24 Oct 2024, 12:50
ተረት ተረታችሁ ከስሩ ተቦንቁሮ እውነቷን እየመረረችም እና እየጎመዘዘቻችሁ ትውጧታላችሁ::

"ኢትዬጵያ" የሚለው የመጽሃፍ ቅዱስ የተጠቀሰው "አፍሪካን" ለማለት ነው 1889 "ኢትዬጵያ" ተብላ የተሰየመች የቀድሞዋ "አብሲኒያን" አይደለም አልነበረምም:: ይህ 21ኛው ክፍለዘመን ነው ማለትም የኢንፎርሜሽን የስልጣኔ ዘመን... ውሸት የሚቦነቀርበት እውነቱ ለአለም ፍንትው ብሎ የሚወጣበት::

የአብሲኒያውያን ደብተራ ተረት ተረት ታሪክ ወደ ሽንትቤት የሚወረወርበት ወቅት:: ዘእምነገድ ይሁዳ ገለመሌ .... የሚል ታሪክም ሆነ ትርክት የለም ውሸት ነው:: ተጎንጯት እውነቷን:: ትውልድ እያደናገሩ መቀጠል ድሮ ቀረ::
>>>>>>>>>>>>>>>>
የድንበር ሻብያ ጭስኛችን :lol:
[deleted] የግብ butler
ዝም ብለህ ተፍ አትበል!
ውይይቱ ከ “high IQ” ህ በላይ ነው!

ተስፋ ቢስ!

Odie
Member+
Posts: 6190
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ቅንቅናም የታሪክ ላጲሶች የኢትዮጵያን ስም ለማጥፋት የሚሄዱበት የዘቀጠ ውሸት!

Post by Odie » 24 Oct 2024, 13:55

Selam/ wrote:
24 Oct 2024, 10:31

የኢትዮጵያ ታሪክ የሁሉም እምነቶች ታሪክ ነው፣ ወደ ኃይማኖት ጥላቻ አትውሰደው።

ሰውዬው የሚቀባዥረው ሙስሊም ስለሆነ ሳይሆን ሙቅ ዉሃ ራስ ስለሆነ ነው።

Odie wrote:
24 Oct 2024, 09:15
ጆሮዬ ነው ምንድነው?
ይሄ ስውዬ ፕ/ር ሃስን ተብሎ ኢትዮጵያውያን ሜድያ ላይ ደህና ነገር ሲናገር የስማሁት መስሎኝ ነበር?
የእስላም ነገር :lol:

ንግስቲቱ ስለሞንን እንደጎበኘች መ.ቅ እንኩዋን ይጠቅሳል::
Kings 10:1-12 and 2 Chronicles 9:1-13.
እና ይህንንም ጭምር ነው የሚክደው :lol:
እስልምና እኮ ክክርስቶስ በፊት እንኩዋንየነበረ ሃይማኖት አይደለም::
የዚች አገር ጠላት ጋላና እስላም ( for political correctness muslim extremist) ናቸው:: ጋላ የተስፋፋው የግራኝ ጥፋት ተከትሎ ነው:: ይኸው አሁንም ሊበትኑን የሚሉት እነሱ ናቸው:: ሌላው ስለተልፈስፈስ!!
>>>>>>>>>>>>>>
Let us understand it that way and agree.
The muslim version we have among our population and “political islam” are different.

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ቅንቅናም የታሪክ ላጲሶች የኢትዮጵያን ስም ለማጥፋት የሚሄዱበት የዘቀጠ ውሸት!

Post by Digital Weyane » 24 Oct 2024, 14:01

በራሷ ውሳኔ አቢሲኒያ የሚለዉ መጠሪያ ወደ ኢትዮጵያ የቀየረችው የፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንከርስት እናት ጀግና እንግሊዛዊቷ ሲልቪያ ፓንከርስትን ልናመሰግናትና ልናደቃት ይገባል። :roll: :roll:

wubebereha
Member
Posts: 240
Joined: 05 Apr 2024, 12:17

Re: ቅንቅናም የታሪክ ላጲሶች የኢትዮጵያን ስም ለማጥፋት የሚሄዱበት የዘቀጠ ውሸት!

Post by wubebereha » 24 Oct 2024, 14:34

shabias calm down this guy is a shameless pathological liar. he is very good at fabricating story and presenting it as history.
Digital Weyane wrote:
24 Oct 2024, 14:01
በራሷ ውሳኔ አቢሲኒያ የሚለዉ መጠሪያ ወደ ኢትዮጵያ የቀየረችው የፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንከርስት እናት ። :roll: :roll:
:lol: :lol: :lol: :lol:

Right
Member
Posts: 4303
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ቅንቅናም የታሪክ ላጲሶች የኢትዮጵያን ስም ለማጥፋት የሚሄዱበት የዘቀጠ ውሸት!

Post by Right » 24 Oct 2024, 14:38

[deleted]..Ed up,

Hassan said the name Ethiopia replaced Abysnia after the 2nd world war. Oh, and he said it was changed by Richard’ s powerful mother. So said professor Hassan.
Hassan and Eris can believe what you want to believe. That is your problem,

Guess what you can burn and hurt with jealousy but there is nothing in the world you can do to Ethiopia.
Eris can’t stand on their own feet 35 years after independence and talk about Ethiopia day and night through out their existence. And they will disappear into extinction talking about Ethiopia.
Thrash.

Selam/
Senior Member
Posts: 17007
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቅንቅናም የታሪክ ላጲሶች የኢትዮጵያን ስም ለማጥፋት የሚሄዱበት የዘቀጠ ውሸት!

Post by Selam/ » 24 Oct 2024, 16:27

ቱፍ! ቱፍ!

ለሻዕቢያ አይጦች በየቦታው ጥራጥሬ ጣልላቸው። ድመት እንደሚበላቸው ልባቸው ቢያውቅም፣ ስግብግብ ዓይናቸው ስለማይጨክን ከጉድጓዳቸው ወጥተው በየሰው ቤት ጓዳ ይቀላውጣሉ።

Naga Tuma
Member+
Posts: 6848
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ቅንቅናም የታሪክ ላጲሶች የኢትዮጵያን ስም ለማጥፋት የሚሄዱበት የዘቀጠ ውሸት!

Post by Naga Tuma » 24 Oct 2024, 16:33

Fed_Up wrote:
24 Oct 2024, 12:50
ተረት ተረታችሁ ከስሩ ተቦንቁሮ እውነቷን እየመረረችም እና እየጎመዘዘቻችሁ ትውጧታላችሁ::

"ኢትዬጵያ" የሚለው የመጽሃፍ ቅዱስ የተጠቀሰው "አፍሪካን" ለማለት ነው 1889 "ኢትዬጵያ" ተብላ የተሰየመች የቀድሞዋ "አብሲኒያን" አይደለም አልነበረምም:: ይህ 21ኛው ክፍለዘመን ነው ማለትም የኢንፎርሜሽን የስልጣኔ ዘመን... ውሸት የሚቦነቀርበት እውነቱ ለአለም ፍንትው ብሎ የሚወጣበት::

የአብሲኒያውያን ደብተራ ተረት ተረት ታሪክ ወደ ሽንትቤት የሚወረወርበት ወቅት:: ዘእምነገድ ይሁዳ ገለመሌ .... የሚል ታሪክም ሆነ ትርክት የለም ውሸት ነው:: ተጎንጯት እውነቷን:: ትውልድ እያደናገሩ መቀጠል ድሮ ቀረ::
Fed_Up:

የመጽሓፍ ቅዱስ ታሪክ መሠረት የሙሴ እግሮች ከረገጡበት ኣልፎ ያዉቃል?

ታሪካዊቷ ኢትዮጵያ ከስደት በፊት ሙሴ ግዜያዊ ልዑል ሆኖባት የነበረች ሜሮዌ ኣይዴለችም? በኋላ ኢዛና የተቆጣጠራት?

የሙሴ እግሮች የረገጡት ፈረኦን የነበረበት ግብጥ፣ ግዜያዊ ልዑል የነበረበት ሜሮዌ ወይም የጥንቷ ኢትዮጵያ፣ እና እስራኤል አከባቢ ብቻ ነበሩ። ከስደት በፊት ፈረኦን እና ግዜያዊ ልዑል ነበር ያሉት ስግመንድ ፍሪዩድ እና አህመድ ኦስማን ናቸዉ።

ኣንድ ግዜ ስለ መጽሓፍ ቅዱስ ኣዉቃለሁ ያለ ሰዉ ኖሃ በሰራዉ ጀልባ በኣርባ ቀናት ዐለምን ኣዳረሰ ዐይነት ሀሳብ ኣመጣ። በዉስጤ እየተገረምኩኝ ያቺ ጀልባ በቀን በምን ያህል ፍጥነት ትጓዝ ነበር ብዬ ጠየኩት። ወድያዉ ገባዉ እና ይህን ኣስቤ ኣላዉቅም ነበር ብሎ መልስ ኣጣ።

ኣንተም እንደዛ ዐይነት ጥያቄ ኣስጠየከኝ። ተረት ተረትም ሆነ ታሪክ መጽሓፍ ቅዱስ መነሻዉ ከሜዲቴራንያን ቤዚን ርቆ ያዉቃል?

ቀላል መልስ የሚሆነዉ ድሮ ሰዉ በእግሮቹ እና ጋማ ከብቶች ምን ያህል ምድር ማቋረጥ ይችል ነበር ነዉ። ባህር የሌለበት ጀልባ መጠቀም ኣይቻልም።

ስለዚህ ኢትዮጵያ የተባለችዉ ኣፍሪካን ለማለት ነበር ኢዝ ኤ ብግ ስትሬች።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23387
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ቅንቅናም የታሪክ ላጲሶች የኢትዮጵያን ስም ለማጥፋት የሚሄዱበት የዘቀጠ ውሸት!

Post by Fed_Up » 24 Oct 2024, 17:27

Right wrote:
24 Oct 2024, 14:38
[deleted]..Ed up,

Hassan said the name Ethiopia replaced Abysnia after the 2nd world war. Oh, and he said it was changed by Richard’ s powerful mother. So said professor Hassan.
Hassan and Eris can believe what you want to believe. That is your problem,

Guess what you can burn and hurt with jealousy but there is nothing in the world you can do to Ethiopia.
Eris can’t stand on their own feet 35 years after independence and talk about Ethiopia day and night through out their existence. And they will disappear into extinction talking about Ethiopia.
Thrash.
Starvin Marvin,

The poster child of international food aids. Is your pathetic Ethiopia stand on her own feet 3000 years old of bogus claim? Idiot!
ትንሽ እንኳን አይሰቀጥጥህም ይህን ጥያቄ ስታቀርብ:: ኤርትራ ከፈረንጂ ፍርፋሪ አይጣልላት እንዳንተዋ ዝርፍጥ አገር እና ህዝብ:: እስኪ ከእኛ እኩል ለማውራት መጀመሪያ ራሳችሁን መግቡ:: ጠኒያም ንገሩን ባይ ሁላ::

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ቅንቅናም የታሪክ ላጲሶች የኢትዮጵያን ስም ለማጥፋት የሚሄዱበት የዘቀጠ ውሸት!

Post by Digital Weyane » 24 Oct 2024, 17:49

አንዳንዴ የኡናታችን ትግራይን ስም ወደ የቀድሞ መጠርያዋ <<ጢግሪስ>> ዎይም <<ቲግሪስ>> ቢቀየርልን ጡሩ ነበር ብዬ አስባለሁ። :roll: :roll:

Post Reply