የቃሊቲ ስንጥቀ ምድር እና ያዲስ አበባ መሬት መንቀጥቀጥ Qality Fault Line
ከዚህ በኋላ አዲስ የግምባታ ኮድ ያስፈልገናል !
Re: የቃሊቲ ስንጥቀ ምድር እና ያዲስ አበባ መሬት መንቀጥቀጥ Qality Fault Line
The Abiy's glitter corridors are primed for mere piles of rubbles.
Go combat creation.
Go combat creation.
Re: የቃሊቲ ስንጥቀ ምድር እና ያዲስ አበባ መሬት መንቀጥቀጥ Qality Fault Line
ጭልፊቱ - አንድ ዩቱበር ያጠራቀመውን ትርኪ ምርኪና አማቱሪሽ ክሊፕ ለጥፈህ፣ አዲስ የግንባታ ኮድ ያስፈልጋል ብለህ አወጅህ፣ ለመሆኑ ምን ታውቃለህ ስለ ግንባታ ኮድ?
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጂኦሎጂ ትምህርት ክፍል (አሁን Seismology and Earthquake Geotechnical Engineering unit በተባለው) ሰፊና የረቀቀ የሴስሞሎጂ ጥናት ከ1951 ዓም ጀሞሮ ሲያኪያሂድ ቆይቷል፤ ብዙ የምርምር ውጤቶችም ታትመው አሁን በስራ ላይ ላለው የመሬት መንቀጥቀጥ የምህንድስና ኮድ መሰረት ሆነዋል። አሁን በስራ ላይ ያለው የስትራክቸራል ኮድ በሃገሪቱ ድንቅ በሆኑ መሃንዲሶች ተጠንቶና ተቀርፆ የመሬት ርዕደት የሚያጠቃቸውን ሁሉንም ቦታዎች ማፕ ያደረገና መፍትሄን ያካተተ ዶክመንት ነው።
ዛሬ የአራት ነጥብ ዘጠኝ በrector scale መንቀጥቀጥ አንቀጥቅጦ አስጮኸህ እንጂ፣ አንተ ያኔ በአፄው ዘመን ተፈሪ መኮንን ስለ Bolshevik ሀሁ ስታጠና ስድስት ነጥብ ስምንት በrector scale ተመዝግቦ ነበር። ግን ድሮ ፎቅ ስላልነበረ፣ አልፎ አልፎ ፌሮዎች ተወላጨሙ እንጂ የከፋ አደጋ አልደረሰም። ዛሬ earthquake ስድስት ነጥብ ስምንት ቢመታ፣ በብሎኬት የተቆለለው ህንፃ ሁሉ ተደርምሶ፣ የምታንቋልጥላቸው ኮሪደሮች ድባቅ ተመተው፣ ድሃውን አፈናቅለው መሃል ከተማ የተሰገሰጉትንም ስግብግብ ካድሬዎችንና ውታፍ ነቃዮች ጠፍጣፋ ያደርጋቸው ነበር።
Bottom line: ወርቅ የሆነ የስትራክቸራል ኮድ አለን፣ የሌለን ኮዱን የሚያስፈፅም አሰራርና ሲስተም ነው። መንግስት ግንባታ የሚሰራው በሩጫ ነው፣ የከተማው የፕላንና ግንባታ ሃላፊዎች ጉቦ መሰብሰብ እንጂ ኢንስፔክሽንና quality ኮንትሮል የሚባል ነገር አያውቁም፣ ከውጪ የሚመጣው አሳንሰር፣ ፌሮ፣ አሉሚነም፣ መስተዋት ወዘተ በትክክለኛ የማቴሪያል ስታንዳርዳይዜሽን ቴስት ውስጥ አያልፍም። ሃገር ውስጥ የሚመረተውም እንደዚሁ። እንደነ አመልጋና ፐርፐርዝ ብላክ ያሉት ዴቬሎፐሮች ደግሞ ላይ ላዩን ቀባ ቀባ አድርገው ትርፋቸውን ብቻ የሚያሳድዱ ሌቦች ናቸው፣ ኮንትራክተሮች ዘራፊዎች ናቸው።
የሰለጠኑት ሃገሮች፣ ቤት ስትገዛ ወይንም ስትሰራ፣ ከተማው ብቻ ሳይሆን ባንክ ቤቱም ኢንሹራንስ ካምፓኒውም ኢንስፔክሽን ያደርጋሉ፣ ከፈረሰ ኪሳራ ስለሚያመጣባቸው። በካሽ ወይንም በተዘረፈ ገንዘብ የሚሰሩት ያንተ ዘመጆች ግን፣ የግንባታውን ኮድ ሸውደው የተብለጨለጨውን ፎቅ መጨረስ እንጂ የሚያስጨንቃቸው፣ ስለ መሬት መንቀጥቀጥ ደንታቸው አይደለም።
ስለዚህ አዲስ ኮድ ብለህ ስለማታውቀው ነገር አትቀባጥር።

Last edited by Selam/ on 18 Oct 2024, 16:01, edited 4 times in total.
Re: የቃሊቲ ስንጥቀ ምድር እና ያዲስ አበባ መሬት መንቀጥቀጥ Qality Fault Line
structural engineering is not about gurages fleecing the trusting customer.
I hope the gallas f'ck you gurages right.
I hope the gallas f'ck you gurages right.
Re: የቃሊቲ ስንጥቀ ምድር እና ያዲስ አበባ መሬት መንቀጥቀጥ Qality Fault Line
እታለም እንዳለችው መቼም የተጠቀሰው ተቋም የተባለውን ጥናት አጥንቶ ከሆነ፡ ተቋሙ ውስጥ ለዓመታት በታታሪነት ያገለገሉት የኤርትራዊው የፊዚክስ እና የሳይሲሚክ ጥናት ሊቅ የዶክተር ገብረብርሃን ዕቑባዝጊ ሚና ጉልሕ እንደነበረ እንጠረጥራለን፡ እኛ ኤርትራዊያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ኤርትራዊ ኣሻራችንን ለመግለጽ ያህል ነው፤ ተስፋ እናደርጋለን እታለም መቼም ኤርትራዊው ሊቅ ስለተጠቀሱ ቅር ኣይልሽም ኣይነስርሽምም።
Selam/ wrote: ↑17 Oct 2024, 23:45ጭልፊቱ - አንድ ዩቱበር ያጠራቀመውን ትርኪ ምርኪና አማቱሪሽ ክሊፕ ለጥፈህ፣ አዲስ የግንባታ ኮድ ያስፈልጋል ብለህ አወጅህ፣ ለመሆኑ ምን ታውቃለህ ስለ ግንባታ ኮድ?
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጂኦሎጂ ትምህርት ክፍል (አሁን Seismology and Earthquake Geotechnical Engineering unit በተባለው) ሰፊና የረቀቀ የሴስሞሎጂ ጥናት ከ1951 ዓም ሲያኪያሂድ ቆይቷል፤ ብዙ የምርምር ውጤቶችም ታትመው አሁን በስራ ላይ ላለው የመሬት መንቀጥቀጥ የምህንድስና ኮድ መሰረት ሆነዋል። አሁን በስራ ላይ ያለው የስትራክቸራል ኮድ በሃገሪቱ ድንቅ በሆኑ መሃንዲሶች ተጠንቶና ተቀርፆ የመሬት ርዕደት የሚያጠቃቸውን ሁሉንም ቦታዎች ማፕ ያደረገና መፍትሄን ያካተተ ዶክመንት ነው።
አንተ ዛሬ የአራት ነጥብ ዘጠኝ በrector scale መንቀጥቀጥ አንቀጥቅጦ አስጮኸህ እንጂ፣ ተፈሪ መኮንን ስለ Bolshevik ሀሁ ስታጠና ስድስት ነጥብ ስምንት በrector scale ተመዝግቦ ነበር። ግን ድሮ ፎቅ ስላልነበረ፣ አልፎ አልፎ ፌሮዎች ተወላጨሙ እንጂ የከፋ አደጋ አልደረሰም። ዛሬ earthquake ስድስት ነጥብ ስምንት ቢመታ፣ በብሎኬት የተቆለለው ህንፃ ሁሉ ተደርምሶ፣ የምታንቋልጥላቸው ኮሪደሮች ድባቅ ተመተው፣ ድሃውን አፈናቅለው መሃል ከተማ የተሰገሰጉትንም ስግብግብ ካድሬዎችንና ውታፍ ነቃዮች ጠፍጣፋ ያደርጋቸው ነበር።
Bottom line: ወርቅ የሆነ የስትራክቸራል ኮድ አለን፣ የሌለን ኮዱን የሚያስፈፅም አሰራርና ሲስተም ነው። መንግስት ግንባታ የሚሰራው በሩጫ ነው፣ የከተማው የፕላንና ግንባታ ሃላፊዎች ጉቦ መሰብሰብ እንጂ ኢንስፔክሽንና quality ኮንትሮል የሚባል ነገር አያውቁም፣ ከውጪ የሚመጣው አሳንሰር፣ ፌሮ፣ አሉሚነም፣ መስተዋት ወዘተ በትክክለኛ የማቴሪያል ስታንዳርዳይዜሽን ውስጥ አይገባም። ሃገር ውስጥ የሚመረተውም እንደዚሁ። እንደነ አመልጋና ፐርፐርዝ ብላክ ያሉት ዴቬሎፐሮች ደግሞ ላይ ላዩን ቀባ ቀባ አድርገው ትርፋቸውን ብቻ የሚያሳድዱ ሌቦች ናቸው፣ ኮንትራክተሮች ዘራፊዎች ናቸው።
የሰለጠኑት ሃገሮች፣ ቤት ስትገዛ ወይንም ስትሰራ፣ ከተማው ብቻ ሳይሆን ባንክ ቤቱም ኢንሹራንስ ካምፓኒውም ኢንስፔክሽን ያደርጋሉ፣ ከፈርሰ ኪሳራ ስለሚያመጣባቸው። በካሽ ወይንም በተዘረፈ ገንዘብ የሚሰሩት ያንተ ዘመጆች ግን፣ የግንባታውን ኮድ ሸውደው የተብለጨለጨውን ፎቅ መጨረስ እንጂ የሚያስጨንቃቸው፣ ስለ መሬት መንቀጥቀጥ ደንታቸው አይደለም።
ስለዚህ አዲስ ኮድ ብለህ ስለማታውቀው ነገር አትቀባጥር።
Re: የቃሊቲ ስንጥቀ ምድር እና ያዲስ አበባ መሬት መንቀጥቀጥ Qality Fault Line
የመንደፈራው አጭቤ - መቼም እርጎ የሆነ የብፅዕት ኢትዮጵያ ወሬ ስታይ አያስችልህም፣ ርዕስ ለማስቀየር እንደ ዝንብ ዘለህ ጥልቅ ትላለህ። ቀላዋጭ!
Meleket wrote: ↑18 Oct 2024, 04:27እታለም እንዳለችው መቼም የተጠቀሰው ተቋም የተባለውን ጥናት አጥንቶ ከሆነ፡ ተቋሙ ውስጥ ለዓመታት በታታሪነት ያገለገሉት የኤርትራዊው የፊዚክስ እና የሳይሲሚክ ጥናት ሊቅ የዶክተር ገብረብርሃን ዕቑባዝጊ ሚና ጉልሕ እንደነበረ እንጠረጥራለን፡ እኛ ኤርትራዊያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ኤርትራዊ ኣሻራችንን ለመግለጽ ያህል ነው፤ ተስፋ እናደርጋለን እታለም መቼም ኤርትራዊው ሊቅ ስለተጠቀሱ ቅር ኣይልሽም ኣይነስርሽምም።Selam/ wrote: ↑17 Oct 2024, 23:45ጭልፊቱ - አንድ ዩቱበር ያጠራቀመውን ትርኪ ምርኪና አማቱሪሽ ክሊፕ ለጥፈህ፣ አዲስ የግንባታ ኮድ ያስፈልጋል ብለህ አወጅህ፣ ለመሆኑ ምን ታውቃለህ ስለ ግንባታ ኮድ?

ጌታው - ምን ይሁን ብለህ ነው ርዕሱን ወደ ጎጥ ክርክር የምትለውጠው?
እኔ ዘመዶችህ ያልኩት የሚያሽቋልጥላቸውን አጭበርባሪና የአቶ ዓብዮት ውታፍ ነቃዮችንና ካድሬዎችን እንጂ የጉራጌ ህዝብን አይደለም። ህጉን የሚጥሱት ስግብግብ ዴቨሎፐሮች ከአማራም፣ ከትግሬም፣ ከጉራጌም፣ ከኦሮሞም፣ ከአደሬም፣ ከሱማሌም፣ ከወላይታም፣ ከሲዳማም፣ ከሁሉም ህብረተሰቦች አሉ።
አጭበርባሪነት ጎሳ የለውም!
እኔ ዘመዶችህ ያልኩት የሚያሽቋልጥላቸውን አጭበርባሪና የአቶ ዓብዮት ውታፍ ነቃዮችንና ካድሬዎችን እንጂ የጉራጌ ህዝብን አይደለም። ህጉን የሚጥሱት ስግብግብ ዴቨሎፐሮች ከአማራም፣ ከትግሬም፣ ከጉራጌም፣ ከኦሮሞም፣ ከአደሬም፣ ከሱማሌም፣ ከወላይታም፣ ከሲዳማም፣ ከሁሉም ህብረተሰቦች አሉ።
አጭበርባሪነት ጎሳ የለውም!
Re: የቃሊቲ ስንጥቀ ምድር እና ያዲስ አበባ መሬት መንቀጥቀጥ Qality Fault Line
>>>>>>>>>>>>>>
Typical idiot and immature
Direct your insult to the person in question if you have an insulting issue.
Gurage is millions of people with varied opinions.
I am a gurage but you don’t have to insult me for something I am not involved.
Stop your old stereotyping and tropes of ethnics. Select words. The price we pay today is partly fueled by this.
Also educate your idiot self that gurage are not born listros, merchants…. it is a learned process based on challenges for survival vis a vis what opportunity their country can offer. It is not only gurages but all ethiopians make a living in that field.
There are world class professionals, scientists, educators and politicians from all ethnics, don’t make a mistake.
That is another old ethnic trope used by the feudal echelons other past rulers of the country to insultively objectify gurage & others and push them away from being themselves even when they are in important leadership position. As a result people had to identify themselves differently when in government office holding position.
This also involved calling other ethnics in insulting or derogatory names such as ወላሞ...ጃንጀሮ...አናሳ...ህዳጣን...አጋሜ...ፈላሻ...ወይጦ...we can count more. This happened in the same country we share and we love. This are abusive terminologies. The shabia criminals use the same words we insult ourselves to insult us.
Those of us who had social science education should know better in this and refrain from using abusive words. People without social conscience will continue doing it.
For Gods sake, in the twenty first century we should do better. We don’t have to bash all ethnics for one or two bad apples.
This has significantly contributed to the political turmoil in the country from the time of student movement who generated borrowed ethnic socialist ideology of Wallelign mokonen, Derg ( mengistu likely had inferiority complex to butcher the feudal rulers), TPLF to current Oromo aligning barberian regime. We need to walk the lane with a better understanding of our society and global ideology to save the country or the region,
Last edited by Odie on 18 Oct 2024, 08:18, edited 1 time in total.
Re: የቃሊቲ ስንጥቀ ምድር እና ያዲስ አበባ መሬት መንቀጥቀጥ Qality Fault Line
ስለ መሬት መንቀጥቀጥና አዲስ አበባ በአንድ አረፉተነገር ሲወራ የልቤ ትርታ ይጨምራል። በህወአት ዘመን የተሰሩን “ህንፃዎች” ወደ አፈር እንደሚቀይራቸው ስለማምን።
ህወአትና የስራ ጥራት የማይጣጣሙ ነገሮች ናቸው። በአንድ አመት ማለቅ ያለበት መንገድ በስድስት አመት ይጨርሳሉ። በዛን ወቅት “ ጥቂቶች” ሚሊዪን ያካብታሉ። በሰባተኛው አመት ዝናብ መንገዱን ጠራርጎ ይወስደዋል። ብዙ አሳልፈናል ጎበዝ።
ህወአትና የስራ ጥራት የማይጣጣሙ ነገሮች ናቸው። በአንድ አመት ማለቅ ያለበት መንገድ በስድስት አመት ይጨርሳሉ። በዛን ወቅት “ ጥቂቶች” ሚሊዪን ያካብታሉ። በሰባተኛው አመት ዝናብ መንገዱን ጠራርጎ ይወስደዋል። ብዙ አሳልፈናል ጎበዝ።
Re: የቃሊቲ ስንጥቀ ምድር እና ያዲስ አበባ መሬት መንቀጥቀጥ Qality Fault Line
እንዲያ ኣይደለም እታለም! ቁምነገሩ ያገርሽን ዜጎች ተመራማሪ በመምሰል “ቆዳ ኣንጥፉልኝ” እንዳትይ ነው፡ ምርምሩን ያደረጉት የኛዎቹ ተመራማሪዎችንም ታሪካቸውን መረጃ ላይም ለማቆየት ያህል ነው። በተረፈ እርጎውን እዚያው ተስማማታችሁ ብሉት፡ ለነፍሰ ስጋም ያድርግላችሁ፡ እኛ የቀይባህር ዓሳ ነው ምግባችን!
Selam/ wrote: ↑18 Oct 2024, 07:19የመንደፈራው አጭቤ - መቼም እርጎ የሆነ የብፅዕት ኢትዮጵያ ወሬ ስታይ አያስችልህም፣ ርዕስ ለማስቀየር እንደ ዝንብ ዘለህ ጥልቅ ትላለህ። ቀላዋጭ!![]()
Meleket wrote: ↑18 Oct 2024, 04:27እታለም እንዳለችው መቼም የተጠቀሰው ተቋም የተባለውን ጥናት አጥንቶ ከሆነ፡ ተቋሙ ውስጥ ለዓመታት በታታሪነት ያገለገሉት የኤርትራዊው የፊዚክስ እና የሳይሲሚክ ጥናት ሊቅ የዶክተር ገብረብርሃን ዕቑባዝጊ ሚና ጉልሕ እንደነበረ እንጠረጥራለን፡ እኛ ኤርትራዊያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ኤርትራዊ ኣሻራችንን ለመግለጽ ያህል ነው፤ ተስፋ እናደርጋለን እታለም መቼም ኤርትራዊው ሊቅ ስለተጠቀሱ ቅር ኣይልሽም ኣይነስርሽምም።Selam/ wrote: ↑17 Oct 2024, 23:45ጭልፊቱ - አንድ ዩቱበር ያጠራቀመውን ትርኪ ምርኪና አማቱሪሽ ክሊፕ ለጥፈህ፣ አዲስ የግንባታ ኮድ ያስፈልጋል ብለህ አወጅህ፣ ለመሆኑ ምን ታውቃለህ ስለ ግንባታ ኮድ?
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጂኦሎጂ ትምህርት ክፍል (አሁን Seismology and Earthquake Geotechnical Engineering unit በተባለው) ሰፊና የረቀቀ የሴስሞሎጂ ጥናት ከ1951 ዓም ሲያኪያሂድ ቆይቷል፤ ብዙ የምርምር ውጤቶችም ታትመው አሁን በስራ ላይ ላለው የመሬት መንቀጥቀጥ የምህንድስና ኮድ መሰረት ሆነዋል። አሁን በስራ ላይ ያለው የስትራክቸራል ኮድ በሃገሪቱ ድንቅ በሆኑ መሃንዲሶች ተጠንቶና ተቀርፆ የመሬት ርዕደት የሚያጠቃቸውን ሁሉንም ቦታዎች ማፕ ያደረገና መፍትሄን ያካተተ ዶክመንት ነው።
አንተ ዛሬ የአራት ነጥብ ዘጠኝ በrector scale መንቀጥቀጥ አንቀጥቅጦ አስጮኸህ እንጂ፣ ተፈሪ መኮንን ስለ Bolshevik ሀሁ ስታጠና ስድስት ነጥብ ስምንት በrector scale ተመዝግቦ ነበር። ግን ድሮ ፎቅ ስላልነበረ፣ አልፎ አልፎ ፌሮዎች ተወላጨሙ እንጂ የከፋ አደጋ አልደረሰም። ዛሬ earthquake ስድስት ነጥብ ስምንት ቢመታ፣ በብሎኬት የተቆለለው ህንፃ ሁሉ ተደርምሶ፣ የምታንቋልጥላቸው ኮሪደሮች ድባቅ ተመተው፣ ድሃውን አፈናቅለው መሃል ከተማ የተሰገሰጉትንም ስግብግብ ካድሬዎችንና ውታፍ ነቃዮች ጠፍጣፋ ያደርጋቸው ነበር።
Bottom line: ወርቅ የሆነ የስትራክቸራል ኮድ አለን፣ የሌለን ኮዱን የሚያስፈፅም አሰራርና ሲስተም ነው። መንግስት ግንባታ የሚሰራው በሩጫ ነው፣ የከተማው የፕላንና ግንባታ ሃላፊዎች ጉቦ መሰብሰብ እንጂ ኢንስፔክሽንና quality ኮንትሮል የሚባል ነገር አያውቁም፣ ከውጪ የሚመጣው አሳንሰር፣ ፌሮ፣ አሉሚነም፣ መስተዋት ወዘተ በትክክለኛ የማቴሪያል ስታንዳርዳይዜሽን ውስጥ አይገባም። ሃገር ውስጥ የሚመረተውም እንደዚሁ። እንደነ አመልጋና ፐርፐርዝ ብላክ ያሉት ዴቬሎፐሮች ደግሞ ላይ ላዩን ቀባ ቀባ አድርገው ትርፋቸውን ብቻ የሚያሳድዱ ሌቦች ናቸው፣ ኮንትራክተሮች ዘራፊዎች ናቸው።
የሰለጠኑት ሃገሮች፣ ቤት ስትገዛ ወይንም ስትሰራ፣ ከተማው ብቻ ሳይሆን ባንክ ቤቱም ኢንሹራንስ ካምፓኒውም ኢንስፔክሽን ያደርጋሉ፣ ከፈርሰ ኪሳራ ስለሚያመጣባቸው። በካሽ ወይንም በተዘረፈ ገንዘብ የሚሰሩት ያንተ ዘመጆች ግን፣ የግንባታውን ኮድ ሸውደው የተብለጨለጨውን ፎቅ መጨረስ እንጂ የሚያስጨንቃቸው፣ ስለ መሬት መንቀጥቀጥ ደንታቸው አይደለም።
ስለዚህ አዲስ ኮድ ብለህ ስለማታውቀው ነገር አትቀባጥር።
Re: የቃሊቲ ስንጥቀ ምድር እና ያዲስ አበባ መሬት መንቀጥቀጥ Qality Fault Line
Since when is Guragae an insult?
Re: የቃሊቲ ስንጥቀ ምድር እና ያዲስ አበባ መሬት መንቀጥቀጥ Qality Fault Line
የመንደፈራው አጭቤ - ዛሬ ደግሞ ምን ዓይነት የደጀ-ሰላም ብቅል ነው የጠጣኸው? ይኸ ውይይት ስለ ኢትዮጵያ ኢንጂነሮች እንጂ የዛሬ ሰላሳ ዓመት ወደ ኤርትራ ክፍለ ሃገር ተባረው ስራ አጥ ስለሆኑት ዘመዶችህ አይደለም። እገሌ ይኸንን የጂኦሎጂ መፅሐፍ አሳትሟል ወይንም በምርምር ተሳትፏል ብለህ እኮ ሌላ ትሬድ መክፈት ትችላለህ። ጉድፍ!
Meleket wrote: ↑18 Oct 2024, 10:57እንዲያ ኣይደለም እታለም! ቁምነገሩ ያገርሽን ዜጎች ተመራማሪ በመምሰል “ቆዳ ኣንጥፉልኝ” እንዳትይ ነው፡ ምርምሩን ያደረጉት የኛዎቹ ተመራማሪዎችንም ታሪካቸውን መረጃ ላይም ለማቆየት ያህል ነው። በተረፈ እርጎውን እዚያው ተስማማታችሁ ብሉት፡ ለነፍሰ ስጋም ያድርግላችሁ፡ እኛ የቀይባህር ዓሳ ነው ምግባችን!Selam/ wrote: ↑18 Oct 2024, 07:19የመንደፈራው አጭቤ - መቼም እርጎ የሆነ የብፅዕት ኢትዮጵያ ወሬ ስታይ አያስችልህም፣ ርዕስ ለማስቀየር እንደ ዝንብ ዘለህ ጥልቅ ትላለህ። ቀላዋጭ!![]()
Meleket wrote: ↑18 Oct 2024, 04:27እታለም እንዳለችው መቼም የተጠቀሰው ተቋም የተባለውን ጥናት አጥንቶ ከሆነ፡ ተቋሙ ውስጥ ለዓመታት በታታሪነት ያገለገሉት የኤርትራዊው የፊዚክስ እና የሳይሲሚክ ጥናት ሊቅ የዶክተር ገብረብርሃን ዕቑባዝጊ ሚና ጉልሕ እንደነበረ እንጠረጥራለን፡ እኛ ኤርትራዊያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ኤርትራዊ ኣሻራችንን ለመግለጽ ያህል ነው፤ ተስፋ እናደርጋለን እታለም መቼም ኤርትራዊው ሊቅ ስለተጠቀሱ ቅር ኣይልሽም ኣይነስርሽምም።Selam/ wrote: ↑17 Oct 2024, 23:45ጭልፊቱ - አንድ ዩቱበር ያጠራቀመውን ትርኪ ምርኪና አማቱሪሽ ክሊፕ ለጥፈህ፣ አዲስ የግንባታ ኮድ ያስፈልጋል ብለህ አወጅህ፣ ለመሆኑ ምን ታውቃለህ ስለ ግንባታ ኮድ?
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጂኦሎጂ ትምህርት ክፍል (አሁን Seismology and Earthquake Geotechnical Engineering unit በተባለው) ሰፊና የረቀቀ የሴስሞሎጂ ጥናት ከ1951 ዓም ሲያኪያሂድ ቆይቷል፤ ብዙ የምርምር ውጤቶችም ታትመው አሁን በስራ ላይ ላለው የመሬት መንቀጥቀጥ የምህንድስና ኮድ መሰረት ሆነዋል። አሁን በስራ ላይ ያለው የስትራክቸራል ኮድ በሃገሪቱ ድንቅ በሆኑ መሃንዲሶች ተጠንቶና ተቀርፆ የመሬት ርዕደት የሚያጠቃቸውን ሁሉንም ቦታዎች ማፕ ያደረገና መፍትሄን ያካተተ ዶክመንት ነው።
አንተ ዛሬ የአራት ነጥብ ዘጠኝ በrector scale መንቀጥቀጥ አንቀጥቅጦ አስጮኸህ እንጂ፣ ተፈሪ መኮንን ስለ Bolshevik ሀሁ ስታጠና ስድስት ነጥብ ስምንት በrector scale ተመዝግቦ ነበር። ግን ድሮ ፎቅ ስላልነበረ፣ አልፎ አልፎ ፌሮዎች ተወላጨሙ እንጂ የከፋ አደጋ አልደረሰም። ዛሬ earthquake ስድስት ነጥብ ስምንት ቢመታ፣ በብሎኬት የተቆለለው ህንፃ ሁሉ ተደርምሶ፣ የምታንቋልጥላቸው ኮሪደሮች ድባቅ ተመተው፣ ድሃውን አፈናቅለው መሃል ከተማ የተሰገሰጉትንም ስግብግብ ካድሬዎችንና ውታፍ ነቃዮች ጠፍጣፋ ያደርጋቸው ነበር።
Bottom line: ወርቅ የሆነ የስትራክቸራል ኮድ አለን፣ የሌለን ኮዱን የሚያስፈፅም አሰራርና ሲስተም ነው። መንግስት ግንባታ የሚሰራው በሩጫ ነው፣ የከተማው የፕላንና ግንባታ ሃላፊዎች ጉቦ መሰብሰብ እንጂ ኢንስፔክሽንና quality ኮንትሮል የሚባል ነገር አያውቁም፣ ከውጪ የሚመጣው አሳንሰር፣ ፌሮ፣ አሉሚነም፣ መስተዋት ወዘተ በትክክለኛ የማቴሪያል ስታንዳርዳይዜሽን ውስጥ አይገባም። ሃገር ውስጥ የሚመረተውም እንደዚሁ። እንደነ አመልጋና ፐርፐርዝ ብላክ ያሉት ዴቬሎፐሮች ደግሞ ላይ ላዩን ቀባ ቀባ አድርገው ትርፋቸውን ብቻ የሚያሳድዱ ሌቦች ናቸው፣ ኮንትራክተሮች ዘራፊዎች ናቸው።
የሰለጠኑት ሃገሮች፣ ቤት ስትገዛ ወይንም ስትሰራ፣ ከተማው ብቻ ሳይሆን ባንክ ቤቱም ኢንሹራንስ ካምፓኒውም ኢንስፔክሽን ያደርጋሉ፣ ከፈርሰ ኪሳራ ስለሚያመጣባቸው። በካሽ ወይንም በተዘረፈ ገንዘብ የሚሰሩት ያንተ ዘመጆች ግን፣ የግንባታውን ኮድ ሸውደው የተብለጨለጨውን ፎቅ መጨረስ እንጂ የሚያስጨንቃቸው፣ ስለ መሬት መንቀጥቀጥ ደንታቸው አይደለም።
ስለዚህ አዲስ ኮድ ብለህ ስለማታውቀው ነገር አትቀባጥር።
Re: የቃሊቲ ስንጥቀ ምድር እና ያዲስ አበባ መሬት መንቀጥቀጥ Qality Fault Line
ጭልፊቱ - ስለሚብለጨለጭ መብራትና ስለማይዳሰስ የፖለቲካ ፕሮፓጋንዳ አሽቃብጥ እንጂ ስለ ምህንድስናና ግንባታ እንደገና እቀባጥራለሁ ብትል፣ ዳይፐርክን አስወልቄ በሳማ ነው የምጠበጥብህ!
ወለንጪቲን!
https://www.eca.gov.et/cat_doc/code-and-standard/
https://eopcw.com/find/downloadFiles/169
ወለንጪቲን!
https://www.eca.gov.et/cat_doc/code-and-standard/
https://eopcw.com/find/downloadFiles/169
Re: የቃሊቲ ስንጥቀ ምድር እና ያዲስ አበባ መሬት መንቀጥቀጥ Qality Fault Line
እታለም ጨዋታው ከ1951 ጀምሮ ረቂቅ ጥናት አድርጓል ስላልሽው ተቋምም ነው። ተቋሙን በምርምርና በጥናት በማገልገልም በመምራትም ጉልህ ድርሻ ከነበራቸው ተመራማሪዎች መካከል ኣንዱ እኒህ ዬምታያቸው ኤርትራዊ ፕሮፌሰር ገብረብርሃን ዕቑባዝጊ ናቸው ነው ያልነው። እስቲ ኣሁን ይህን ታሪክ መግለጥ እንዲህ እንድትነጫነጪ ሊያደርግሽ ይገባልን? እሳቸው በቅጡ ያደራጁትን መረጃ የተጠቀሙ ሌሎች ተመራማሪዎች ለእኒህ ኤርትራዊ ምሁር ክብር እንዳላቸው ነው የሚገባን። ሰዉየው የዋዛ ኣይደሉም መሰል ኤርትራዉያን ወጣት ምሁሮችን ማፍራት ይገባኛል በማለት፡ ወያኖቹ ኤርትራውያንን በግፍ ማባረር ከመጀመራቸው በፊት ሃገራቸው ሄደው ብዙ ኣስተዋጽኦ ያደርጉ መሆናቸውንም ለወዳጆቻቸው ስናበስር ለጠላቶቻቸው ደግሞ መርዶውን እንንገራ ምን ይደረጋል!
እታለም ፕሮፌሰሩ እኮ በፈገግታ ታዘቡሽ!
እታለም ፕሮፌሰሩ እኮ በፈገግታ ታዘቡሽ!
Selam/ wrote: ↑18 Oct 2024, 14:19የመንደፈራው አጭቤ - ዛሬ ደግሞ ምን ዓይነት የደጀ-ሰላም ብቅል ነው የጠጣኸው? ይኸ ውይይት ስለ ኢትዮጵያ ኢንጂነሮች እንጂ የዛሬ ሰላሳ ዓመት ወደ ኤርትራ ክፍለ ሃገር ተባረው ስራ አጥ ስለሆኑት ዘመዶችህ አይደለም። እገሌ ይኸንን የጂኦሎጂ መፅሐፍ አሳትሟል ወይንም በምርምር ተሳትፏል ብለህ እኮ ሌላ ትሬድ መክፈት ትችላለህ። ጉድፍ!
Meleket wrote: ↑18 Oct 2024, 10:57እንዲያ ኣይደለም እታለም! ቁምነገሩ ያገርሽን ዜጎች ተመራማሪ በመምሰል “ቆዳ ኣንጥፉልኝ” እንዳትይ ነው፡ ምርምሩን ያደረጉት የኛዎቹ ተመራማሪዎችንም ታሪካቸውን መረጃ ላይም ለማቆየት ያህል ነው። በተረፈ እርጎውን እዚያው ተስማማታችሁ ብሉት፡ ለነፍሰ ስጋም ያድርግላችሁ፡ እኛ የቀይባህር ዓሳ ነው ምግባችን!Selam/ wrote: ↑18 Oct 2024, 07:19የመንደፈራው አጭቤ - መቼም እርጎ የሆነ የብፅዕት ኢትዮጵያ ወሬ ስታይ አያስችልህም፣ ርዕስ ለማስቀየር እንደ ዝንብ ዘለህ ጥልቅ ትላለህ። ቀላዋጭ!![]()
Meleket wrote: ↑18 Oct 2024, 04:27እታለም እንዳለችው መቼም የተጠቀሰው ተቋም የተባለውን ጥናት አጥንቶ ከሆነ፡ ተቋሙ ውስጥ ለዓመታት በታታሪነት ያገለገሉት የኤርትራዊው የፊዚክስ እና የሳይሲሚክ ጥናት ሊቅ የዶክተር ገብረብርሃን ዕቑባዝጊ ሚና ጉልሕ እንደነበረ እንጠረጥራለን፡ እኛ ኤርትራዊያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ኤርትራዊ ኣሻራችንን ለመግለጽ ያህል ነው፤ ተስፋ እናደርጋለን እታለም መቼም ኤርትራዊው ሊቅ ስለተጠቀሱ ቅር ኣይልሽም ኣይነስርሽምም።Selam/ wrote: ↑17 Oct 2024, 23:45ጭልፊቱ - አንድ ዩቱበር ያጠራቀመውን ትርኪ ምርኪና አማቱሪሽ ክሊፕ ለጥፈህ፣ አዲስ የግንባታ ኮድ ያስፈልጋል ብለህ አወጅህ፣ ለመሆኑ ምን ታውቃለህ ስለ ግንባታ ኮድ?
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጂኦሎጂ ትምህርት ክፍል (አሁን Seismology and Earthquake Geotechnical Engineering unit በተባለው) ሰፊና የረቀቀ የሴስሞሎጂ ጥናት ከ1951 ዓም ሲያኪያሂድ ቆይቷል፤ ብዙ የምርምር ውጤቶችም ታትመው አሁን በስራ ላይ ላለው የመሬት መንቀጥቀጥ የምህንድስና ኮድ መሰረት ሆነዋል። አሁን በስራ ላይ ያለው የስትራክቸራል ኮድ በሃገሪቱ ድንቅ በሆኑ መሃንዲሶች ተጠንቶና ተቀርፆ የመሬት ርዕደት የሚያጠቃቸውን ሁሉንም ቦታዎች ማፕ ያደረገና መፍትሄን ያካተተ ዶክመንት ነው።
አንተ ዛሬ የአራት ነጥብ ዘጠኝ በrector scale መንቀጥቀጥ አንቀጥቅጦ አስጮኸህ እንጂ፣ ተፈሪ መኮንን ስለ Bolshevik ሀሁ ስታጠና ስድስት ነጥብ ስምንት በrector scale ተመዝግቦ ነበር። ግን ድሮ ፎቅ ስላልነበረ፣ አልፎ አልፎ ፌሮዎች ተወላጨሙ እንጂ የከፋ አደጋ አልደረሰም። ዛሬ earthquake ስድስት ነጥብ ስምንት ቢመታ፣ በብሎኬት የተቆለለው ህንፃ ሁሉ ተደርምሶ፣ የምታንቋልጥላቸው ኮሪደሮች ድባቅ ተመተው፣ ድሃውን አፈናቅለው መሃል ከተማ የተሰገሰጉትንም ስግብግብ ካድሬዎችንና ውታፍ ነቃዮች ጠፍጣፋ ያደርጋቸው ነበር።
Bottom line: ወርቅ የሆነ የስትራክቸራል ኮድ አለን፣ የሌለን ኮዱን የሚያስፈፅም አሰራርና ሲስተም ነው። መንግስት ግንባታ የሚሰራው በሩጫ ነው፣ የከተማው የፕላንና ግንባታ ሃላፊዎች ጉቦ መሰብሰብ እንጂ ኢንስፔክሽንና quality ኮንትሮል የሚባል ነገር አያውቁም፣ ከውጪ የሚመጣው አሳንሰር፣ ፌሮ፣ አሉሚነም፣ መስተዋት ወዘተ በትክክለኛ የማቴሪያል ስታንዳርዳይዜሽን ውስጥ አይገባም። ሃገር ውስጥ የሚመረተውም እንደዚሁ። እንደነ አመልጋና ፐርፐርዝ ብላክ ያሉት ዴቬሎፐሮች ደግሞ ላይ ላዩን ቀባ ቀባ አድርገው ትርፋቸውን ብቻ የሚያሳድዱ ሌቦች ናቸው፣ ኮንትራክተሮች ዘራፊዎች ናቸው።
የሰለጠኑት ሃገሮች፣ ቤት ስትገዛ ወይንም ስትሰራ፣ ከተማው ብቻ ሳይሆን ባንክ ቤቱም ኢንሹራንስ ካምፓኒውም ኢንስፔክሽን ያደርጋሉ፣ ከፈርሰ ኪሳራ ስለሚያመጣባቸው። በካሽ ወይንም በተዘረፈ ገንዘብ የሚሰሩት ያንተ ዘመጆች ግን፣ የግንባታውን ኮድ ሸውደው የተብለጨለጨውን ፎቅ መጨረስ እንጂ የሚያስጨንቃቸው፣ ስለ መሬት መንቀጥቀጥ ደንታቸው አይደለም።
ስለዚህ አዲስ ኮድ ብለህ ስለማታውቀው ነገር አትቀባጥር።
Re: የቃሊቲ ስንጥቀ ምድር እና ያዲስ አበባ መሬት መንቀጥቀጥ Qality Fault Line
የመንደፈራው አጭቤ - አቴንሽን እንድሰጥህ ብዙ መርገብገብ ስላበዛህ መልስ ልስጥህ።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሴስሞሎጂ ኦብዘርቫቶሪና የምርምር ጣቢያ ያቋቋሙትና ለረጅም ጊዜ ሲመሩት የነበሩት ካናዳዊው ምሁር Pierre Gouin ናቸው። መፅሐፋቸውም የኢትዮጵያ የመሬት መንቀጥቀጥ የመጀመሪያውና ዋነኛው ዋቢ መረጃ ነው። አንተ የምትለውን ሰውዬ የዓይን ቀለሙንም የምርምር ውጤቱን አይቼውም ሰምቼውም አላውቅም።
በማያገባህ ርዕስ ውስጥ ገብተህ ውይይቱን ስፖይል ለማድረግ ከመጋጋጥ ይልቅ እራስህን መጠየቅ ያለብህ፣ ይኸ ሰውዬ ወደ ክፍለ ሃገሩ ከተመለሰ በኋላ ምን ሰራ የሚለውን ነው። የኤርትራን ክፍለ ሃገር ባንዲራ ደረታቸው ላይ ለጥፈው በገዛ ሃገራችን ላይ ሲጨማለቁ የነበሩት የሻዕቢያ መሃንዲሶችና ግንበኞች መለስ ዜናዊ የመረብ ወንዝን ካሻገራቸው በኋላ ለምን እግሬ አውጭኝ እያሉ ወደ ሌላ ሃገር ተሰደዱ? ክፍለ ሃገርህ እንኳን አዲስ ነገር ልትገነባ ይቅርና፣ ጣሊያን የሰራውም ግንብ ራሷ ላይ እየፈረሰባት ነው።

እታለም ደሞ ጉራዉን ስትችይበት። እኛ የኛውን ኤርትራዊ የሴስሞሎጂ ተመራማሪ ኣመጣን፡ ኣንቺ ደግሞ የካናዳውን ጀስዊት ተመራማሪ Pierre Gouin ያንቺ ኣስመስለሽ ኣመጣሽ። ሲያሰኝሽ ምዕራባውያን ነጮች እንዲህ ናቸው እንዲያ ናቸው እያልሽ ኣፍሽን ታሾይባቸዋለሽ። ምርምር ሲባል ደግሞ ዋቢ ናቸው ብለሽ ለማምጣት ይዳዳሻል ያንቺ ኣስመስለሽ። ቁምነገሩ ኣዲስ ኣበባ ዩኒቨርሲቲን በጠቅላላ፡ የሴስሞሎጂ ኦብዘርቫቶሪውን ጭምር በመልክ በመልኩ ያደራጁት፡ የካናዳ ካቶሊካውያን የጀስዊት ካህናት ናቸውና "ለብጽዕት ኢትዮጵያ" ለዋሉት ውለታ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል። አጤው እንኳ ያመሰግኗቸው ነበር። ኣንቺና መሰሎችሽ ግን ምን እንደምታደርጉ የማናውቅ እንዳይመስልሽ። ኣባው፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለመሬት መንቀጥቀጥ ያከናወኑት ፈር ቀዳጅ ጥናትና መጸሐፍም ለዘመናት የኢትዮጵያ የጂኦፊዚክስና ጂኦኦብዘርቫቶሪ ኣባት ተብለው ሊዘከሩ ይገባል ኣይመስልሽም። ከሳቸው ጉልህ ስራ በፊት ብጽዕት ኢትዮጵያ ውስጥ አጣዬ መሃል ኦብዘርቫቶሪ ነበረን በዪንና ኣስቂን ደግሞ።
ባንድ ወቅት ፕሮፌሰር ሳምነር ዬተባሉ ጉምቱ የፊሎዞፊ ተመራማሪ ስለኢትዮጵያዊ ፍልስፍናም የጻፉ ምሁር ነበሩ ኢትዮጵያ ውስጥ። ተመራምረው ተመራምረው ሞት ኣይቀርምና ሲያርፉ፡ ኣዲስ ዘመናችሁ ምን ኣለ መሰለሽ “በእምነታቸው ምክንያት ኣላገቡም” ብሎ ቁጭ። የካቶሊክ ጀስዊት ካህን ናቸው ላለማለት። አሁን ደግሞ ኣንቺ Pierre Gouin ስትጠቅሺ S.J. በማለት ክህነታቸውንም ብትጠቅሽ እስቲ ኣሁን ምን ትሆኛለሽ። ካስተዋወቅሽን ኣይቀር በምልዓት ኣስተዋውቂን እንጂ። አለቃ እንቶኔ ቢሆኑ ተመራማሪው ግን ኣመጣጥሽ በተለዬ የነበር። ለጨዋታ ያህል ነው።
https://idl-bnc-idrc.dspacedirect.org/s ... 27/content
Father Pierre Gouin, S.J. ምርምራቸውን ሲያደርጉ መቼም በርካታ ተማሪዎቻቸውን እንደመለመሉ መሳት ኣይገባሽም። እላይ ፈገግ ያሰኘሻቸው ምስላቸውንም ያስቀመጥንልሽ ተመራማሪ ኣንዱ ናቸው። የኦብዘርቫቶሪውን ታሪክ በደንብ ስትመረምሪ፡ ከትጉ አገልጋዮች መካከል የኛውን ተመርማሪም ስምና ያደረጉትን አስተዋጽኦ ከነ ያይን ቀለማቸው ለማወቅ ትችያለሽ። ምሁሩ ከነጻነት ማግስት ወደ ሃገራቸው በማቅናት፡ ለዘመናት ያካበቱትን ዕዉቀት ለወጣቱ ኤርትራዊ ትውልድ በማካፈል ጉልሕ ሚና እንዳበረከቱ ስንገልጥልሽ፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ነው፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
ያንቺ ችግር ኤርትራዊ የተባለ ነገር የመጥላት ኣባዜ በመሆኑ፡ እንዲያው ህመሙ ቢሻልሽ ብለን ነው ይህን ያካፈልንሽ። መቼም ይሄ መልዕኽት እንደደረሰሽ እንገምታለን viewtopic.php?f=2&t=352468
ሰላም ሁኚ እታለም!

Selam/ wrote: ↑19 Oct 2024, 06:06የመንደፈራው አጭቤ - አቴንሽን እንድሰጥህ ብዙ መርገብገብ ስላበዛህ መልስ ልስጥህ።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሴስሞሎጂ ኦብዘርቫቶሪና የምርምር ጣቢያ ያቋቋሙትና ለረጅም ጊዜ ሲመሩት የነበሩት ካናዳዊው ምሁር Pierre Gouin ናቸው። መፅሐፋቸውም የኢትዮጵያ የመሬት መንቀጥቀጥ የመጀመሪያውና ዋነኛው ዋቢ መረጃ ነው። አንተ የምትለውን ሰውዬ የዓይን ቀለሙንም የምርምር ውጤቱን አይቼውም ሰምቼውም አላውቅም።
በማያገባህ ርዕስ ውስጥ ገብተህ ውይይቱን ስፖይል ለማድረግ ከመጋጋጥ ይልቅ እራስህን መጠየቅ ያለብህ፣ ይኸ ሰውዬ ወደ ክፍለ ሃገሩ ከተመለሰ በኋላ ምን ሰራ የሚለውን ነው። የኤርትራን ክፍለ ሃገር ባንዲራ ደረታቸው ላይ ለጥፈው በገዛ ሃገራችን ላይ ሲጨማለቁ የነበሩት የሻዕቢያ መሃንዲሶችና ግንበኞች መለስ ዜናዊ የመረብ ወንዝን ካሻገራቸው በኋላ ለምን እግሬ አውጭኝ እያሉ ወደ ሌላ ሃገር ተሰደዱ? ክፍለ ሃገርህ እንኳን አዲስ ነገር ልትገነባ ይቅርና፣ ጣሊያን የሰራውም ግንብ ራሷ ላይ እየፈረሰባት ነው።
Re: የቃሊቲ ስንጥቀ ምድር እና ያዲስ አበባ መሬት መንቀጥቀጥ Qality Fault Line
የመንደፈራው አጭቤ - ምንድነው ዛሬ ደግሞ በጠዋት የቀማመስከው? ስለ ምን እንደምትቀባጥር አይገባኝም።
የኤርትራዊ ምሁር ነው የምርምሩን ጣቢያ ያቋቋመው ብለህ ጀምረህ፣ ስላልከው ሰውዬ መረጃና የምርምር ውጤት በማቅረብ ፈንታ እኔ ስለ ጠቀስኳቸው ካናዳዊ ሃይማኖት መዘክዘክ ውስጥ ገባህ። ምን ዓይነት ድሪቷምና ባልጩት እራስ ነህ።
የኤርትራዊ ምሁር ነው የምርምሩን ጣቢያ ያቋቋመው ብለህ ጀምረህ፣ ስላልከው ሰውዬ መረጃና የምርምር ውጤት በማቅረብ ፈንታ እኔ ስለ ጠቀስኳቸው ካናዳዊ ሃይማኖት መዘክዘክ ውስጥ ገባህ። ምን ዓይነት ድሪቷምና ባልጩት እራስ ነህ።
Re: የቃሊቲ ስንጥቀ ምድር እና ያዲስ አበባ መሬት መንቀጥቀጥ Qality Fault Line
እታለም ደሞ መቼም ነገር ስትቆለምሚ! እኛ ያልነው ኤርትራዊው ምሁር በተቋሙ በትጋት ኣገልግለዋል። የታላቁ የኢየሱሳውያን ማህበር ካህን የሆኑት የFather Pierre Gouin, S.J. ን ትምህርት ከቀሰሙት ተማሪዎች መካከል ኣንዱ ሆነው፡ የአባውና የተመራማሪውን ኣደራ በመጠበቅ መረጃ በማደራጀት ጉልህ ሚና ኣበርክተዋል ነው። ኣንቺ ደግሞ ያይናቸውን ቀለም ኣላውቀውም ምን ጣፉ በአጤ መለስ ተባረሩ መረብ ተሻገሩ በማለት ጥላቻን ማእከሉ ያደረገ ቀረርቶሽን ኣሰማሽን። ምን እንዳጠኑማ ዕዉቀቱ ካለሽ ጎልጎል ማድረግ ነው እዛው ታገኚዋለሽ!
ሲጠቃለል፡ቀጠናችን በርዕደ መሬት የተጋለጠ በመሆኑ፡ ታላቁ ኢየሱሳዊ ካህን Father Pierre Gouin, S.J በማለዳ ይህ ጉዳይ ገብቷቸው፡ ምርምር በማድረግ ተቋሙንም ዩኒቨርሲቲው ውስጥ በመመስረት ዳጎስ ያለ መጠሓፍም ለትውልድ በማስቀረት ላፍሪካ ቀንድ የመረጃ ቋት ጉልሕ ሚና በማበርከታቸው እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ትልቅ ክብር ሰጥተናቸዋል።
ከዚህም ጋር በማያያዝ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በመመስረት ረገድ በአጤ ኃይሌ ጥሪ መሰረት፡ የዩኒቨርሲቲውን መዋቅርና አደረጃጀት በመልካም ሁኔታ ለመሰረቱት ኢየሱሳውያን ካቶሊካዉያን ኣባቶች በሙሉ ትልቅ ክብር እሰጣቸዋለን ብንል ቅር ኣይበልሽ። አንቺ ደግሞ እንደፈረደብሽ የሚሰደብ ሰው ፈልጊና የስድብ ትውከትሽን ኣስታውኪ፡ ወደ ኅሊናሽ እስክትመለሽ ድረስ ማለት ነው። ምዕራቦች እንዲህ ናቸው ነጮች እንዲህ ናቸው ኤርትራውያን እንዲህ ናቸው እያልሽ ያልመሰሉሽን ሁሉ በስድብ በማጥመቅ እንደሆነ ፕትርከሻል ኣንልሽም መትርከሻል እንጂ።
ክብር ለአፍሪካ ቀንድ የጂኦፊዚክስና የጂኦ ኦብዘርቫቶሪ ኣባት ለሆኑት ለካቶሊካዊውና ኢየሱሳዊው ካህን ለተመራማሪው Father Pierre Gouin, S.J.
ኣሁን ስለ የግንባታ ኮዲንጉ ለነ Horus ትረካሽን ቀጥዪ። ማን ማን ሆነው ነው የትኞቹ ኢንጂነሮችና የትኞቹ ኣማካሪዎችስ ናቸው የግንባታ ኮዱን ያወጡት! ከዬትኛው ሃገርስ የስራ ተሞክሮ ተቀስሞ ነበር ዬሚለውን ትረካሽን ቀጥይ በጨዋ ደንብ። ክብር የሚገባቸውን ተመራማሪዎች እንድናከብር።
ሰላም ሁኚ!

Meleket wrote: ↑21 Oct 2024, 09:51እታለም ደሞ ጉራዉን ስትችይበት። እኛ የኛውን ኤርትራዊ የሴስሞሎጂ ተመራማሪ ኣመጣን፡ ኣንቺ ደግሞ የካናዳውን ጀስዊት ተመራማሪ Pierre Gouin ያንቺ ኣስመስለሽ ኣመጣሽ። ሲያሰኝሽ ምዕራባውያን ነጮች እንዲህ ናቸው እንዲያ ናቸው እያልሽ ኣፍሽን ታሾይባቸዋለሽ። ምርምር ሲባል ደግሞ ዋቢ ናቸው ብለሽ ለማምጣት ይዳዳሻል ያንቺ ኣስመስለሽ። ቁምነገሩ ኣዲስ ኣበባ ዩኒቨርሲቲን በጠቅላላ፡ የሴስሞሎጂ ኦብዘርቫቶሪውን ጭምር በመልክ በመልኩ ያደራጁት፡ የካናዳ ካቶሊካውያን የጀስዊት ካህናት ናቸውና "ለብጽዕት ኢትዮጵያ" ለዋሉት ውለታ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል። አጤው እንኳ ያመሰግኗቸው ነበር። ኣንቺና መሰሎችሽ ግን ምን እንደምታደርጉ የማናውቅ እንዳይመስልሽ። ኣባው፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለመሬት መንቀጥቀጥ ያከናወኑት ፈር ቀዳጅ ጥናትና መጸሐፍም ለዘመናት የኢትዮጵያ የጂኦፊዚክስና ጂኦኦብዘርቫቶሪ ኣባት ተብለው ሊዘከሩ ይገባል ኣይመስልሽም። ከሳቸው ጉልህ ስራ በፊት ብጽዕት ኢትዮጵያ ውስጥ አጣዬ መሃል ኦብዘርቫቶሪ ነበረን በዪንና ኣስቂን ደግሞ።