Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6195
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

የኮሪደር ጥፋት የ Indigenous population ቤቶች አይነካም ተባለ!

Post by Odie » 20 Oct 2024, 13:10

Listen minutes 2-4

https://rumble.com/v5jev9t--derenews.ht ... src_v1_ucp
………………
ጫላ ጩቤ ጨበጠ
ጫላ ቦርዴ ጨለጠ
ቀጥሎም ስልጣን ጨበጠ ብለው ሲያስገርሙን

አሁን ደግሞ የጫላ ዘመዶች ለአዲስ አበባ indigenous ስለሆኑ ቤታቸው ከኮሪደር ጥፋት ይድናል እያሉን ነው :lol:

ሙሴ እስራኤላውያን ጠቦት አርደው የቤታቸው ጉበን በደም እንዲቀቡ በግብፃውያን ላይ የተነሳው የጥፋት መልአክ እንዳይደርስባቸው እንዳዘዘ አአ ያለ ኦሮሞ ሁሉ በበሩ ላይ “Indeginous” ብሎ ታፔላ እንዲያስመታ ተጠይቆአል ይሉናል!

ጉድ የማልቅበት አገር :lol:
ማነህ ልጅህን አያልቅበት ብለህ ስም የስጠኸው? ይህን ታይቶህ ይሁን?
------
እኛ ደግሞ አዲስ አበባ ውስጥ የማእዘን ድንጋይ ያላቆመው ሞርታር ልብሱን ያላጠጦቆረበት ጫላ ትላንት በባሌ በኩል ገብቶ የበረራ ህዝብ ስለተቀበለው እንዴት እርሱ indigenous ሆኖ እኛ መጤ እንሆንለታለን? በገነባናት ባስለጠንናት ከተማ?
..........
አዲስ አበቤ ብልጥ ከሆነች ውላ አድራለች አሉ::
ማን ለማን ይሞታል እያለች ይሁን ብላ ዝም ማለትን አርጬሜም ካየች መደበቅን መርጣለች::
ለአዳነች ደደቤ ለከተማ ዲፌንስነት መስልጠን መረጠ አዲስ አበቤ! ፋኖ ሲመጣ ልብስ እንቀይራለን አይነት!
.........
የአዲስ አበባ ህዝብ opossum የተባለው ጠላት ሲመጣበትየሞተ የሚያስመስለው እንሰሳ መስሎአል:: እርስ በርስ ማን ይሞታታል እየተባባለ ለstress ሸሻና ፍንዳታዎችን እያጨስ ተኝቶአል!!
በሃስተኛ ነብያት በአሊሞች ደብተራዎችና ዋቀፈታዎች አዚም ተደርጎበታል ይባላል እንጂ እንዲህ እንደበግ ባአአአአአ አይልም ነበር :lol:
አዲስ አበቤን የሚመስለው opossum ይመልከቱ :lol: