Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum



Fiyameta
Senior Member
Posts: 19946
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ❝ አፍ ሲያመልጥ ራስ ሲመለጥ ❞ ▶️ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየው የሚገባ ቪድዮ ▶️

Post by Fiyameta » 19 Oct 2024, 02:43

How can you willfully surrender your sovereignty at the altar of Neo-colonialism? Something is terribly wrong with you people. Is it because of the curse for coveting something that does not belong to you? :|

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19946
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ❝ አፍ ሲያመልጥ ራስ ሲመለጥ ❞ ▶️ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየው የሚገባ ቪድዮ ▶️

Post by Fiyameta » 19 Oct 2024, 14:55

ሉዓላዊ አገር ማለት ራሱን በራሱ የሚያስተዳድር አገር ማለት ነው። በምዕራባውያን ሞግዚትነት የሚተዳደሩ ያፍሪካ አገሮች ሉዓላዊነት ምን ማለት እንደሆነ አያውቁትም። የማወቅ፤ የመተንተን፤ የማሰብ፣ የማሰላሰል፣ የመጠየቅ፤ የማመዛዘን፤ ችሎታዎችን እንዲያዳብሩ አይፈቀድላቸውም። የምዕራባውያን አገሮች አገልጋይ ሎሌ የነበረው የሟቹ መለስ ዜናዊን ልጅ ሰመሃል መለስ "የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት የሚባል ነገር የለም!" ብላ በመናገሯ ከፍተኛ ወቀሳ ገጥሟት ነበር።
ሎሌነት የማሰብ ሥራ የግል መሆኑን ማቆም ነው፤ ሎሌ ጌታው ያሰበለትን ሳይጠይቅ የሚፈፅም፤ ጌታው የተናገረውን እንደ በቀቀን የሚያስተጋባ ነው፡፡ ሎሌ እንደ ታማኝ ውሻ በበላበት የሚጮኽ ነው፡፡ ሎሌዎች የሚጠብቁት እሤት፣ የሚቆሙለት መርህ፣ የሚሞቱለት ዓላማ የላቸውም፡፡ ሎሌነት በገዛ ፈቃድ ራስን ለባርነት አሳልፎ መስጠት ነው፡፡ ሎሌነት በገዛ ፈቃድ ወደ ከብትነት መቀየር ነው፡፡ ባጭሩ ሎሌነት ታሕተ ሰብእነት ነው፡፡ ሎሌዎች ራሳቸው ተዋርደው ቤተሰብን፣ ኅብረተሰብንና አገርን የሚያዋርዱ ቀሊላን ናቸው፡፡ ሎሌ ግለሰብ፣ ቡድን እና አገርም ሊሆን ይችላል፡፡


Abdisa
Member+
Posts: 6263
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ❝ አፍ ሲያመልጥ ራስ ሲመለጥ ❞ ▶️ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየው የሚገባ ቪድዮ ▶️

Post by Abdisa » 19 Oct 2024, 17:59

This is very disturbing! I moment I found out that up to 97% of our Ethiopian government's budget comes from foreign aid, I immediately realized that we have been a neo-colony for the last half of a century, but the lies we tell ourselves have helped us to cope with the uncomfortable truth we love to deny to avoid facing the reality. :|

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ❝ አፍ ሲያመልጥ ራስ ሲመለጥ ❞ ▶️ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየው የሚገባ ቪድዮ ▶️

Post by Digital Weyane » 19 Oct 2024, 20:57

ለካስ አው ጥራይ ማዓንኮርና ኢና ንጉረር። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ❝ አፍ ሲያመልጥ ራስ ሲመለጥ ❞ ▶️ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየው የሚገባ ቪድዮ ▶️

Post by Digital Weyane » 19 Oct 2024, 22:22

ሰምሃል መለስ አማርኛ ለመማር ያሳለፍኩት ጊዜ ይቆጨኛል በማለት ከትግራይ ሚድያዎች በእንግሊዝኛ ቋንቋ ቃለ መጠይቅ እያደረገች ነው። ለምን በራሷ ቋንቋ በትግርኛ መናገር እንደማትፈልግ ለመጠየቅ የሚደፍር ትግራዋይ እስካሁን አልተገኘም። :roll: :roll:


Fiyameta
Senior Member
Posts: 19946
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ❝ አፍ ሲያመልጥ ራስ ሲመለጥ ❞ ▶️ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየው የሚገባ ቪድዮ ▶️

Post by Fiyameta » 20 Oct 2024, 05:48

ደደብ ጭንቅላት መብሰሉ ላይቀር ማገዶ ይጨርሳል!!

Watch this.... :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:






Fiyameta
Senior Member
Posts: 19946
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ❝ አፍ ሲያመልጥ ራስ ሲመለጥ ❞ ▶️ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየው የሚገባ ቪድዮ ▶️

Post by Fiyameta » 22 Oct 2024, 17:51

“One of the mistakes which some political analysts make is to think their enemies should be our enemies.” (Nelson Mandela) 8) 8)



Post Reply